💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.69K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته
📍በጅምር ላይ ያለ የፈትሑል መጅድ ኪታብ ቂርአትን  ከመጀመሪያዉ ጀምረን አብረን ሙራጀአ እናድርግ፦
*ትምርቱ መለቀቅ ሳይጀመር ወንድም* እህቶቻችሁን  በዚህ ገብተን አድ አድድድ  በማድረግ  ሊንኩን ሼር በማድረግ  ወደ ወደመልካም ነገር
እንጠቁማቸዉ።

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን አደም*
↓↓↓↓↓↓

ኮድ
https://chat.whatsapp.com/LyGimlbL7qk7Ia9dXgEQts
↓↓↓↓↓
ኮድ
https://chat.whatsapp.com/LRRwzUiJLTZ6OJXQbCKjM2
ኮድ ሁለት ላይ ተቀላቀሉ

=
👍3
የጧት  ዚክር እንዳንረሳ !!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
የጠዋትና የማታ ዚክር ለሰው ልጅ
ከምግብና ከውሀ በላይ አስፈላጊ ነው::

ኢብኑ ተይሚያ

=
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለ አሏህ ብለን እርዳት ... መቼም ሙዕሚን መዳረሻው ጀነት እስኪሆን ድረስ  መልካምን ነገር አይጠግብም። እህታችን ዘይነባ እንደሻው ትባላለች ።ባለትዳር እና የልጆች እናት ነች ።ጥሩ የሚባል የራሷ ገቢ ነበራት  ፤አሏህ አይፈትንና ስራቸው ከሰረና እዳ ውስጥ ገቡ ባለቤትዋ ኑሮን ለማሸነፍ እና እዳውን ለመክፈል የቀን ስራ ቢሰራም በድንገተኛ ህመም የአልጋ ቁራኛ ሆነ .....አሏህ ንብረታችሁን ፣ጤናችሁን ፣ኢማናችሁን እንዲጠብቅላችሁ በመኘየት እንርዳ ... ካልቻልን ሼር ላይክ እናድርግ

1000449572557 ዘይነባ እደሻዉ
0908509393    ደውላችሁ አፅናናት አብሺሪ በሏት!

ከ እሷ እንደበት ሙለውን ለመስማት በዚህ ሊንክ ግቡና አዳምጡት 👇https://t.me/Eznetttt/442
👍6
አሮጊቷ መከረቻት!!
--------------------

وقالت العجوز ذات مرة : يا بُنيتي
‏" الزوج الصالح أبٌ بعد أب"
تمهلي وتريثي و أحسنى إختيارهُ ‌🌱

ከእለታት አንድ ቀን አሮጊቷ
ልጄ ሆይ፦
መልካም ባል ከአባት በኋላ አባት ነው።
ስለሆነም ፍጥነትሽን ቀንሽ
     ጊዜ ወስደሽ ምርጫሽን አስተካክይ!!

t.me/nuredinal_arebi
👍17
ህይወትን ጠላታቹህ ሳይሆን
ጓደኛችሁ አድርጓት'' አህባቢ🥀
👍14
~ቁርአንን በማስተንተን ማንበብ ፣
~አይኖችን ካልተፈቀዱ ነገሮች ማቀብ~የሌሊትን ሰላት መስገድ ፣
~ምላስን ከሃሜትና ከረከሱ ርእሶች መጠበቅ  ፣
~የመቃብርን ቦታ መጎብኘት
እና
~አኺራን ማስታወስ የልብን ድርቅና ለማከም ፍቱን መድሃኒቶች እንደሆኑ ዑለማእ ያወሳሉ

ኡስታዝ ሙሀመድ ሲራጅ

t.me/https_Asselfya
👍7
🍁 كَيفَ يُستَقبل رَمضَان؟

➊ - الفَرح بِدخُول الشَّهر، فكَم مِمن سَبق عَليه الأجل قَبل بلُوغ الشَّهر، وإنَّ مِن شُكرك لِنعمَة اللَّه عَليك فِي بلُوغ هـٰذا الشَّهر العَظيم أنْ تَحرص علىٰ الجَد والاجتَهاد في طَاعة اللَّه فِيه.

➋ - التَّوبة النَّصوح مِن كُل ذَنب وخَطيئة، والتَّوبة النَّصوح لابُد أنْ يتَوفر فِيها الشُّروط:

① - النَّدم علىٰ فَعل الذُّنوب.
② - والعَزم علىٰ عَدم العَودة إليهَٰا.
③ - والإقلاع عَنهَٰا تمامًا.
④ - إعادة الحُقوق إلىٰ أهلهَٰا أو يَتحلّلهٖم مِنهَٰا.

🍁 قالَ بَعضُ السَّلَفِ :
« كَانُوا يَدعُونَ اللَّهَ سِتَّةَ أَشهُرٍ أنْ يُبَلِّغَهُم شَهْرَ رَمَضَانَ، ثُمَّ يَدعُونَ اللَّهَ سِتَّةَ أَشهُرٍ أنْ يَتَقَبَّلَهُ مِنهُم ».

📔 لَطَائِفُ المَعَارِف(صـ٤٧٥)
👍3
<<በቅርቡ ሊሆን ይችላል በላቸው>>

ከችግር በኋላ ድሎት አለ፣ ከህመም ማግስት ጤና ይመጣል፣ ከብቸኝነት ወድያ የሚያጫውት ወዳጅ ይተ’ካል። ብቻ ታገስ ሁሉም ቀኑን ይጠብቃል እንጂ እንደራቀ አይቀርም።
👍26
ቁርአንን ለመሀፈዝ መንገዱን እንጀምረው አጋዡ አላህ ነው!

~
t.me/https_Asselfya
👍20
Forwarded from ፈዋኢድ (عبد الرزاق بن محمد)
ሰዎች ስራ የለም ነው እያሉ ያሉት።ስራ የለም እያልክ ዝም ብለህ ከምታወራና ከምታዛጋ ደንበኛ ካልመጣ ቁርኣንህን ከፈት አድርገህ አንብብ።ቁርአንና ስልክ ማንበብ የተለያየ ነው !
🎙#ሸይክ ሙሐመድ ዘይን አደም ሓፊሁላህ
👍11
▪️إِنَّكَ مَيِّتٌ وَإِنَّهُم مَّيِّتُونَ
አንተ ሟች ነህ፤ እነርሱም ሟቾች ናቸው፡፡
▪️ثُمَّ إِنَّكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ عِندَ رَبِّكُمْ تَخْتَصِمُونَ
ከዚያም እናንተ በትንሣኤ ቀን እጌታችሁ ዘንድ ትከራከራላችሁ፡፡

ሱረቱል ዙመር 30-31
=
👍2
🔖ዉድ እህቴ ሆይ!! በማንኛዉም ነገር ጥብቅ ሁኝ። ለጌታሸ ታዛዠ ሁኝ !!

وَمَرْيَمَ ٱبْنَتَ عِمْرَٰنَ ٱلَّتِىٓ أَحْصَنَتْ فَرْجَهَا فَنَفَخْنَا فِيهِ مِن رُّوحِنَا وَصَدَّقَتْ بِكَلِمَٰتِ رَبِّهَا وَكُتُبِهِۦ وَكَانَتْ مِنَ ٱلْقَٰنِتِينَ

~የዒምራንን ልጅ መርየምንም ያችን ብልቷን የጠበቀችውን (ምሳሌ አደረገ)፡፡ በእርሱም ውስጥ ከመንፈሳችን ነፍፋን፡፡ በጌታዋ ቃላትና በመጻሕፍቱም አረጋገጠች፡፡ ከታዛዦቹም ነበረች፡፡

=

t.me/https_Asselfya
👍7
ቁርዓንን ለመቅራት ወይም ሙራጀዓ ለማድረግ የግድ ረመዷንን መጠበቅ ስህተት ነው።
👍13
ብዙም ሳንርቅ መሀል መንገድ ላይ የአንዳንድ እንስቶች ወግ ሽበት ያወጣል።  … ክብሯን ከማይጠብቁላት ሰዎች ዓለም የሚመዘዝ ሽበት። ስለመጨረሻቸው ግድ ከማይሰጣቸው የልብ ቀልደኞች ሰፈር የሚመነጭ ሽበት።

ከዚያም እርሷን የሚያከብራት አንድ ወንድ እርሷን ከሚያፈቅሯት ሺህ ወንዶች እንደሚሻል ትደርስበታለች። ምናልባት ሳይረፍድ ወይም ረፍዶ።  …  ሁሉም ወንድ አንዲት ሴትን ሊወዳት ይችላል። ሊያከብራት የሚችለው ግን ከስጋዊ ስሜቱ ራሱን ማስበለጥ የቻለና፣ የአስተውሎት ነብይ የተላከለት መሆኑን ትደርስበታለች።  "ይህ ወንድ  ይመስለኛል … ከውብ የቅርፅ ዓለምና የስጋ ትንፋሽ መሻገር የሚችለው።"  ትላለች።

በእዝነት ከቨሯ ውስጥ ጥንካሬዋን የሚያይ፣ ከቆራጥነቷ መድረክ ጀርባ የሚኖር ልስላሴዋን፣ ከድርቅናዋ ዓይን ላይ ልጅነቷን ማንበብ የሚችለውም እንዲህ ዓይነቱ ይመስለኛል።

“ከሷ የተሻለ አልተሰጠኝም። (ኸዲጃኮ) ሰዎቹ በካዱኝ ጊዜ በእኔ አምናለች። ሌሎች ሲያስተባብሉኝ እውነትነቴን አረጋግጣለች። ሰዎች ሲከለክሉኝ በሀብቷ ደገፋኛለች። ” ባሉት መልዕክተኛ ላይ የአላህ ሰላም ይስፈን።
t.me/abdu_rheman_aman
👍6
ረመዳንን እንዴት እናሳፈው
አጫጭር ምክሮች
አዲስ ወቅታዊ ሙሓደራ

◍ርእስ - ረመዳንን እንዴት እናሳልፈው

🎙ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ

       🔗 t.me/Achachir_mkroch
🔖ጥንቃቄ
~
~በተለያዩ ሚዲያዎች የጀመረዉን አያ እንኳ ሳይጨርስ ቁርአንን ቁርጥርጥ እያደረጋችሁ የምትለቁ ሠዎች ጥንቃቄ አድርጉ።

~
👍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖አዋጅ  አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ!!

❖  سبحان اللّہ ..
الحمد للّہ ..
لا إلّہ إلا اللّہ ..
اللّہ أڪبر 

~

t.me/https_Asselfya
😤☹️🙁☹️አል- ዋዓድ😵🤔🙁😝

🔣የሙስሊሙ ማህበረሰብ መዘናጋት ትልቅ
🔣ዋጋ እያስከፈለ ያለበት ተጨባጭ ላይ ነው
ያለነው ለዚህም ምሳሌ በጉራጌ ዞን እነሞር እነር
በሚባለው ወረዳ እየሆነ ያለው በቂ ምሳሌ ነው

ለመሆኑ  በዚህ ቦታ እየሆነ ያለው ምንድነው ⁉️

⬇️ሙሉ ፅሁፍ⬇️
✈️ t.me/+eWy4dgKs3GZkODA0
➡️ t.me/+eWy4dgKs3GZkODA0
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM