💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
~የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል፣

ሱረቱል በቀራን ቅሯት እርሷን መሀፈዝ በረካን ያመጣል እርሷን መተው ፀፀትን ያወርሳል ድግምተኞችም በፍፁም እርሷን መቋቋም አይችሉም።

(ሙስሊም ዘግበውታል)

t.me/https_Asselfya
~መልካም ነፍስ ለሰወች መልካም በመዋል ትደሰታለች ፡ መጥፎ ነፍስ ሰወችን በማስከፋት ትደሰታለች።

~
《ልኑር በዝምታ 》

ዝምታም ድምፅ ኣለው
ሰምቶ ላዳመጠው
አርቆ ላጤነው
የብልህ ዝምታ
ትርጉሙ ሲፈታ
በሚገባው ቦታ
ፋይዳው ሲያመዝን
ዝምታ ማውራትን
ሳይደረድር ቃላት
ሀሳቡን ሲረዱት
ዝምምምምምም… ያለም አንደበት
ከልብ ብትሰሙት
ቁምነገር ኣለበት
  ‼️

t.me/https_Asselfya
Audio
▪️القلب المريض!

استمع للشيخ العثيمين رحمه الله.
t.me/https_Asselfya/7152
~ሴትልጅ  ተፈላጊ እንጅ ፈላጊ አደለችም!!

~
✅ የጧት ዚክር አይርሱ..!!

ዚክር፦ የቀልብ ብርሀን፣ የልብ መድሀኒት፣ የአካል ብርታት፣ የምላስ ጌጥ ነው።


▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.  

አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡

(ቲርሚዝይ)

t.me/https_Asselfya
🔍አላህ ዘንድ ሰዎች የበላይ የሚሆኑበት የእውቀት ዘርፍ ሸሪዓዊ እውቀት ነው።

ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ مِنكُمْ وَٱلَّذِينَ أُوتُوا۟ ٱلْعِلْمَ دَرَجَٰتٍۢ ۚ

አላህ ከናንተ እነዚያን ያመኑትንና እነዚያንም ዕውቀትን የተሰጡትን በደረጃዎች ከፍ ያደርጋል፡፡

(ሙጃዲላ 11)

t.me/https_Asselfya
ነገራቶችን ተቋቁመሸ መፍትሄ መፈለግ የምችይ ብልህ ጠንካራ áŠĽáŠ•áˆľá‰ľ ሁኒ።

~
አስጊና አሰቃቂ አስፈሪ ጨለማ
መብራት የሌለበት ቲንሸየ ሻማ
ማይነጋ መሳይ የሀሳብ ቀጠሮ
በመከጀል ተስፋ ነገን ዛሬ ቋጥሮ

መንጋቱን ታያለክ ባሳብ ተወጥሮ

        ↷ ⇣🌹⇣↷
ቀናችንን በዚክር እጀምረው
.....!!
t.me/https_Asselfya
~በጣም የከፋው ነገር አላማወቅህ ሳይሆን አለማወቅህን አለማወቅህ ነው። ምክንያቱም አውቃለው ስለምትል ለመማርም አትጥርም ፤ ሰው ሊያስረዳህ ቢሞክርም ለመቀበል ዝግጁ አትሆንም።
የሚገርመዉ

አድ ሠዉ ስለትዳር ሲፅፍ አግብቶ ስለመፋታት ሢፅፍ ተፋቶ ስለመከፋት ሲፅፍ ተከፍቶ ስለህመም ሲፅፍ ታሞ በቃ በሚያደርገዉ ነገር ሁሉ ከሡጋ ያያይዙታል ሀታ ስለሞት ቢፅፍራሡ ሞቶ የሚመስላቸዉስ መች ይጠፉና ።
~ሶስት ነገሮች በህይወታችን የማንመልሳቸው ......
➀ኛ የተናገርነው ቃላት
➁ያለፈ ግዜ
➂ያሳለፍነው ምርጥ ወቅት

~
t.me/https_Asselfya
👍1
የመኳረፍ አደጋዎች
~
መኳረፍ የሚያስከትላቸው ብዙ አደጋዎች አሉት። በዚህም የተነሳ ነብዩ ﷺ ሙስሊሞች እርስበርሳቸው ከሶስት ቀን በላይ እንዳይኳረፉ አሳስበዋል። በተጨባጭ ዲናዊ ጉዳይ መነሻ የሚኖርን ማኩረፍ በተመለከተ በተገቢነቱም ላይ ሆነ በቆይታው ላይ ለመወሰን የራስን ስሜት ወደ ጎን በማድረግ ጥቅምና ጉዳቱን ማስላት ያስፈልጋል። በዱንያዊ ጉዳይ ላይ የሚገጥምን መቀያየም በተመለከተ ግን ከሶስት ቀን ያለፈ መኮራረፍ ጥብቅ ክልከላ የመጣበት ጉዳይ ነው። ብዙ የሚከተሉት መዘዞችም ይኖራሉ። የተወሰኑትን ልጥቀስ፦

1.  የተኳረፉ ሰዎች የሚሰሩት መልካም ሾል ወደ አላህ አይወጣም። ይሄ እጅግ ከባድ የሆነ የኩርፊያ ውጤት ነው። ነብያችን  እንዲህ ይላሉ፦
تُفْتَحُ أَبْوَابُ الْجَنَّةِ يَوْمَ الِاثْنَيْنِ وَيَوْمَ الْخَمِيسِ، فَيُغْفَرُ لِكُلِّ عَبْدٍ لَا يُشْرِكُ بِاللَّهِ شَيْئًا، إِلَّا رَجُلًا كَانَتْ بَيْنَهُ وَبَيْنَ أَخِيهِ شَحْنَاءُ، فَيُقَالُ : أَنْظِرُوا هَذَيْنِ حَتَّى يَصْطَلِحَا، أَنْظِرُوا هَذَيْنِ حَتَّى يَصْطَلِحَا، أَنْظِرُوا هَذَيْنِ حَتَّى يَصْطَلِحَا ".
“የጀነት በሮች ሰኞ ቀንና ሐሙስ ቀን ይከፈታሉ። ከዚያም ለያንዳንዱ በአላህ ላይ ምንም የማያጋራ ሙስሊም ምህረት ይደረግለታል። በእሱና በወንድሙ መካከል ጥላቻ (ቂም) ያለበት ሰው ሲቀር። ‘እነዚህን እስከሚታረቁ ድረስ አቆዩ’ ‘እነዚህን እስከሚታረቁ ድረስ አቆዩ’ ይባላል።” [ሙስሊም፡ 2565]
2.  መኳረፍ ከዲን ይዘጋል። መመካከር (ነሲሐ) በሐዲሥ ዲን (ኢስላም) ተብሎ እንደተገለፀ አስታውሱ። የተኳረፈ ሰው ይህንን ዲን ሊተገብር አይችልም።
3.  መኳረፍ አንድ ሙስሊም በሌላው ላይ ያለውን ሐቅ እንዳይውወጣ በር ይዘጋል። ሲገናኙ ሰላምታ ማቅረብ፣ ቢታመሙ መጠያየቅ፣ ሀዘን ቢደርስ ማፅናናት (ተዕዚያ መድረስ)፣ በድግስ ላይ መጠራራትና መገኘት፣ ቢሞቱ ጀናዛ ላይ መስገድ፣ መሸኘትና መቅበር ይቀራል መኮራረፍ ሲኖር። ይሄ በጣም ከባድ ነገር ነው።
4.  መኳረፍ ሌላም ፀያፍ ነገር አለው። ያኮረፉት ሰው በሚገጥመው ችግር መደሰት፣ በሚያገኘው መልካም ነገር ደግሞ ማዘንና መከፋትን ያስከትላል። ይሄ ከኢስላማዊ አደብ በእጅጉ የራቀ ዘግናኝ ጥፋት ነው።
5.  መኳረፍ ያኮረፉት አካል በሚቸገር ጊዜ ከጎኑ እንዳይቆሙ ያግዳል። የተኮረፈው አካል ወላጅ፣ እህት፣ ወንድም፣ ቅርብ ቤተሰብ ሲሆን የሚኖረውን መቆራረጥ ደግሞ አስቡት። “ዝምድናን ቆራጭ ጀነት አይገባም” የሚለውን አስታውሱ።
6.  መኮራረፍ አንዱ ሌላውን መስደብ፣ ማማት፣ ሚስጥር ማውጣት፣ በውሸትም በእውነትም ማነወርና ስም ማጥፋት ይከተለዋል። ይሄ ደግሞ ከከባባድ ወንጀሎች ውስጥ የሚቆጠር ሌላ ተደራቢ ጥፋት ነው።
(የቡሉጉል መራም ሸርሕ ከሆነው ሚንሓቱል ዐላም ኪታብ፡ 10/114 የተወሰደ)

ኢብኑ ሙነወር
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
👉የብሀል የሴቶች የወንዶችም የተለያዩ አልባሳትን በሚፈልጉት ዲዛይነር ሰርተን እናስረክባለን
👉 አዲራሻችን አዲስ አበባ መገናኛ የሁሉ መገኛ ነኝ
👉 በምትፈልጉት ዲዛይነር በእጃችን ሰርተን እንዲናስረክበዎት ከፈለጉ
➘➘➘➘➘➘➘
‎00 251 91 860 2483‎
00966597864485 ደውለው ይዘዙን

💎 ሼር በማድረግ የኸይር ተካፋይ ይሁኑ
t.me/+9s7xTB2gKWZhOTZk
t.me/+9s7xTB2gKWZhOTZk
~ ደስታን ለማግኘት ብለህ የተለያየ ቦታ ልትሄድ ትችላለህ። ነገርግን መስጂድ ገብተህ ረከዓተይን ሰግደህ ፣ ቁርኣን ቀርተህ ፣ ዱዓ አድርገህ የምታገኘውን ደስታ እና የልብ እርካታ የትም ቦታ ብትሄድ አታገኘውም።

መልካም ....

t.me/https_Asselfya
Audio
ጣፍጭ  የማለዳ ቁርአን ግብዣ

ቁርአን ማዳመጥ ከመቅራት አያብቃቃም ነገር ግን ንያ አድርገን ትኩረት ሰጥተን ካዳመጥነው ግን ምንዳ ያለው ኢባዳ ነው።

=
✅ ትእግስት!
〰️〰️〰️
ዝሙት ላለመስራት ፣ ፊልም ላለማየት ፣ አጅነብይ ላለማየት .. በጥቅሉ አላህ ሐራም ያደረገውን ላለመፈፀም ትእግስት ያስፈልጋል። ሰላት ለመስገድ ፣ ዚክር ለመዘከር .. አላህ ያዘዛቸውን ተግባራት ለመፈፀምም ትእግስት ወሳኝ ነው
።

~ጌታዬ ሆይ! ይቅር በለን። አንተን በማስታወስ፣ አንተን በማመስገን፣ አንተን ባማረ መልኩ በመገዛትም ላይ አግዘን።

~
t.me/https_Asselfya
~ልጀ ሆይ !!አንተ ኸይርን ነይት ...
ኸይርን(መልካምን) እስከነየትክ ድረስ ከኸይር አትወገድም ።

(ኢማሙ አህመድ)

~