ነብይ ብሎ ማለት፦
አላህ ህዝቦችን ከጨለማ ወደብርሀን እንዲየወጣ የተላከ መልእክተኛ ማለት ነዉ።
=
አላህ ህዝቦችን ከጨለማ ወደብርሀን እንዲየወጣ የተላከ መልእክተኛ ማለት ነዉ።
=
መጀመር የሁሉም ሲሆን መፅናት ግን ለጀግኖች ብቻ የሚሰጥ የክብር ሽልማት ነው። ........
✍️
✍️
➰በትዳር ውስጥ ትልቁ ሰኬት !!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ባልሽ የሚጠላውን ወይም ሚስትህ የምትጠላውን አለማድረግ/ አለመስራት ለትዳር ትልቅ ሰኬት ነው ! ትልቅ የመተሳሰብ ሂደት ነው። በቃልሺ እወድሀለሁ አንደምትይው ሁሉ የሚጠላውንና የሚያናድደውን ነገር በመራቅ እንደምትወጂው በተግባር አሳይው : አንተም እወድሻለሁ በቃል ብቻ ሳይሆን እሷ የምትጠላውን ነገር በመራቅ በተግባር አሳያት ።
=
https://t.me/https_Asselfya

ይህ ካልሆነ ግን ምንም ያክል ብትዋደዱ የደፈረሰ ትዳር መሆኑ አይቀርምና አንዳቺሁ ለሌላው የሚጠላውን ነገር አይስራ ።=
https://t.me/https_Asselfya
«⇘የወንዶች ልብ ውስጥ ተቅዋ የሞተ ጊዜ የሴቶችም ሃያእ ያኔ ይጠፋል»‼️
⇘አባት ልጁን ካላደበ፣ወንድም እህቱን ካልመከረ፣ባል ሚስቱን ካልተቆጣጠር ይሄኔ ነው መጥፋቱ
⇘``የሷብቻ መታገል፣ሃያእ ለማድረግ መፈለጓ፣ በሂጃብ መሸፈኗ፣ ጌታዋን ለመፍራት መጣጣሯ መች ከምትፈልገው ያደርሳትና
⇘በአከባቢዋ ያሉ ወንዶች ካልተስተካከሉ ብቻዋን ብትጥር በተኩላዎች መነከሷ እንዴት ይቀርና
⇘ሸይኽ አብድረዛቅ አልበድር {ሃፊዘሁላህ} እንዲህ ይላሉ፦
⇘ሰንትና ስንት መልካም ሴቶች በመጥፎ ወንዶች ተበላሹ
⇘ስንት ሴቶች ሙኡሚኖች፣ መልካሞች፣ የተሸፈኑ፣ የተከበሩ፣ በትቅዋና፣በኢማን፣በጥሩነት መካከል መልካምነትን የፈለጉ
⇘ተኩላዎች ይገጥሟቸዋል ከተኩሎች የሆኑ ያበላሿቸዋል በምላሳቸው፣ በሰልክ መስመሮች በተለያዩ ኢንተርኔቶች፣ፈታኝ በሆኑ ንግግሮች፣ በተለያዩ አነጋገሮች ያበላሿቸዋል ክብሯቸውንና ብልጭነታቸው ይነፍጓቸዋል።

ከሀያእ መገለጫዎች ዉስጥ አንዱ፦
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ሴት ልጅ ወንድን ልጅ በምታናግርበት ግዜ በተቅለሰለሰ ድምጽ አለማናገር ነዉ።
يَٰنِسَآءَ ٱلنَّبِىِّ لَسْتُنَّ كَأَحَدٍۢ مِّنَ ٱلنِّسَآءِ ۚ إِنِ ٱتَّقَيْتُنَّ فَلَا تَخْضَعْنَ بِٱلْقَوْلِ فَيَطْمَعَ ٱلَّذِى فِى قَلْبِهِۦ مَرَضٌۭ وَقُلْنَ قَوْلًۭا مَّعْرُوفًۭا
የነቢዩ ሴቶች ሆይ! ከሴቶች እንደማናቸው አይደላችሁም፡፡ አላህን ብትፈሩ (ትበልጣላችሁ)፡፡ ያ በልቡ ውስጥ በሽታ ያለበት እንዳይከጅል በንግግር አትለስልሱም፡፡ መልካምንም ንግግር ተናገሩ፡፡
t.me/https_Asselfya

