💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
🔖አላህ ዘንድ ሰዎች የበላይ የሚሆኑበት የእውቀት ዘርፍ# ሸሪዓዊ እውቀት ነው።

ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ مِنكُمْ وَٱلَّذِينَ أُوتُوا۟ ٱلْعِلْمَ دَرَجَٰتٍۢ ۚ

አላህ ከናንተ እነዚያን ያመኑትንና እነዚያንም ዕውቀትን የተሰጡትን በደረጃዎች ከፍ ያደርጋል፡፡

~
አስመሳይን ጓደኛን ተጠንቀቅ‼️

ሲያገኝህ እንደሚያምንህ ያረጋግጥልህና ከአንተ ዘወር ሲል ግን አንተን በመጥፎ እሚያነሳ ጊንጥ ይሆናል።
👍2
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
አስመሳይን ጓደኛን ተጠንቀቅ‼️ ሲያገኝህ እንደሚያምንህ ያረጋግጥልህና ከአንተ ዘወር ሲል ግን አንተን በመጥፎ እሚያነሳ ጊንጥ ይሆናል።
ጓደኛ ብዙ አይነት ነው

እንደ አየር የሆነ አለ

👉በሁሉ ነገር የሚያስፈልግህ..❶

እንደ ምግብ የሚሆን አለ

👉መገጫገጭ ቢኖርም ታግሰኸው የምትቀጥለው..❷

እንደ መዳኒት የሆነ ጓደኛ አለ

👉አንዳንዴ የሚጠቅም...❸

እንደ አስካሪ መጠጥ የሆነ ጓደኛ አለ

ልትርቀው የሚገባ
👍2
~ይህ መድሃኒት ባይኖረን ምን ይውጠን ነበር።

"ጉዞው የብቸኝነት እንደሆነ፣ አብሮኝም የሚጓዝ ወዳጅ እንደሌለኝ ሳውቅ ቁርዓንን ሃፈዝኩ።"

ሀሰን አል በስሪይ رحمه الله
👍9
⭕️👉ተከታታይ ፅሁፍ ስለረመዷን አህካም ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

【ክፍል አንድ 0⃣1⃣】
〰〰〰〰〰〰〰
👉ረመዷንን ግዴታ የሚሆንባቸው ሰዎች

ረመዷን በገባ ወቅት በትኩሱ (ቀዷ ሳያደርጉ) መፃም ግዴታ የሚሆንባቸው አካላቶች

⭕️👉ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርት ያሟላ ማንኛውም ሰው ረመዷንን መፃም ግዴታ ይሆንበታል። ፃሙንም አላህ ዘንድ ተቀባይነት ያገኛል። ከወቅቱ ማዘግየት ግን አይፈቀድለት። እነዚህ መስፈርቶች፦

▪️ሙስሊም የሆነ👉 ካፊር ይወጣል
▪️ለአቅመ አዳም የደረሰ👉 ህፃን ይወጣል
▪️አቅሉ ጤነኛ የሆነ👉 እብድ ይወጣል
▪️መንገደኛ ያልሆነ👉 ሙሳፊር ይወጣል
▪️መፆም የሚችል👉 የማይችል ሰው ይወጣል
▪️ጾምን ከልካይ ከሆኑ ነገሮች ሰላም የሆነ▪️ ፃም ከልካይ ምክንያት ያለበት ይወጣል

✅ ይህንን መስፈርት ያሟላ ሰው ወዳው በግዜው መጾም እንዳለበት የቁረአንና የሀድስ መረጃ እንዲሁም የሙስሊሞች ስምምነት ያመላክታል።

◾️ شَهْرُ رَمَضَانَ ٱلَّذِىٓ أُنزِلَ فِيهِ ٱلْقُرْءَانُ هُدًۭى لِّلنَّاسِ وَبَيِّنَٰتٍۢ مِّنَ ٱلْهُدَىٰ وَٱلْفُرْقَانِ ۚ فَمَن شَهِدَ مِنكُمُ ٱلشَّهْرَ فَلْيَصُمْهُ ۖ
➀(እንድትጾሙ የተጻፈባችሁ) ያ በርሱ ውስጥ ለሰዎች መሪ ከቅን መንገድና (ሀቅና ከባጢል) ከሚለዩም ገላጮች (አንቀጾች) ሲኾን ቁርኣን የተወረደበት የረመዳን ወር ነው፡፡ ከእናንተም ወሩን ያገኘ ይፁም።

✅قال النبيﷺ: ((إذا رأيْتُمُ اله‍لالَ فصُومُوا))
➁【ጨረቃን ባያችሁ ግዜ ረመዷንን ጹሙ】
📚 مُتَّفَقٌ عَليْهِ

➂ ከላይ የጠቀስናቸው መስፈርቶች ያሟሉ ሰዎች ረመዷንን ያለ ቀዷእ ወዳው በትኩሱ እንደገባ መፃም ግዴታ በመሆኑ ላይ የሙስሊሞች ስምምነት እንዳለ ኢብኑ ኡሰይሚን ገልፀዋል።
📚 مجالس شهر رمضان (٤٦)

🔘 ክፍል ሁለት ይቀጥላል ኢንሻአላህ
               ፧              ፧
               ፧              ፧
t.me/https_Asselfya
ሙሓደራ 221 የተውሒድ አንገብጋቢነት እና በሱ ላይም መፅናት .mp3
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ሙሓደራ 221

የተውሒድ አንገብጋቢነት እና በሱ ላይም መፅናት

↪️ በ ቡታጅራ ከተማ የተደረገ ሙሓደራ

🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)

https://t.me/UstazKedirAhmed/8378
👍3
🔖ብዙ ባሎች በሚስቶቻቸው ሰበብ ለቅናቻው መንገድ ተመርተዋል። ሌሊት መቆም የማያውቁ ብዙ ወንዶች ከሚስታቸው ጋር ሌሊት ተነስተው መስገድ ጀምረዋል። አንድ ሰው የዲን ባለቤት ከሆነች ከመልካም ሚስት በተቆራኘ ቁጥር ይረጋጋል፤ እረፍት ያገኛል፤ ደስተኛ ሆኖ ይኖራል።

الشَّيخ فرحان العنزي حفظه الله.

t.me/https_Asselfya
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

"ዱንያ መጣቀሚያ ነች። ከዱንያ መጣቀሚያ ውስጥ ከመልካም ሚስት የሚበልጥ ምንም ነገር የለም።" [ሶሒሕ ኢብኒ ማጀህ፡ 1516]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
👍4
10 ምክሮች ለእህቶች
በኡስታዝ አቡ ረይስ
አስር ምክሮች ለእህቶች - በረመዷን።
ከኡስታዝ አቡ ረይስ ሙሓዶራ የተወሰደ።
=
1- ለረመዷን ወር መድረስ ትልቁ የአላህ ፀጋ ስለሆነ ማመስገን ይገባናል።

2- ረመዷንን እንዴት ነው የምትቀበይው?
   - በትክክለኛ ተውበት።
   - ሶላትን በወቅቱ በመስገድ።
   - ከመጥፎ ተግባራት በመራቅ።
   - ዚክር፣ ዱዓ እና ቁርአን በመቅራት።
   - ለመልካም ሾል ቁርጠኛ በመሆን።

3- የፆም ህግጋቶችን ፆም ከመግባቱ በፊት ተማሪ።

     ፆምን የሚያበላሹ ነገሮች፦
1- የግብረ ስጋ ግንኙነት።
2- የሐይድ እና የኒፋስ ደም መውጣት።
3- በመሳሳምና በመነካካት ዘር ፈሳሽ ማውጣት።
4- መብላት፣ መጠጣጥ እና ሁለቱን የሚተኩ ነገሮች። የምግብ መርፌ ይመስል።


4- ረመዷን የሶላት ወር ነው።
5- ረመዷን የቁርአን ወር ነው።
6- አካሎችሽ ባጠቃላይ ይፁሙ።
7- ረመዷን የመስጠትና የመለገስ ወር ነው።
8- ረመዷን የፆም ወር እንጂ የምግብ ወር አይደለም።

9- ጊዜሽን በአግባቡ ተጠቀሚ።
- በገበያዎች አትዙሪ።
- ዘመድ ዚያራ አታብዢ።
- በቀን እንቅልፍ አታብዢ።
- መጥፎ ስብስብን እራቂ።
- ያለ አስፈላጊ ነገር ከቤት አትውጪ።
- የሙሰልሰል ፊልም ቦታዎችን እራቂ።

10- የመጨረሻዎቹን አስሩን ቀኖች ተጠቀሚባቸው።

ረመዷንን ደርሰው ቀኑን በፆም
ሌቱን በቂያም ከሚያሳልፉት ያድርገን::
👍5
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
⭕️👉ተከታታይ ፅሁፍ ስለረመዷን አህካም ዳሰሳ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 【ክፍል አንድ 0⃣1⃣】 〰〰〰〰〰〰〰 👉ረመዷንን ግዴታ የሚሆንባቸው ሰዎች ረመዷን በገባ ወቅት በትኩሱ (ቀዷ ሳያደርጉ) መፃም ግዴታ የሚሆንባቸው አካላቶች ⭕️👉ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርት ያሟላ ማንኛውም ሰው ረመዷንን መፃም ግዴታ ይሆንበታል። ፃሙንም አላህ ዘንድ ተቀባይነት ያገኛል። ከወቅቱ ማዘግየት ግን አይፈቀድለት። እነዚህ መስፈርቶች፦…
⭕️👉ተከታታይ ስለ ረመዷን አህካም ዳሰሳ
               ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

【ክፍል ሁለት 0⃣2⃣】
〰〰〰〰〰〰
◾️ካፊር እና ፃም
〰〰〰〰〰〰
↪️ 【ነጥብ አንድ】👉 ካፊር ቢፃም ፃሙ ተቀባይነት ያገኛልን⁉️
〰〰〰〰
◾️ካፊር የሆነ ሰው በኩፍሩ እስካለ ድረስ ረመዷንን መጾም ግዴታ አይሆንበትም። ቢፃም ራሱ ረሀብና ጥማት ከማትረፍ ውጪ ተቀባይነት አይኖረውም። ነገር ግን ይህ ማለት ነገ አላህ ፊት አይጠየቅበትም ማለት አይደለም። ምክንያቱም ማንኛውም ስራ አላህ ዘንድ ተቀባይነት ይኖረው ዘንድ እነዚህ ሶስት መስፈርቶች የግድ መሟላት አለባቸው።
① ኢስላም
② ኢኽላስ
③ ሙታበአ
ስለዚህ ካፊር የተውሂድ ባለቤት ስላልሆነ ማንኛውም መልካም ስራ ቢሰራ ተቀባይነት አያገኝም ውድቅ ይሆናል።

↪️ 【ነጥብ ሁለት】👉 ካፊር የነበረ ሰው በረመዷን በቀኑ ክፍለ ጊዜ ቢሰልም⁉️

✅ አንድ ሰው ረመዷን ከመግባቱ በፊት ቢሰልም ከመስለምሙ በፊት ያሳለፋቸው ያልፃማቸው አመታቶች ቀዷ አውጣ ወይም ፁም አይባልም።
📍አንድ ሰው ረመዷን ወር ላይ የተወሰኑ ቀናቶች ካለፋ በኋላ ቢሰልም እነዛ የሰለመበት ወር ላይ ከመስለሙ በፊት ሳይፃም ያሳለፋቸው የተወሰኑ ቀናቶች ቀዷ አውጣ አይባልም።

⭕️👉 አንድ ሰው ረመዷን ላይ በቀኑ ክፍለ ጊዜ ቢሰልም ከዛ ከሰለመበት ሰአት ጀምሮ ከምግብ ከመጠጥ መታቀብ ግድ ይለዋል። ምክንያቱም ልክ እንደሰለመ ረመዷን መፃም ግዴታ ከሆነባቸው ሰዎች ቁጥር ውስጥ ይገባል። ነገር ግን የዛን ቀን ቀዷ አውጣ በምትኩ በሌላ ቀን ፁም አይባልም። ምክንያቱም ይህ ሰው ፃም መያዝ ግዴታ በሆነበት ሰአት (ፈጅር) ላይ ሙስሊም ባለመሆኑ ቀዷ ማውጣት ግደታ ከሚሆንባቸው ሰዎች ውስጥ አይመደብም።

◾️ለዚህ መረጃው የአላህ ሱብሀነሁ ተአላ ንግግር ነው
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
◾️قُل لِّلَّذِينَ كَفَرُوٓا۟ إِن يَنتَهُوا۟ يُغْفَرْ لَهُم مَّا قَدْ سَلَفَ
ለነዚያ ለካዱት በላቸው፡- ቢከለከሉ (ቢቶብቱ) ለእነሱ በእርግጥ ያለፈውን (ሥራ) ምሕረት ይደረግላቸዋል፡፡

🔘 ክፍል ሶስት ይቀጥላል ኢንሻአላህ
               ፧              ፧
               ፧              ፧
t.me/https_Asselfya
t.me/https_Asselfya
👍1
VID_20250223_173942_139
🔖በራስ መተማመን የሚጨምሩልን ነገሮች !!

~
t.me/https_Asselfya
👎2👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አዎ! እድሉን እንጠቀምበት።

"ሳንጠቀምበት ይሄም ትቶን እንዳይሄድ!!
👍5
📌 የረመዷን መምጣት ታሳቢ በማድረግ ነገ ሰኞ የካቲት 18  ከምሽቱ በቀጥታ ስርጭት  3:00 ላይ ሙሀዶራ ይኖራል ።

📗 الوصايا لمن أدرك رمضان
ረመዷንን ለደረሰ ምክሮች

🎙 በወንድም አቡ ኡሰይሚን

👉ሼር በማድረግ የኸይር ስበብ ይሁኑ !

   t.me/MohamedAliEdris
  t.me/MohamedAliEdris
👍2
ጥያቄ
✍ ከሚከተሉት ውስጥ የረመዳን ወር ከሌሎቹ 11 ወራቶች ለየት የሚያደርጉት የራሱ የሆኑ መለያወች መካከል የሆነው የቱ ነው??

(ትክክለኛው መልስ ሰታገኙ
ጠቃሚ ቻናሎች ታገኛላችሁ  +add📈
👇👇
👍3
🔖የቻለ ነገ ሰኞ ይፁም ።

~አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ በማመስገንና ኢባዳን በማሳመር ላይ አግዘኝ"።

~
👍8
💎لَّا يُؤَاخِذُكُمُ ٱللَّهُ بِٱللَّغْوِ فِىٓ أَيْمَٰنِكُمْ وَلَٰكِن يُؤَاخِذُكُم بِمَا كَسَبَتْ قُلُوبُكُمْ ۗ وَٱللَّهُ غَفُورٌ حَلِيمٌۭ

~በመሐላዎቻችሁ በውድቁ (ሳታስቡ በምትምሉት) አላህ አይዛችሁም፡፡ ግን ልቦቻችሁ ባሰቡት ይይዛችኋል፡፡ አላህም በጣም መሐሪ ታጋሽ ነው።
~
አንዳንድ ነገራቶች ይቀየራሉ ይስተካከላሉ እያልክ ደስታህን፣ፈገግታህን፣ህልምህን አታሳልፍ ምክኒያቱም ቀናቶች አይመለሱመና ደስተኛ የሚያደርግህን ስራ ።

telegram.me/abutoiba
👍11