لَتَرْكَبُنَّ طَبَقًا عَن طَبَقٍ
ከኹኔታ ወደ ሌላ ኹኔታ ትለዋወጣላችሁ፡፡ (አል-ኢንሺቃቅ 19)
- ካላችሁበት ጠጨባጭ ወደ ተሻለው
- ከመጣበብ በኋላ ወደ መስፋፋት
- ከህመም ወድ ጤንነት
- ከሐዘን ወደ ደስታ
- ከመለያየት በኋላ ወደ መገናኘት ትመጣላችሁ
ምድራዊ ሕይወት በአንድ ገፅታ አትዘወትርም። ሰዎች በውስጧ የተለያየ ሁኔታን ያሳልፋሉ። እድለኛ ግን አላህ ጋር በአንድ ሁኔታ "በዒባዳ"የዘወተረ ነው።
t.me/https_Asselfya

{ وَهُوَ مَعَكُمْ أَيْنَ مَا كُنتُمْ وَاللَّهُ بِمَا تَعْمَلُونَ بَصِيرٌ }
የትም ቦታ ብቶኑ አላህ ከናንተ ጋ አለ።
አላህ እናንተ በምትሰሩት ሰራ ተመልካች የሆነ ነው።
✍
የትም ቦታ ብቶኑ አላህ ከናንተ ጋ አለ።
አላህ እናንተ በምትሰሩት ሰራ ተመልካች የሆነ ነው።
✍
ነብዩ መሀመድ ከናንተ የሚፈልጉት ዲናቸውን ቀጥ አድርጋችሁ እንድታቆሙ እንጂ መውሊዳቸውን እንድታቋቁሙ አይደለም።📒 |[ الآثار (١٤٤/٤) ]|
t.me/https_Asselfya
ብልህ ሰው መቼ እንደሚናገር፣ እንዴት እንደሚናገር፣ ከማን ጋር እንደሚናገር አሳምሮ ያውቃል።
✍
✍
⇛ይነጋል ብለን ተኛን።
ይኸው ነጋ…
⇛ያልፋል ብለን ተስፋ ስናደርግም
ያልፋል ወላሂ።
=
ይኸው ነጋ…
⇛ያልፋል ብለን ተስፋ ስናደርግም
ያልፋል ወላሂ።
=
🔹(آية وتفسير)🔹
﴿یَوۡمَ تَرۡجُفُ ٱلرَّاجِفَةُتَتۡبَعُهَا ٱلرَّادِفَةُقُلُوبࣱ یَوۡمَئِذࣲ وَاجِفَةٌ﴾
[النازعات: ٦-٨]
﴿يَوْمَ تَرْجُفُ الرَّاجِفَةُ﴾ وهي قيام الساعة، ﴿تَتْبَعُهَا الرَّادِفَةُ﴾ أي: الرجفة الأخرى التي تردفها وتأتي تِلْوَها، ﴿قُلُوبٌ يَوْمَئِذٍ وَاجِفَةٌ﴾ أي: موجفةٌ ومنزعجة من شدة ما ترى وتسمع.
📘"تفسير السعدي" (١/٩٠٨)

ሰገጆች ብዙ ናቸው ። በአግባቡ ህጉን ጠብቀው የሚሰግዱት ትቂቶች ናቸው።
ህጉን ጠብቀው ከሚሰግዱት ያድርገን
ህጉን ጠብቀው ከሚሰግዱት ያድርገን
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የውሸት ጥግ "ይበልጣል ከኢዶች ሁላ መውሊዶ ያረሱለላህ"?
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Photo
እጅሽ ይባረክ የኔ እንቁ 💎💎💎
አንብብብ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል።
አንብብብ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል።
«የመውሊድ ተግባር በተከበሩት ሶስቱ ክፍለ ዘመናት ይኖሩ ከነበሩት ደጋግ ቀደምቶች ከአንድም አልተገኘም፤ ይልቁንም የተከሰተው ከዚያ በኋላ ነው።»
ሰኻዊ (ረሒመሁል'ላህ)
ምንጭ፦📚ሱቡሉ-ል-ሁዳ ወርረሻድ [1/439]
ሰኻዊ (ረሒመሁል'ላህ)
ምንጭ፦📚ሱቡሉ-ል-ሁዳ ወርረሻድ [1/439]
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
እጂግ ማራኪ ዉበት ያላቸዉ ቁርአኖች ከሶላት መስገጃ ጋር ለራስዎ እንድሁም ለቤተሰብ እንድሁም ለወዳጅዎ ማበርከት ከፈለጉ እኛ ዘንድ ያገኛሉ....✍️
«ሱቅ በደረቴ ሳዑድ አረቢያ እንገኛለን!!»
በግሩፓችን ጎራ ብለዉ ይጎብኙን!!
https://t.me/suk_bederete123
https://t.me/suk_bederete123
በተጨማሪም የብር ወደ ሀገር የመላክ አገልግሎት የምሻወር አገልግሎትም እንሰጣለን🚗 በአስተማማኝ ዘና ብለዉ ከኛ ዘንድ ያለ አሳብዎ መጠቀም ይችላሉ!!መንዙማ እውነታው ፣ አደጋዎቹና መዘዞቹ
ክፍል አምስት
ነብየላህ ኑሕ 950 አመት ህዝቦቹን በቀንም በማታም በድብቅም በግልጽም ካስጠነቀቁ በኋላ የህዝቦቹ መልስ የሚከተለው ነበር
وَقَالُوا۟ لَا تَذَرُنَّ ءَالِهَتَكُمْ وَلَا تَذَرُنَّ وَدًّۭا وَلَا سُوَاعًۭا وَلَا يَغُوثَ وَيَعُوقَ وَنَسْرًۭا
አሉም «አምላኮቻችሁን አትተዉ፡፡ ወድንም፣ ሱዋዕንም፣ የጉሥንም፣ የዑቅንም ነስርንም አትተው፡፡[ኑህ:23 ]
ይህን ጉድ ተመልከቱ ። ብቸኛው ፈጣሪ የሁሉ ቀላቢ ፣ የፍጡራኑ ሁሉ መጠጊያ ፣ ብቸኛ አምላክ አላህ በድንበር አላፊዎች እና የተፈጠሩለትን አላማ በረሱ ህዝቦች “ አማልክት ” በተባሉ ፍጡራን ተተካ ። የአላህ መብት ተቆርሶ የተሰጣቸው አምስቱ ሰዎች ወድ ፣ ሱዋዕ ፣ የጉሥ ፣ የዑቅ እና ነስር በመባል ይታወቃሉ ።
አርእስቱን ስናጠቃልል የአላህ ባሪያዎች ሆይ ! ፍጡራንን ማንም ይሁን ማን መላኢካም ይሁን ነብይ አላ ከሰጠው ደረጃ በላይ ከፍ ማድረግ አላህ ለጠላው ሺር h ይዳርጋል ። ፍጡራን ፍጡር ናቸው ። ምንም ይሁኑ ማን ጉዳትን ከራሳቸው ላይ መከላከል አይችሉም ። መጥቀምም መጉዳትም የሚችለው የፍጡራን ሁሉ መጠጊያ የሆነው አንድ አላህ ብቻ ነው ። እዚህ መጸሀፍ ላይ የምናየው የሺርክ ስንኞች አብዛኛዎቹ በነብዩ ( ) በወሊዮች እና ወልይ ናቸው ተብለው የሚታሰቡ ሰዎች ላይ ድንበር በማለፍ የተፈፀሙ ናቸው ።
✍ ሙሐመድ ኢብኑ ፈድሉ
[ መንዙማ ገፅ 5 ]
“ ኢንሻ አላህ ይቀጥላል ”
https://t.me/Darutewhide