ሀያእ ማለት ከግዜ ወደግዜ እየተመናመነ ከእህቶቻችን ላይ እየጠፋ ነዉ።ይህን ሀብት ይህን ትልቅ መለያ ባህሪያችንን አጥበቀን ልንይዘዉ ይገባል።
ሀያእ ያላት ሴት አላህ ከከለከላት ነገሮች አትዳፈርም፦አትዋሽም ፦እህቶቿን አታማም ከመሳሰሉት ነገር ሀያእ ይከለክላታል።
ሀያእ ያላት ሴት አጅነብይ ባሉበት ቦታ ላይ እንደፈለገች አቶንም ታፍራለች። አላህ የከለከላትን ነገር አትፈጽምም። አቅሟ በቻለዉ ትርቃለች።
ከአላህ ጋ ሀያእ አለኝ ከሰዎች ጋ ያለኝ ሀያእ ሁኔታ እሚለዉን ነገር ሁለየም እራሳችንን ልንፈትሸ ይገባል።

🌸ልጅነት ናፈቀኝ🌸
ወደኋላ ዞሬ በትዝታ ስቀኘዉ
ልጅነት ናፈቀኝ ዳግም ላላገኘዉ
ትዉስታዉ ነዉና ሁሉም የየራሡ
የአኗኗር ዘይቤዉ እንዳለባበሱ
ተነሡ ተነሱ ደግሞም ተባብለን
ወደወንዝ ሄደን አፋፍላይ ቁጭ ብለን
ድንጋይ ስንወረዉር ባህሩን ስንመታ
በልቤ ተፅፏል ይህ ሁሉ ትዝታ
ልጅነት ሢያስቡት ዞረዉ ወደኋላ
ድንቅ ዉበት ነበረዉ በሣቅ የተሞላ
እንደዋዛ የሄደ ሲጣፍጥ ያለፈ
ትዝታዉ በደማቅ በልብ የተፃፈ
አድሮ የሚናፍቅ ያደጉበት ቦታዉ
የልጆች ስብስብ ሣቅና ጨዋታዉ
ወጥተን የወረድነዉ ወንዝና ኮረፍታዉ
ሁሌም በዉስጤ አለ አይጠፋ ትዝታዉ
ሲያስቡት ዉብ ነበር በልብላይ ነግሶ
ዳግምላናገኘዉ አይመጣ መልሶ
Zነኝ ቢንት መሀመድ ትዝተኛዋ
ወደኋላ ዞሬ በትዝታ ስቀኘዉ
ልጅነት ናፈቀኝ ዳግም ላላገኘዉ
ትዉስታዉ ነዉና ሁሉም የየራሡ
የአኗኗር ዘይቤዉ እንዳለባበሱ
ተነሡ ተነሱ ደግሞም ተባብለን
ወደወንዝ ሄደን አፋፍላይ ቁጭ ብለን
ድንጋይ ስንወረዉር ባህሩን ስንመታ
በልቤ ተፅፏል ይህ ሁሉ ትዝታ
ልጅነት ሢያስቡት ዞረዉ ወደኋላ
ድንቅ ዉበት ነበረዉ በሣቅ የተሞላ
እንደዋዛ የሄደ ሲጣፍጥ ያለፈ
ትዝታዉ በደማቅ በልብ የተፃፈ
አድሮ የሚናፍቅ ያደጉበት ቦታዉ
የልጆች ስብስብ ሣቅና ጨዋታዉ
ወጥተን የወረድነዉ ወንዝና ኮረፍታዉ
ሁሌም በዉስጤ አለ አይጠፋ ትዝታዉ
ሲያስቡት ዉብ ነበር በልብላይ ነግሶ
ዳግምላናገኘዉ አይመጣ መልሶ
Zነኝ ቢንት መሀመድ ትዝተኛዋ
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🌸ልጅነት ናፈቀኝ🌸 ወደኋላ ዞሬ በትዝታ ስቀኘዉ ልጅነት ናፈቀኝ ዳግም ላላገኘዉ ትዉስታዉ ነዉና ሁሉም የየራሡ የአኗኗር ዘይቤዉ እንዳለባበሱ ተነሡ ተነሱ ደግሞም ተባብለን ወደወንዝ ሄደን አፋፍላይ ቁጭ ብለን ድንጋይ ስንወረዉር ባህሩን ስንመታ በልቤ ተፅፏል ይህ ሁሉ ትዝታ ልጅነት ሢያስቡት ዞረዉ ወደኋላ ድንቅ ዉበት ነበረዉ በሣቅ የተሞላ እንደዋዛ የሄደ ሲጣፍጥ ያለፈ ትዝታዉ በደማቅ በልብ የተፃፈ አድሮ…
ወደኋላ ዙሬ ትዝታን ስቃኘዉ
ልጅነት ናፈቀኝ ዳግም ላላገኘዉ
አስታዉሽዉ ይለኛል ልቤ እየዋለለ
ያዉም ከከተማዉ እጅጉን የተሻለ
ገጠር ላይ ተወልዶ የትም እየዋለ
የልቤ ትዉስታ ገጠር ላይ ማደጌ
የልብስ ምርጫየ የለዉ አድስ አሮጌ
ለክረምቱ ጭቃ
ለግሬ ቡታ ደጌ
ይህ ነበር ልጅነት የኔ ወግ ማረጌ
ትዉስታዉ ነዉና ሁሉም የየራሱ
የአኗኗር ዘይቤዉ እንዳለባበሱ
ቢለይም ባህሉ እኔን መሠሎቸ አብረዉኝ ሲዉሉ የምንራገጠዉ
ማንይቅደም በማለት የምንሯሯጠዉ
ሲደክመን ከዛፍ ስር የምንቀመጠዉ
ተነሱ ተነሱ ደሞም ተባብለን ወደወንዝ ሂደን አፋፍ ላይ ቁጭ ብለን ድንጋይ ስንወረዉር ባህሩን ስንመታ በልቤ ተጽፏል ያጉድ ሁሉ ትዝታ
T ነኝ ያንችዉ ....

