◾️ፎቶዋቸውን በሚዲያ ለሚለቁ ሁሉ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ ይህ የአንዷ ፎቶ ድግምት ሰሪ ዘንድ በመውሰድ እንዴት ሲህር እንደሰሩባት ተመልከቱ።
↪️ ብዙ እህቶቻችን ሚዲያ ላይ በሚለቁት ፎቶ ሰበብ ለቡዳ፣ ለአይንናስ፣ ለሲህር፣ ለመስተፋቅርና ለሌላም ከባባድ አደጋዎች በቀላሉ ይጋለጣሉ። ምክንያቱም ድግምት ሰሪዎች ድግምት ለሚያሰራዊ አካል ድግምት የሚሰራበትን ሰው የሆነ ነገሩ አምጣ ስለሚለው በቀላሉ ፎቶዋን ካገኘ ወስዶ ያንን ይሰጣል። በዚህ ጊዜ በሷ ላይ በቀላሉ ይህንን መስተፋቅ ወይም ሲህር ያሰሩባታል።
በተለይ ፎቶዋን በየ ሚዲያው የምትለቅ ሴት ፎቶውን የሚያይ ሰው ሁሉ ጤነኛ አይደለም። የአይን በሽታ ያለበት ሰው ፎቶውን ሲያይ ከማረከውና ካስደነገጠው ወዲያው በአይኑ ይበላታል። እሷ ግን አታውቅም ቆዳዬ ተላጠ፣ አሳከከኝ፣ ልቤ ተጨነቀ፣ ጭንቅ ጭንቅ ይለኛል፣ ራሴ ሊፈነዳ ደረሰ፣ ሌላም ሌላም እንዲህ እንዲህ ሆንኩ በማለት በህመም ትሰቃያለች። ነገሩ ገን በሚዲያ የለቀቀችው ፎት ያመጣባት ጣጣ ሊሆን ይችላል።
እንዲሁም ብዙ አላዋቂ የሆኑ ወላጆች የሚያምር የልጃቸውን ፎቶ ሁሉም እንዲመለከተው ፕሮፋይል ያደርጋሉ። ስንቱ በአይን እየበላው እዚጋ አመመኝ ብሎ መናገር የማይችለው ምስኪን ልጃቸውን በህመም ያሰቃያሉ።
ሸሪአችን ፎቶ መነሳትም ሆነ ማንሳት ሀራም ያደረገው ለዋዛ እንዳይመስልህ።
የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ይላሉ
{የውመልቂያማ ቅጣተ በጣም የሚበረታባቸው፦ ፎቶ ቀራጮች ናቸው}
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

✅መስጅድ በገባህ ግዜ ሁለት ረከዓህ ሳትሰግድ አትቀመጥ ‼️
↪️የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።
አንድኛችሁ መስጅድ በገባ ግዜ ከመቀመጡ በፊት ሁለት ረከዓ ይስገድ።
📚[ቡኻሪይ እና ሙስሊም ዘግበውታል]
↪️የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።
አንድኛችሁ መስጅድ በገባ ግዜ ከመቀመጡ በፊት ሁለት ረከዓ ይስገድ።
📚[ቡኻሪይ እና ሙስሊም ዘግበውታል]
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
💦 በፍጹም የልጅህ እናት እንድትሆን እንዳትፈቅድ‼️
▪️ኢብኑ ኡሰይሚን እንድህ አሉ፣
ሴት ልጅ የማትሰግድ ከሆነ አንድ ሙስሊም ሊያገባት አይችልም ።
{[ምንጭ ሪያዱ ሷሊህን /3/4 19]
▪️ኢብኑ ኡሰይሚን እንድህ አሉ፣
ሴት ልጅ የማትሰግድ ከሆነ አንድ ሙስሊም ሊያገባት አይችልም ።
{[ምንጭ ሪያዱ ሷሊህን /3/4 19]
23 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖
↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ
↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን
◾️ክፍል 2⃣3⃣
〰〰〰〰〰
🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪ
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
➖➖➖➖➖➖
↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ
↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን
◾️ክፍል 2⃣3⃣
〰〰〰〰〰
🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪ
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
በሰለፎች መንገድ ታገል አትዘንጋ
የተውበቱ ደጃፍ በሩ ሳይዘጋ
በወጣትነትህ አትደገፍ አልጋ
ተነስና ስገድ ለሊቱ ሳይነጋ
ደዕዋውንም አርገው በበረሃ ደጋ
ዘመኑ ተከቧል በቢድዓ መንጋ
የተውበቱ ደጃፍ በሩ ሳይዘጋ
በወጣትነትህ አትደገፍ አልጋ
ተነስና ስገድ ለሊቱ ሳይነጋ
ደዕዋውንም አርገው በበረሃ ደጋ
ዘመኑ ተከቧል በቢድዓ መንጋ
*إنتبه*
من اعظم أعمال القلوب أن لا ترى لنفسك مكان مرتفع على غيرك
الشيخ سعد بن ناصر الشثري حفظه الله
▪️አስተውል‼
ከልብ ስራዎች ሁሉ በጣም ትልቁ ለራስህ እንዳትመለከት ነው ከፍ ያለን ቦታ በሌላ አካል ላይ
💦ሼክ ሰዕድ ኢብኑ ናስር አሸሽሪ አላህ ይጠብቀውና
የአደም ልጅ ሆይ አደራህነ ሰውን ከመናቅ ፣የበታች አድርጎ ከመመልከት
قال الله تعالى "…فلا تزكواأنفسكم هو أعلم بمن اتقى"
قال الإمام مالك ((لايصلح آخر هذه الأمة إلا بماصلح أولها))
https://t.me/https_Asselfya

🔻ረሱል ﷺ እንድህ አሉ፣
ሙዕሚን የወንድሙ መስታወት ነዉ፣
በርሱ ላይ ነዉር ካየበት ያስተካክለዋል፣
[ምንጭ አል አደቡ አልሙፍረድ{177}}
ሙዕሚን የወንድሙ መስታወት ነዉ፣
በርሱ ላይ ነዉር ካየበት ያስተካክለዋል፣
[ምንጭ አል አደቡ አልሙፍረድ{177}}
የሂፍዝ ወሳኝ ቃኢዳ(መሰረቶች) :
〰〰➰〰➰➰➰➰〰
📊 ኢትቃን ላለው (ለተጣራ ሂፍዝ) =ኢኽላስ + ሲተሀፈዝ አያውን ብዙ ጊዜ መደጋገም + ለሰው ማስደመጥት + በተሀፈዘው መስገድ + ሙራጀአ በየጊዜው እያደረጉ መጠበቅ
🔻ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ጋር ዱአ ማብዛትና ከወንጀል መራቅ ነቸው።
وباالله التوفق
〰〰➰〰➰➰➰➰〰
📊 ኢትቃን ላለው (ለተጣራ ሂፍዝ) =ኢኽላስ + ሲተሀፈዝ አያውን ብዙ ጊዜ መደጋገም + ለሰው ማስደመጥት + በተሀፈዘው መስገድ + ሙራጀአ በየጊዜው እያደረጉ መጠበቅ
🔻ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ጋር ዱአ ማብዛትና ከወንጀል መራቅ ነቸው።
وباالله التوفق
Audio
✅ ሀሙስን በልዩ ሁኔታ ማክበር
✅ የሀሙስ ቂማሀና ልዩ ዝግጅት
✅ ሚያከብሩት ሀሙስ ወይስ ጅሙአ
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
✅ የሀሙስ ቂማሀና ልዩ ዝግጅት
✅ ሚያከብሩት ሀሙስ ወይስ ጅሙአ
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
_የቁረአን ቂረአት {92}
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
👉🏻ሱረት ተህሪም
🎙️በአቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://chat.whatsapp.com/LRRwzUiJLTZ6OJXQbCKjM2
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
👉🏻ሱረት ተህሪም
🎙️በአቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://chat.whatsapp.com/LRRwzUiJLTZ6OJXQbCKjM2
WhatsApp.com
WhatsApp Group Invite
ኹጥባ_የሱፍዮች መንዙማ በቁርአንና በሓዱስ ሚዛን አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ
🌐 قَصَائِدُ الصُّوفِيَّةِ بِمِيزَانِ الكِتَابِ وَالسُّنَّةِ
🌐 የሱፍዮች መንዙማ በቁርአንና በሓዲስ ሚዛን
🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/3877

💧ጣፋጭ ቂረአት💧
〰〰〰〰〰〰
▪️ሃሰኑል በስሪ - (رحمه الله) እንድህ ይላል !
✅በሶስት ነገራቶች ላይ ጥፍጥናን ካገኛችሁ ፈልጉት።አልበለዚያ በሩ ዝግ ነው።
▪️በሶላት
▪️በዚክር
▪️በቁረአን
📚مدارج السالكين [(٢ /٣١٣)].
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
〰〰〰〰〰〰
▪️ሃሰኑል በስሪ - (رحمه الله) እንድህ ይላል !
✅በሶስት ነገራቶች ላይ ጥፍጥናን ካገኛችሁ ፈልጉት።አልበለዚያ በሩ ዝግ ነው።
▪️በሶላት
▪️በዚክር
▪️በቁረአን
📚مدارج السالكين [(٢ /٣١٣)].
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
✅«ምክር ከታላቁ ሶሀቢይ አቡ ደርዳዕ»
አቡደርዳዕ (ረዲየሏሁ አንሁ) እንዲህ ይሉ ነበር፦
💦በነፍሴ ላይ የውመልቂያማ በጣም ከሚያሰስፈራኝ ነገር ለኔ እንድህ ልባል ነው፣ አንተ አቡደርዳዕ ሆይ አውቀህ ነበር፣ ባወከው ነገር ሠራህበትን?
🎓እንዲሀህም ይሉ ነበር፦ ከሞታቹህ ቡሀላ የሚያጋጥማቹህን ብታውቁ ኑሮ ምግብን በፍላጎት አትመገቡም ነበር፣ በፍላጎት መጠጥን አጠጡም ነበር።መጠለያ ቤትንም አትገነቡም ነበር,
{الداءوالدو} [/46]

"ቀልብህ ውስጥ ያለውን በሽታ በዓለም ላይ አሉ የሚባሉ ዶክተሮች እንዲያስወግዱልህ ብትሯሯጥ እነደ ቁርኣን ያለ ፈውስ በፍፁም አታገኝም።"
ሸይኽ ዑሰይሚን(ረሂመሁላህ)
ሸይኽ ዑሰይሚን(ረሂመሁላህ)
لَوْ أَنزَلْنَا هَٰذَا الْقُرْآنَ عَلَىٰ جَبَلٍ لَّرَأَيْتَهُ خَاشِعًا مُّتَصَدِّعًا مِّنْ خَشْيَةِ اللَّهِ ۚ وَتِلْكَ الْأَمْثَالُ نَضْرِبُهَا لِلنَّاسِ لَعَلَّهُمْ يَتَفَكَّرُونَ
✅ይህንን ቁርኣን በተራራ ላይ ባወረድነው ኖሮ ከአላህ ፍራቻ (የተነሳ) ተዋራጅ ተሰንጣቂ ኾኖ ባየኸው ነበር፡፡ ይህችንም ምሳሌ ይገመግሙ ዘንድ ለሰዎች እንገልፃለን፡፡
✅ይህንን ቁርኣን በተራራ ላይ ባወረድነው ኖሮ ከአላህ ፍራቻ (የተነሳ) ተዋራጅ ተሰንጣቂ ኾኖ ባየኸው ነበር፡፡ ይህችንም ምሳሌ ይገመግሙ ዘንድ ለሰዎች እንገልፃለን፡፡
د (1) تفسير جزء عم - سورة النبأ - من الآية 1 إلى 30 الشيخ أول 3…
الشيخ أول بن أحمد الكميسي - حفظه الله
ቁርኣን ተፍሲር
ጁዝ ዓምመ
🎧 ሡረቱል ነበእ
#ክፍል_①
🎤በተከበሩት ሸይኽ አወል ቢን አሕመድ አል ኬሚሲይ
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
ጁዝ ዓምመ
🎧 ሡረቱል ነበእ
#ክፍል_①
🎤በተከበሩት ሸይኽ አወል ቢን አሕመድ አል ኬሚሲይ
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed