💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.56K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
◾️የኢድ ሶላት በተመለከተ


የኢድ ሶላት ሁክም
የሚሰገድበት ወቅት
የሚሰገድበት ቦታ
ቢድአ የሆኑ ኢዶች
የኢድ ሶላት አሰጋገድ
የተክቢራዎቹ ብዛት
የሶላት ተክቢራ አይነቶች
ተክቢራ ላመለጠው ሰው
በተክቢራ ጊዜ እጅ ማንሳት
በተክቢራ መካከል የሚባል ዱአ
ያመለጠው ሰው ቀዷ ማውጣት


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
ዒዱ ጋር ፈካ የምታደርግ ግጥም

/
#ሥለ_ጥሩ_ሚስት


, #ሚስት_ማለት
**********
የባሏን ባህሪ ቀድማ ምትረዳ
የምትጣፍጠው ከጥንቅሽ አገዳ
ሲያዛት እሸ ምትል ቁማም አጎብድዳ
የልብ የምታደርስ በፍቅር ተራምዳ
ቁጣ የማያውቃት የሆነች በርዳዳ
በሳቅ የምረታ መክራ ምታስረዳ
ውብ ልጆችን አፍሪ ከመጥፎው አግዳ
ራሷን ያራቀች ከብልግና ጓዳ
በድን የታነፀች በዚክር በኢባዳ
ይሄን ያሟላች ሴት ትገኛለች ታዳ?
ለዚች የሚመጥን ወንድም የለም ወዳ!
ልበ ክፍት ሁኖ የማሽላ አገዳ

________________


አብዱረህማን_ዑመር
የዒድ ተክቢራ
በዚፍር ኢብኑ ራሺድ ድምፅ
👉ጣፉጭ ተክቢራ

💦ኢድ የምግብ፣ የመጠጥ፣ የደስታ ብቻ ሳይሆን የኢባዳም ቀን ጭምር ነው

《تقبل الله مني ومنكم صالح الأعمال 》

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
የኢድ ሶላት ወቅት

ፀሀይ አንድ ሩምህ ያክል እስኪወጣ ጠብቀን መስገድ እንችላለን። ይህ ማለት ፀሀይ ከወጣ በኋላ ከ15 ወይም ከ20 ደቂቃ በኋላ መስገድ እንችላለን።

የኢድ ሶላት የሚያበቃው፦ ፀሀይ ዘንበል እስኪል ድረስ መስገድ እንችላለን። ይህ ማለት የዝሁር ሶላት ሊደርስ የተወሰኑ ደቂቃዎች እስኪቀሩት ድረስ ወቅቱ ይዘገያል ማለት ነው።
ሐያእ
ኡስታዝ ሙሐመድ ኸዲር
ሀያዕ

❂➶⁀➷🌹❂➶⁀➷🌹➶⁀➷❂➶⁀➷💎➶⁀➷💎
ሁላችንም በዒልም ማዕድ ላይ እንሳተፋለን፡፡ ብዙ ዒልሞችን እየተማርን ነው ያለነው፡፡ የኛ ዒልም የት ደረሰ? ሀያዕን የማንላበስ ከሆነ ዕውቀታችን የት ነው ያለው? የተማርነው ምንድነው የትስ ደረሰ? ዕውቀት ማለት የጠቀመ ነው፡፡ ዕውቀት ማለት ግለሰቡን ወደ ኸይር ያመጣ ነው፡፡ ዕውቀት ማለት ለዱኒያም ለአኺራም የሚጠቅምን ዕውቀት መያዝ ነው ዒልም ማለት፡፡
🔈በustaz Mohammed kedir {hafizehullah}



💦ውዷ ሙስሊሟ እህቴ ከወንድ ፖስት ኮሜንት ውስጥ ከባእድ ወንድ ጋ ዘህማ( ግፊት / መቀላቀል) በቅጡ ተጠንቀቂ!!! አላህ ይዘንላቸውና አንዳንድ እህቶች በየኮሜንቱ ካልተገኙ ጭርታ ይሰማቸዋል!! ይህ ትልቅ ሙሲባ ነው!!!

👉አላህን አፊያእንጠይቀዋለን!!!
👉የግድ መመለሱ አስፈላጊና አንገብጋቢ ከሆነ ያኔ ልትመልሽ ትችያለሽ!!እናማ እህቴ የሴት ልጅ ፈተና በወንድ ላይ ሲጠና ከባድ ስለሆነ የፊትና ሰበብ ከመሆን ከወድሁ ተጠንቀቂ!!!