ወደኋላ ዙሬ ትዝታን ስቃኘዉ ልጅነት ናፈቀኝ ዳግም ላላገኘዉ አስታዉሽዉ ይለኛል ልቤ እየዋለለ ያዉም ከከተማዉ እጅጉን የተሻለ ገጠር ላይ ተወልዶ የትም እየዋለ የልቤ ትዉስታ ገጠር ላይ ማደጌ የልብስ ምርጫየ የለዉ አድስ አሮጌ ለክረምቱ ጭቃ ለግሬ ቡታ ደጌ ይህ ነበር ልጅነት የኔ ወግ ማረጌ ትዉስታዉ ነዉና ሁሉም የየራሱ የአኗኗር ዘይቤዉ እንዳለባበሱ ቢለይም ባህሉ እኔን መሠሎቸ አብረዉኝ ሲዉሉ…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
የእዉቀት ባለቤት ባል አግብተሽ ሌላ አጅ ነብይ ወንድ ጋር ሄደሽ ከመቅራት ካላሳረፈሽ በእኔ አይታ ባሉ. . ..........ደዩስ...... ነገር ነዉ። ኖ መንጫጫት¡¡=
~ሆን ብሎ የገፋን መልሶ አያገኘንም። ለሰው ማጎብደድ የማናውቅ ኩሩ የ አላህ ባሮች ነን!
አድራሻ: ኮምቦልቻ በርበሬ ወንዝ አዲሱን ድልድዩን ተሻግሮ ደወይ ቱላዳሜ
ቡፌ ቁም ሳጥን የተለያዩ ነገሮችን ማሠራት ከፈለጉ በዚህ ቁጥር ያናግሩት
አህመድ ሰኢድ
00 251 93 511 5985
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ቡፌ ቁም ሳጥን የተለያዩ ነገሮችን ማሠራት ከፈለጉ በዚህ ቁጥር ያናግሩት
አህመድ ሰኢድ
00 251 93 511 5985
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya