💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.57K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ሰው ከእንስሳት የሚለየው በምንድነው?

"ዒልም ባይኖር ኖሮ ሰዎች ልክ እንደ እንስሳት ይሆኑ ነበር።

💧ዒልም/ እውቀት ለሰው ልጆች ከምግብና መጠጥ በላይ ያስፈልጋቸዋል፤

ምክንያቱም ምግብ በቀን 2 ወይም 3 ጊዜ ብቻ ነው የሚያስፈልገው ዒልም ግን በሁሉም ጊዜ ላይ ያስፈልጋል‼️

#አል-ኢማሙ አሕመድ
Audio
💥አዲስ ሙሐደራ💥
=~~~~~~~~~~=

ርዕስ፦ በፊትና ወቅት በሱና ላይ ፅናት!!!

🎙በወንድማችን ሙሐመድ አብዲላህ (ባቲ)
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
◼️የተጅዊድ ኪታብ ቂርአት


↪️ሂዳየቱል ሙስተፊድ
👇👇👇👇👇
【ክፍል 1⃣4⃣



የሸምስያ ፊደሎችና ሁክሞች
የቀመርያ ፊደሎችና ሁክሞች
የመእሪፋና የነኪራ ልዩነት
ቀመርያና ሸምስያ የተባሉበት ሰበብ

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ


ደረሱን ለመከታተል⤵️⤵️⤵️⤵️

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
Audio
መውሊድን በተመለከተ ቂርአት

◾️የኪታቡ መግቢያ

↪️ ክፍል 1⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
24 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ተከታታይ የኪታብ ደርስ


↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ

↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን

◾️ክፍል 2⃣4⃣


🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
ኢብኑል ጀዉዚይ አሏህ ይዘንላቸዉና እንድህ አሉ፣

🎓ወደ ነፍስህ መመልከት ከፈለክ ከአፈር እፍኝን ያዝ፣ አንተ ከእርሱ ነዉ የተፈጠርከዉ ወደርሱም ዉስጥ ትመለሳለህ ከርሱም ትወጣለህ
التذكرة في الوعظ /1/169

۞ مِنْهَا خَلَقْنَاكُمْ وَفِيهَا نُعِيدُكُمْ وَمِنْهَا نُخْرِجُكُمْ تَارَةً أُخْرَىٰ

💦ከእርሷ (ከምድር) ፈጠርናችሁ፡፡ በእርሷም ውስጥ እንመልሳችኋለን፡፡ ከእርሷም በሌላ ጊዜ እናወጣችኋለን፡
ﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ " : ﻣَﻦْ ﻋَﻤِﻞَ ﺻَﺎﻟِﺤًﺎ ﻣِﻦْ ﺫَﻛَﺮٍ ﺃَﻭْ ﺃُﻧْﺜَﻰ ﻭَﻫُﻮَ ﻣُﺆْﻣِﻦٌ ﻓَﻠَﻨُﺤْﻴِﻴَﻨَّﻪُ ﺣَﻴَﺎﺓً ﻃَﻴِّﺒَﺔً "

«ከወንድ ወይም ከሴት አማኝ ኾነው በጎን የሰራ መልካም ኑሮን በእርግጥ እናኖረዋለን።ይሰሩትም ከነበሩት ነገር በመልካሙ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን።»

‏[ ﺍﻟﻨﺤﻞ : 97 ‏] .
ﺇﺫًﺍ : ﺇﻳﻤﺎﻥ ﺻﺎﺩﻕ + ﻋﻤﻞ ﺻﺎﻟﺢ = ﺣﻴﺎﺓ ﺳﻌﻴﺪﺓ ﻃﻴﺒﺔ
እውነተኛ ኢማን + መልካም ስራ = ደስታና ጥሩ የሆነ ህይወትን ይወልዳሉ ማለት ነው ።
Audio
💧ጣፋጭ ቂረአት💧

▪️ሃሰኑል በስሪ - (رحمه الله) እንድህ ይላል !

በሶስት ነገራቶች ላይ ጥፍጥናን ካገኛችሁ ፈልጉት።አልበለዚያ በሩ ዝግ ነው።
▪️በሶላት
▪️በዚክር
▪️በቁረአን
📚مدارج السالكين [(٢ /٣١٣)].
لَن تَنَالُوا الْبِرَّ حَتَّىٰ تُنفِقُوا مِمَّا تُحِبُّونَ ۚ وَمَا تُنفِقُوا مِن شَيْءٍ فَإِنَّ اللَّهَ بِهِ عَلِيمٌ*

የምትወዱትን እስከምትለግሱ ድረስ በጎን ሥራ (ዋጋውን) አታገኙም፡፡ ከምንም ነገር ብትለግሱ አላህ ያውቀዋል፡፡
Audio
የዛሬ ሰኞ የቀጥታ ስርጭት የነበረው

◼️የተጅዊድ ኪታብ ቂርአት


↪️ሂዳየቱል ሙስተፊድ
👇👇👇👇👇
【ክፍል 1⃣5⃣


የላም አሰዋኪን ፍርዶች
የላሙል ፊእልና አህካሞቹ
ኢድጋም ሙተማሲለይን
የኢድጔም ሙተማሲለይን ክፍል

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

ደረሱን ለመከታተል⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
👉"ከሶላትህ ከተዳከምክ

👉ቁርአንን ችላ ካልክና ከዚክር ከተዘናጋህ በኋላ

የሐዘንና ጭንቀት ወታደሮች ቢወሩህና ቢያሹህ ነፍስህን እንጂ ማንንም አትውቀስ።


https://t.me/https_Asselfya
📌قال أمير المؤمنين عمر بن الخطاب -رضي الله عنه-:

▪️« تعلَّموا العلم، وعلِّموه النَّاس، وتعلَّموا له الوَقَار والسَّكينة، وتواضعوا لمن تعلَّمتُم منه، ولمن علِّمتموه، ولا تكونوا جبابرة العلماء، فلا يقوم جهلكم بعلمكم »
⤵️⤵️
https://t.me/https_Asselfya
Audio
🔻ቁረአንን ፣መቅራትን፣ማንበብን ማድመጥን ፣በፈለክ ግዜ በነዚህ ንያዎች ላይ አደራህን !!!
▪️ማስተንተን{ተደቡር}
▪️በርሱ መስራትን
▪️አጅር ማግኘትን
▪️ጌታህን ማናገርን
▪️በእርሱ መታከምን አስብ።
ውዷ እህታችን...
ተከታዩን ጥበባዊ ምሳሌ አስተዉዪ!

🍂 ዛፎች ቅጠላቸው ረግፎ ለሰዎች ተራቁተው ሲታዩ፤ እጣ ፈንታቸው ለዱንያዊው እሳት ማጋጋሚያ ማገዶ መሆኑ ግልፅ ግልፅ ነው!
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄

🔥 ሴቶችም በባእዳን ፊት በይፋ ሲራቆቱ ጉዟቸው የጀሀነም ጉዞ ነው!!

አላህ ሁላችንንም ከጀሀነም እሳት ይጠብቀን!!
•┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈•

© ተንቢሀት

https://t.me/https_Asselfya
▪️ባለትዳሮች ፍቅራችሁን አፅኑ!

አማኝ ባለትዳሮች ዱንያን መሰረት ያደረገ ቁሳዊ ግንኙነት አይገነቡም።

🔻 ፆታዊ ፍላጎትም አይገዛቸውም። ልባቸው በኢማን መንፈሳዊ ውህደት ደንድኗል። ይህም እውነተኛ ፍቅር አኼራ ላይ የሚቀጥል ዘላለማዊ ነው።

አላህ በሱረቱ ራዕድ 23–24 እንዳለው፤

💧ጀናቱ ዓድን’ የመኖሪያ ገነቶች ናት። ይገቡባታል! ከአባቶቻቸውም፣ ከሚስቶቻቸውም፣ ከዝርያቸውም መልካም የሠራ ሰው (ይገባበታል)፡፡ መላእክትም በእነርሱ ላይ ከየደጃፉ ሁሉ ይገባሉ፡፡ «ሰላም ለእናንተ ይኹን፡፡ (ይህ ምንዳ) በመታገሳችሁ ነው። የመጨረሻይቱም አገር ምንኛ ታምር!» ይሏቸዋል።

https://t.me/https_Asselfya