ለዚህም ሲባል የአላህ መልክተኛ እንድህ አሉ!!! ከኔ በሇላ በወንዶች ላይ በጣም ጎጅ የሆነ ነገር ትቸ አልሄድኩም ከሴቶች ፈተና በላይ!!! ሸይኹል አልባኒ ዛሬ 90 አመቴ ነው ግን የሴትን ፊትና እፈራለሁ ያሉበት አጋጣሚ አለ!!! ታዳ ይህ አፍላ ወጣት ምን ይበል!!! ሲቀጥል በየኮሜንቱ መልከስከስ ላልተገባ ጥርጣሬ ይዳርጋል!!! እሱም በኮሜንት የሚመላለሱ በውስጥም ይፃፃፋሉ የሚል ተጨባጭ ጥርጣሬ ነው!!! እህቴ ተጠንቀቂ!!!
...

•⊰✿🌹✿⊱• ፞ ፞

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
🌿 قال ابن حجر:


إظهار السرور في الأعياد من شعار الدين.

📌♻️ ኢብኑ ሀጀር (رحمه الله) እንዲህ ይላል።
🔺 በኢድ በአላት ደስታን ግልፅ ማድረግ ከዲን መገለጫዎች ውስጥ አንዱ ነው።
📚(فتح الباري 443/2)
وهو سرور بالمباح من غير منكر ولا إسراف.
🔺 ይህን ደስታ መግለፅ የሚሆነው ባልተከለከሉ በተፈቀዱና ማባከን መሌለበት መልኩ ነው።
👉ዙል ሂጃ 1⃣1⃣
👉ዙል ሂጃ 1⃣2⃣
👉ዙል ሂጃ 1⃣3⃣

📌♻️ ኑበይሸተ አልሁዘሊይ (رضي الله عنه) የአላህ መልእክተኛ (صلى الله عليه وسلم) እንዲህ ብለዋል ይላል። አያመ ተሽሪቅ (ዙል ሂጃ 11, 12, 13) #የምግብ#የመጠጥ እና #አላህን የማውሻ ቀናቶች ናቸው።
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
﴿وَهُوَ الَّذي جَعَلَ اللَّيلَ وَالنَّهارَ خِلفَةً لِمَن أَرادَ أَن يَذَّكَّرَ أَو أَرادَ شُكورًا....﴾.
قال رَسُولَ اللَّهِﷺ
أَفْضَلُ الذِّكْرِ لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ ، وَأَفْضَلُ الدُّعَاءِ الحَمْدُ لِلَّهِ
رواه الترمذي
أفلح من اكثر من ذكر الله تعالى
﴿ذَلِكَ وَمَنْ يُعَظِّمْ شَعَائِرَ اللَّهِ فَإِنَّهَا مِنْ تَقْوَى الْقُلُوبِ
🔻በስጁደተል ቲላዋህ ወቅት የሚባል ዱዓ

سَجَدَ وَجْهِيَ لِلَّذِيْ خَلَقَهُ وَصَوَّرَهُ وَشَقَّ سَمْعَهُ وَبَصَرَهُ بِهَوْلِهِ وَقُوَّتِهِ، فَتَبَارَكَ اللهُ أَحْسَنُ الْخَالِقِيْنَ.

↪️ ‘ፊቴ ለዚያ ለፈጠረውና ለቀረፀው መስሚያውንና መመልከቻውን ላበጀለት (ጌታ)ተደፍቷል፡፡ አፈጣጠሩን ያሳመረ የኾነው አላህ ረድዔተ-ብዙ ነው፡፡ '.

اَللَّهُمَّ اكْتُبْ لِيْ بِهَا عِنْدَكَ أَجْرًا، وَضَعْ عَنِّيْ بِهَا وِزْرًا، وَاجْعَلْهَا لِيْ عِنْدَكَ ذَخْرًا، وَتَقَبَّلْهَا مِنِّيْ كَمَا تَقَبَّلْتَهَا مِنْ عَبْدِكَ دَاوُدَ.

🔻አላህ ሆይ! በዚህ አንቀጽ ሳቢያ ከአንተ ዘንድ ምንዳ ጻፍልኝ፡፡ ከኔም ወንጀልን በርሷ ሳቢያ አንሳልኝ፡፡ እኔ ዘንድም ድልብ አድርጋት፡፡ የባሪያህን የዳውድን እንደተቀበልህ ሁሉ የኔንም ተቀበለኝ፡፡


https://t.me/https_Asselfya
💦የነቢዩ(ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ) የተስቢህ አደራረግ ስልት



عَنْ عَبْدِ اللهِ بْنِ عُمَرَ -رضي الله عنهما- قَالَ: رَأَيْتُ النَّبِيَّ -صلى الله عليه وسلم- يَعْقِدُ التَّسْبِيْحَ بِيَمِيْنِهِ.



አብደላህ ኢብን ዑመር እንዲህ ሲሉ አስተላልፋዋል፡- ‹‹ነብዩ (ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም) ተስቢሕን በቀኝ (እጃቸው) ሲቆጥሩ አይቻለሁ፡፡›› ’
አንድ ሙስሊም ሲወደስ ማለት ያለብት ዱዓ

اَللَّهُمَّ لاَ تُؤَاخِذْنِيْ بِمَا يَقُوْلُوْنَ، وَاغْفِرْلِيْ مَا لاَ يَعْلَمُوْنَ [وَاجْعَلْنِيْ خَيْرًا مِمَّا يَظُنُّوْنَ]

አላህ ሆይ! እነሱ በሚሉት አትያዘኝ፤የማያውቁትን (ሐጥያቴን) ማርልኝ፡፡ እነርሱ ከሚገምቱኝ በላይ አድርገኝ፡፡
Audio
''የበዓል ፕሮግራም''

በአርባምንጭ ዩንቨርስቲ በሰለፊያ ተማሪዎች መካከል የተደረገ ሙሐደራ

የሙሀደራው ርዕስ
የኢብራሂም (አለይሒ ሰላም) ታሪኽ ➋

የሙሀደራው አቅራቢ
በወንድም ሙሀመድ ሀሰን {ሀፊዘሁላህ}

አላህ ሰለፊይ ወንድምና እህቶችን በየሀገሩ ያብዛልን
➬➬➬

https://t.me/https_Asselfya
🪴أيــــامٌ التشريــــق🪴

▪️قال النبي -ﷺ-: "أيامُ التشريقِ أيامُ أكْلٍ، وشُرْبٍ، وذِكْرِ اللهِ".
📖 [ صحيح الجامع (٢٦٨٩)].

▪️عن عقبة ابن عامر -رضي الله عنه- عن النبي -ﷺ- قال: "يومُ عرفةَ، ويومُ النَّحرِ، وأيَّامُ التَّشريقِ عيدُنا أهلَ الإسلامِ، وهي أيَّامُ أكلٍ وشربٍ".
📕[أخرجه أبو داود (٢٤١٩)].

🕯قال ابن رجب -رحمه الله-:

🔹"وفي قول النبي -ﷺ-: «إنها أيام أكل وشرب وذكر لله عزّ وجلّ» إشارة إلى أنّ الأكل في أيام الأعياد والشرب؛ إنما يستعان به على ذكر الله تعالى وطاعته؛

🔹وذلك من تمام شكر النعمة أن يستعان بها على الطاعات؛ وقد أمر الله تعالى في كتابه بالأكل من الطيبات والشكر له.

🔹فمن استعان بنعم الله على معاصيه فقد كفر نعمة الله وبدلها كفراً؛ وهو جديرٌ أن يسلبها

▪️ كما قيل:
🔸إذا كنت في نعمة فارعها.
🔸فإنّ المعاصي تُزيل النعم.
🔸وداوم علـيها بشكـر الإله.
🔸فشـكر الإله يُزيل الـنقم".

📕 [لطائف المعارف لابن رجب (٢
ሴት ልጅ ለወንድ ልጅ ሰፊ ጥቅም ትሰጣለች

①/ #ፍቅርን ትዘራለች

②/ #እዝነትን ትቸራለች

③/ #ሸህዋን (ስሜትን) ትቀርፋለች (ታረካለች)

④/ #የባሏን የቤትሰቧን ልብስ ባሏ ባያግዛት ታጥባለች

⑤/ #የባሏን የቤትሰቦቿን ምግብ ምንም ቢደክማት ባሏም ባያግዛት ትሰራለች

⑥/ #ቤት ትወለውላች

⑦/ #ባሏ የረሳውን ነገር ታስታውሰዋለች

⑧/ #ልጆቿን ባሏ ምግብ ፍለጋ ሲሄድ ከነ አመላቸው ተንከባክባ ይዛ ትውላለች

9/ #ፈጅር ላይ ባሏን እንቅልፍ ሲጥለው ውሃ በመርጨት ትቀሰቅሰዋለች

10/ #በላጤነት የሚያጠፋውን በርካታ ገንዘብ በትሹ ታብቃቃለታለች።

ታዲያ ለምን ትበደላለች ለምንስ ትፈተናለች ለምንስ ሂጃቧን ተገፋ ለ አጅነቢይ ወንድ እያት ተብሎ ትሰጣለች⁉️⁉️⁉️


#ኧረ ሼም ነው‼️

አቡ ሙአዝ
https://t.me/https_Asselfya