فَٱصْبِرْ عَلَىٰ مَا يَقُولُونَ وَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ قَبْلَ طُلُوعِ ٱلشَّمْسِ وَقَبْلَ ٱلْغُرُوبِ
በሚሉትም ላይ ታገሥ፤ ጌታህንም ከማመስገን ጋር ፀሐይ ከመውጣቷ በፊት ከመግባቷም በፊት አወድሰው፡፡
~
በሚሉትም ላይ ታገሥ፤ ጌታህንም ከማመስገን ጋር ፀሐይ ከመውጣቷ በፊት ከመግባቷም በፊት አወድሰው፡፡
~
✅ ባለቤትህን_አትጥላት !!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [ ሙእሚን ወንድ ሙእሚን ሴትን አይጥላ ፤ ከሷ አንድ ፀባዩዋን ቢጠላ , ሌላኛውን ፀባይ ይወዳል።
(ሙስሊም ፥ 1469.)
አንዳንድ ጊዜ ብታስከፋህ ብዙ ጊዜ አስደስታሃለች እና መጥፎ ባህሪዋን ብቻ ሳይሆን መልካም ባህሪዋን እያስታወስክ ማለፍ ይጠበቅብሃል።
t.me/https_Asselfya

✅ መንዙማ እውነታዉ ፣አደጋዎቹ ፣መዘዘኞቹ ....!!
👉ክፍል ➀➴➴
t.me/Darutewhide/492
t.me/Darutewhide/492
👉ክፍል ➁➴➴
t.me/Darutewhide/499
t.me/Darutewhide/499
👉ክፍል ⓷➴➴
t.me/Darutewhide/512
t.me/Darutewhide/512
👉ክፍል ⓸➴➴
t.me/Darutewhide/516
t.me/Darutewhide/516
👉ክፍል ➄➴➴
t.me/Darutewhide/522
t.me/Darutewhide/522
👉ክፍል ➅➴➴
t.me/Darutewhide/530
t.me/Darutewhide/530
👉ክፍል ➆➴➴
t.me/Darutewhide/536
t.me/Darutewhide/536
👉ክፍል ⓼➴➴
t.me/Darutewhide/543
t.me/Darutewhide/543
👉ክፍል ➈➴➴
t.me/Darutewhide/550
t.me/Darutewhide/550
👉ክፍል ➀⓪➴➴
t.me/Darutewhide/560
t.me/Darutewhide/560
👉ክፍል ➀➀➴➴
t.me/Darutewhide/570
t.me/Darutewhide/570
👉ክፍል ➀⓶➴➴
t.me/Darutewhide/584
t.me/Darutewhide/584
👉ክፍል ➀⓷➴➴
t.me/Darutewhide/595
t.me/Darutewhide/595
👉ክፍል ➀⓸➴➴
t.me/Darutewhide/614
t.me/Darutewhide/614
👉ክፍል ➀➄➴➴
t.me/Darutewhide/625
t.me/Darutewhide/625
👉ክፍል ➀➅ ➴➴
t.me/Darutewhide/631
t.me/Darutewhide/631
👉ክፍል ➀➆➴➴
t.me/Darutewhide/639
t.me/Darutewhide/639
👉ክፍል ➀⓼➴➴
t.me/Darutewhide/645
t.me/Darutewhide/645
👉ክፍል ➀➈➴➴
t.me/Darutewhide/652
t.me/Darutewhide/652
👉ክፍል ➁⓪➴➴
t.me/Darutewhide/658
t.me/Darutewhide/658
👉ክፍል ⓶➀ ➴➴
t.me/Darutewhide/663
t.me/Darutewhide/663
👉ክፍል ⓶⓶➴➴
t.me/Darutewhide/669
t.me/Darutewhide/669
👉ክፍል ⓶⓷➴➴
t.me/Darutewhide/673
t.me/Darutewhide/673
👉ክፍል ⓶⓸➴➴
t.me/Darutewhide/680
t.me/Darutewhide/680
👉ክፍል ⓶⓹➴➴
t.me/Darutewhide/687
t.me/Darutewhide/687
👉ክፍል ⓶➅➴➴
t.me/Darutewhide/695
t.me/Darutewhide/695
👉ክፍል ⓶⓻➴➴
t.me/Darutewhide/708
t.me/Darutewhide/708
t.me/Darutewhide/717
t.me/Darutewhide/717
.
.
✍️ ሙሀመድ ኢብኑ ፈድሉ
🔍አንብብ !ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል።
👉ክፍል ➀➴➴
t.me/Darutewhide/492
t.me/Darutewhide/492
👉ክፍል ➁➴➴
t.me/Darutewhide/499
t.me/Darutewhide/499
👉ክፍል ⓷➴➴
t.me/Darutewhide/512
t.me/Darutewhide/512
👉ክፍል ⓸➴➴
t.me/Darutewhide/516
t.me/Darutewhide/516
👉ክፍል ➄➴➴
t.me/Darutewhide/522
t.me/Darutewhide/522
👉ክፍል ➅➴➴
t.me/Darutewhide/530
t.me/Darutewhide/530
👉ክፍል ➆➴➴
t.me/Darutewhide/536
t.me/Darutewhide/536
👉ክፍል ⓼➴➴
t.me/Darutewhide/543
t.me/Darutewhide/543
👉ክፍል ➈➴➴
t.me/Darutewhide/550
t.me/Darutewhide/550
👉ክፍል ➀⓪➴➴
t.me/Darutewhide/560
t.me/Darutewhide/560
👉ክፍል ➀➀➴➴
t.me/Darutewhide/570
t.me/Darutewhide/570
👉ክፍል ➀⓶➴➴
t.me/Darutewhide/584
t.me/Darutewhide/584
👉ክፍል ➀⓷➴➴
t.me/Darutewhide/595
t.me/Darutewhide/595
👉ክፍል ➀⓸➴➴
t.me/Darutewhide/614
t.me/Darutewhide/614
👉ክፍል ➀➄➴➴
t.me/Darutewhide/625
t.me/Darutewhide/625
👉ክፍል ➀➅ ➴➴
t.me/Darutewhide/631
t.me/Darutewhide/631
👉ክፍል ➀➆➴➴
t.me/Darutewhide/639
t.me/Darutewhide/639
👉ክፍል ➀⓼➴➴
t.me/Darutewhide/645
t.me/Darutewhide/645
👉ክፍል ➀➈➴➴
t.me/Darutewhide/652
t.me/Darutewhide/652
👉ክፍል ➁⓪➴➴
t.me/Darutewhide/658
t.me/Darutewhide/658
👉ክፍል ⓶➀ ➴➴
t.me/Darutewhide/663
t.me/Darutewhide/663
👉ክፍል ⓶⓶➴➴
t.me/Darutewhide/669
t.me/Darutewhide/669
👉ክፍል ⓶⓷➴➴
t.me/Darutewhide/673
t.me/Darutewhide/673
👉ክፍል ⓶⓸➴➴
t.me/Darutewhide/680
t.me/Darutewhide/680
👉ክፍል ⓶⓹➴➴
t.me/Darutewhide/687
t.me/Darutewhide/687
👉ክፍል ⓶➅➴➴
t.me/Darutewhide/695
t.me/Darutewhide/695
👉ክፍል ⓶⓻➴➴
t.me/Darutewhide/708
t.me/Darutewhide/708
👉ክፍል ➁⓼➴➴t.me/Darutewhide/717
t.me/Darutewhide/717
.
.
✍️ ሙሀመድ ኢብኑ ፈድሉ
🔍አንብብ !ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል።
~በራቹህን እያንኳኳ ያለው ፍቅር ነው ብላቹህ ብታስቡ እንኳን በደንብ ሳታጣሩ ቶሎ አትክፈቱ። የሰው በር አንኳኩተው የሚሮጡ ስንት ህፃናት አሉ መሰሏቹህ !
~
~
~ለጋብቻ በመጠያየቅ ዓለም ስንት ዓይነት ሰው ያጋጥምሻል መሰለሽ ...፡፡
ስለራሱ ብቻ የሚያወራሽ ላንች ምንም ዓይነት ዕድል የማይሠጥ ወንድ ያጋጥምሻል፣
አንዳንዱ ደግሞ ተስማምታችሁና ተግባብታችሁ ጨርሣችሁ እቤቱ ሳትደርሺ ግማሽ መንገድ ላይ ይተዉሻል፣
አንዳንዱ ቁምነገር ጀምሮ በነጋታው ከቶዉኑ እንደማያውቅሽ ይሆናል፣
አንዳንዱ ታንሰኛለች፣ ሌላው ደግሞ ትበልጠኛለች ብሎ ይሸሻል፣
አንዳንዱ ንብረትሽእንደማታካፍይው ሲያውቅ ያኮርፋል፣
አንዳንዱ እንደ ሕፃን ልጅ በርሽን አንኳኩቶ ይሮጣል፣
ሌላው ይሁንታሽን ካወቀ በኋላ ይደበቃል፣
አንዳንዱ ደግሞ ዝምብሎ ዙርያሽን ይዞራል፣
አንዳንዱ ደግሞ ከየት መጣ ሳትይዉ ያንች ልሁን ብሎ ድርቅ ይላል፡፡
🔍አልጨረስኩም፤.... ስለደከመኝ ተውኩት፡፡
ስለዚህ እህቴ በአሁኑ ሰአት
ትዳር የተመሸገ ምሽግ ሲሆን
⇨ በውስጧ የሌለው መግባት ይፈልጋል
⇨ ውስጧ ያለው ደግሞ መውጣት ይፈልጋል
እናማ አጣርተሽ፣አጢነሽ፣አዳምጠሽ፣ዛዙረሽ ግቢበት ያ ኡኽታህ....‼ ምክሩ ላንተም ይሆናል ለላጤ ወንድሜ…!!
منقول

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ሀያእ ካላደረክ የፈለከውን ሰራ...!
قال رسول الله صلى الله عليه وسلم :
” *إنَّ ممَّا أدْرَكَ النّاسُ مِن كَلامِ النُّبُوَّةِ، إذا لَمْ تَسْتَحْيِ فافْعَلْ ما شِئْتَ* “ .
[ صحيح البخاري ٣٤٨٣ ]
قال رسول الله صلى الله عليه وسلم :
” *إنَّ ممَّا أدْرَكَ النّاسُ مِن كَلامِ النُّبُوَّةِ، إذا لَمْ تَسْتَحْيِ فافْعَلْ ما شِئْتَ* “ .
[ صحيح البخاري ٣٤٨٣ ]
Audio
📌የጁሙዓ ኹጥባ
⏝⏝⏝⏝
🕌ሎግያ አንሷር መስጂድ
۞ ርእስ፦ 5 መልዕክት ለወጣቶች !!
🎙አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰዒድ ሙሀመድ
https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
⏝⏝⏝⏝
🕌ሎግያ አንሷር መስጂድ
۞ ርእስ፦ 5 መልዕክት ለወጣቶች !!
🎙አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰዒድ ሙሀመድ
https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
✅ የሰላት መግቢያ ዱዓ !!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
اَللَّهُمَّ بَاعِدْ بَيْنِيْ وَبَيْنَ خَطَايَايَ كَمَا بَاعَدْتَ بَيْنَ الْمَشْرِقِ وَالْمَغْرِبِ، اَللَّهُمَّ نَقِّنِيْ مِنْ خَطَايَايَ، كَمَا يُنَقَّى الثَّوْبُ اْلأَبْيَضُ مِنَ الدَّنَسِ، اَللَّهُمَّ اغْسِلْنِيْ مِنْ خَطَايَايَ بِالثَّلْجِ وَالْمَاءِ وَالْبَرَدِ.
አላህ ሆይ!

በእኔና በወንጀሌ መካከል በምስራቅና በምዕራብ መካከል ያራራቅከውን ያክል አራርቀን፡፡ አላህ ሆይ! ነጭ ልብስ ከእድፍ እንደሚፀዳ ሁሉ እኔንም ከኃጢአት አጽዳኝ፡፡ አላህ ሆይ! (ወንጀሌን)በውሃና በበረዶ እጠብልኝ፡፡ ~
t.me/https_Asselfya
✅ ቃል አክባሪ ሁኑ!!
〰️〰️〰️〰️〰️
~ለአንድ ሰው ይሄን ነገር አደርጋለሁ ካላችሁ አድርጉ፣
~ይሄን ስራ እሰራለሁ ካላችሁ ስሩ
~በዚህ ሰአት እገኛለሁ ካላችሁ ቀድማችሁ ተገኙ
~ባጠቃላይ የሚለውን የሚያደርግ ሰው ሁናችሁ ተገኙ።
🔍በሰዎች ዘንድ ያላችሁ ታማኝነትና ክብር ይጨምራልና።
~
t.me/https_Asselfya
〰️〰️〰️〰️〰️
~ለአንድ ሰው ይሄን ነገር አደርጋለሁ ካላችሁ አድርጉ፣
~ይሄን ስራ እሰራለሁ ካላችሁ ስሩ
~በዚህ ሰአት እገኛለሁ ካላችሁ ቀድማችሁ ተገኙ
~ባጠቃላይ የሚለውን የሚያደርግ ሰው ሁናችሁ ተገኙ።
🔍በሰዎች ዘንድ ያላችሁ ታማኝነትና ክብር ይጨምራልና።
~
t.me/https_Asselfya
ፕሮፋይል የማንነት መገለጫ ቢሆን ኖሮ ✿ብዙሃኖቻችን ፦
✿አዋቂ☜
✿አስተዋይ ☜
✿አዛኝ☜
✿ብልህ☜
✿ለጌታችን የቀረብን☜
✿ጨዋ ሰው የማንካ☜
✿ቃላቶቻችን ሰውን የማያስቀይሙ☜
✿አዳብ ያለን☜
ኧረ ብዙ ብዙ ብዙ ነበርን
እናም ፕሮፋይላችንን እንምሰል፡፡
~
✿አዋቂ☜
✿አስተዋይ ☜
✿አዛኝ☜
✿ብልህ☜
✿ለጌታችን የቀረብን☜
✿ጨዋ ሰው የማንካ☜
✿ቃላቶቻችን ሰውን የማያስቀይሙ☜
✿አዳብ ያለን☜
ኧረ ብዙ ብዙ ብዙ ነበርን
እናም ፕሮፋይላችንን እንምሰል፡፡
~
👍4
تلاوةالتي يبحث عنها الكثير ماتيسر من سورة الانبياء
<unknown>
✅ የቁርዓን ግብዣ!!
〰️〰️〰️〰️
ቁርዓንን እናዳምጥ!
ጌታችን እንዲህ ይላል፦
وَإِذَا قُرِئَ ٱلْقُرْءَانُ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥ وَأَنصِتُوا۟ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ
~
〰️〰️〰️〰️
ቁርዓንን እናዳምጥ!
ጌታችን እንዲህ ይላል፦
وَإِذَا قُرِئَ ٱلْقُرْءَانُ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥ وَأَنصِتُوا۟ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ
ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡~
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~በጠዋት እቤታቹህ ድረስ መጥቶ በራቹህን አንኳኩቶ ይሄው ይህን ዉብ ቀን ተጠቀሙበት ብሎ የሚሠጣቹህ ማንም የለም!
➪ባይሆን እናንተው በማለዳ ተነሱና
ሱብሒ ስገዱ የዱዓን መስኮት ክፈቱ!
~ዉብ ቀን ይሠጣቹህ ዘንድም የሰማይን በር አንኳኩ
#በዱዓ_የማይፈለጥ_ችግር_የለም
~አሏህ_ሆይ_ባንተው_ፈቃድ_አነጋን!
➪ባይሆን እናንተው በማለዳ ተነሱና
ሱብሒ ስገዱ የዱዓን መስኮት ክፈቱ!
~ዉብ ቀን ይሠጣቹህ ዘንድም የሰማይን በር አንኳኩ
#በዱዓ_የማይፈለጥ_ችግር_የለም
~አሏህ_ሆይ_ባንተው_ፈቃድ_አነጋን!
~የጧትና ማታ ዚክር አትርሱ ...!
~ ~ ~ ~ ~ ~ ~
اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ فِي الدُّنْيَا وَاْلآخِرَةِ، اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ فِي دِيْنِيْ وَدُنْيَايَ وَأَهْلِيْ وَمَالِيْ. اَللَّهُمَّ احْفَظْنِيْ مِنْ بَيْنِ يَدَيَّ، وَمِنْ خَلْفِيْ، وَعَنْ يَمِيْنِيْ وَعَنْ شِمَالِيْ، وَمِنْ فَوْقِيْ، وَأَعُوْذُ بِعَظَمَتِكَ أَنْ أُغْتَالَ مِنْ تَحْتِيْ.
አላህ ሆይ! በዚህችም ሆነ በቀጣዩ ዓለም ይቅርታንና ጤንነትን እጠይቅሃለሁ፡፡
አላህ ሆይ! በሀይማኖቴ፥ በዚህች አለም ህይወቴም፥ በቤተሰቦቼም፥ በንብረቴም ደህንነትን እጠይቅሃለሁ፡፡ አላህ ሆይ! ነውሬን ሸፍንልኝ፡፡
አላህ ሆይ! ከፊት ለፊቴ ከኃላዬም፥ ከቀኜም፥ ከግራዬም፥ ከበላዬም ጠብቀኝ፡፡ ከበታቼም እንዳልጠቃ በአንተ እጠበቃለሁ፡፡