💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.56K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
የዘንድሮው ወጣት1626809754149
በወንድም ዓድናን ኢብን ኸይሩ {ሀፊዘሁላህ}
''የበዓል ፕሮግራም''

በአርባምንጭ ዩንቨርስቲ በሰለፊያ ተማሪዎች መካከል የተደረገ የዓመቱ ምርጥ ግጥም

የግጥሙ ርዕስ👇👇
የዘንድሮው ወጣት

የግጥሙ አቅራቢ 👇👇
በወንድም አድናን ኢብኑ ኸይሩ {ሀፊዘሁላህ}

በፕሮግራሙ ላይ የታደሙ ግቢዎች
✅የ Main Cump ሰለፊይ ተማሪዎች
✅የ Kulfo Cump ሰለፊይ ተማሪዎች
✅የ Chamo Cump ሰለፊይ ተማሪዎች

አላህ ሰለፊይ ወንድም እና እህቶችን በየሀገሩ ያብዛልን
➬➬➬
https://t.me/https_Asselfya
ፈገግታ ከምታበዛዋ እንሰት በስተጀርባ ብዙ እሚያሳዝኑና እሚያስታግዙና እሚያስለቅሱ በርካታ ህመሞች አሉ !

💦ጀግና ሴት ይህች ነች የውስጥ ስሜቷን ለአላህ እንጂ ለማንም እማታሰማ ይችን እሰት ሁኚ እህቴ !!

አጋጣሚወች ሁሉ ተጠቅመሽ የውስጥሽን ስሜት ለማንም ግልፅ አታድርጊ!!!


https://t.me/https_Asselfya
Audio
▪አንዳንዴ ወደኋላ መለስ ብለን እራሣችንን መፈተሽ ጥሩ ነውና ትዕግስታችን ትዕግስት ስለሚያስፈልገው እስኪ ከዚ ኮከብ መካሪያች መክርን እንቀበል!

💦ሶብር (ትዕግስት)......
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

✅ትዕግሥት ፍርሐት ሣይሆን የመፍትሔ አቅጣጫ ነው።

✅ትዕግስትን ተማር/ተለማመድ

✅የሆነ ሰው ስልክህ ላይ ደውሎ ማን ልበል ቢልህ እራስህ አይደል የደወልከው ብለህ ቱግ አትበል።

✅ቅምም ያለች ምክር‼️

🎙በ𝐔𝐬𝐭𝐚𝐳 𝐈𝐛𝐧𝐮 𝐌𝐮𝐧𝐞𝐰𝐨𝐫
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
የቀልብ ዶክተር ችግሮች ❶
🎙 በወንድም አቡ ዒምራን ሙሐመድ
የቀልብ ዶክተር ችግሮች ❶
➫➫➫➫➫➫➫➫➫
ራሱን የቀልብ ዶክተር በማለት ሰይሞ በቴሌግራም ቻናልና ግሩፕ በመክፈት ለሚንቀሳቀሱት ማንነታቸው ለማይታወቅ አካላት ይድረስ


ይ ቀ ጥ ላ ል

🎙 አቡ ኢምራን ሙሐመድ መኮንን
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
📌📌 ከሶለዋት ምንዳ ውስጥ📌📌

♻️- وعنْ عبداللَّه بن عمرو بن العاص، رضي اللَّه عنْهُمَا أنَّهُ سمِع رسُول اللَّه  يقُولُ: Ů…َنْ صلَّى عليَّ صلاَةً، صلَّى اللَّه علَيّهِ بِهَا عشْرًا

📌♻️ የአላህ መልእክተኛ (صلى الله عليه وسلم) እንዲህ ብለዋል።

{{በኔ ላይ
#አንድ ሶላት ያወረደ አላህ በሱ ላይ #በአስር እጥፍ አድርጎ ያወርድበታል ። }}
📚 ŘąŮˆŘ§Ů‡Ů مسلم.

♻️ وعن ابن مسْعُودٍ ď´ ŘŁŮ†Ů‘ŮŽ رسُول اللَّهِ  قَالَ: ŘŁŮŽŮˆŮ’لى النَّاسِ بِي يوْمَ الْقِيامةِ أَكْثَرُهُم عَليَّ صَلاَةً

📌♻️የአላህ መልእክተኛ (صلى الله عليه وسلم) ቀጣዩን ተናግረዋል ሲል ኢብኑ መስኡድ (رضي الله عنهما) አስተለሰልፏል።

🔺🔻የውመል ቂያማ ወደኔ ቅርብ የሆነና የኔን ሸፈአ (ምልጃ) ለማግኘት ይበልጥ ተገቢው ሰው ማለት፦
#በኔ #ላይ #ሶለዋትን #የሚያበዛው #ነው።


📚 ŘąŮˆŘ§Ů‡ الترمذي وقال: حديثٌ حسنٌ

https://t.me/https_Asselfya
↪️ ብልጥ ሁኝ ↩️
🔹ጨዋ ሴት ፎቶ አትፖስትም
🔹ቆንጆ ሴት ፎቶ አትፖስትም
🔹አስተዋይ ሴት ፎቶ አትፖስትም
🔹አሏህን ፈሪ ሴት ፎቶ አትፖስትም
📌♻️ልቦና በህይወትና በሞት ደረጃ ከሆነ ልቦችን በሶስት ከፍለን መመልከት እንችላለን።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
1📌♻️.ሰላማዊ የሆነች ቀልብ፣ በማንኛውም መልኩ ሰላማዊ የሆነችና ሽርክ የሌለባት ቀልብ ነች።ይልቁንም በመውደድ ፣በፍላጎት፣በመመካት፣ተፀፅታ በመመለስ፣በመዋደቅ፣በመፍራትና በተስፋ አሏህን ጥርት አድርጋ ታመልካለች።

👉 ከወደደች ለአሏህ ብላ ትወዳለች፣ከጠላች ደግሞ ለአሏህ ብላ ትጠላለች፣ከሰጠች ለአሏህ ብላ ትሰጣለች ፣ከከለከለች ደግሞ ለአሏህ ብላ ትከለክላለች።ለማንኛውም ነገሯ ዳኛዋ በረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ላይ የወረደው ህግ ነው።በአቂዳም በንግግርም በተግባርም ከአሏህ ህግ ውጭ ሌላን አታስቀድምም።

2.📌♻️የሞተች ቀልብ፣ምንም ህይወት የሌላት ነች፣ጌታዋን አታውቅም፣አትገዛም ትዕዛዙን አታከብርም ፣አላህ የሚወደውን አትሰራም፣ ይልቁንም የአላህ ቁጣ እና ጥላቻ ቢኖርበት እንኳ ከስሜቷ ጋር ነው የምትንቀሳቀሰው፣ ፍርሀቷም፣ ተስፋዋም፣ ውዴታዋም፣ ጥላቻዋም፣ማላቋም፣ ማዋረዷም፣ ከአሏህ ውጭ ነው።ስትወድም ስትጠላም ስትሰጥም ስትከለክልም ለስሜቷ ነው። ስሜቷና የዱንያ ፍላጎቷ ኢማሟ(መሪዋ) ማሀይምነት ሹፏሯ ዝንጋቴ መርከቧ ነው።

3📌♻️.ህይወትና በሽታ የተቀላቀለባት ቀልብ፣ ይህች ቀልብ ሁለት ገፅታዎች ያሏት ሲሆን አንዳንድ ጊዜ አንድኛው ገፅታ በሌላ ጊዜ ደግሞ ሌላኛው ገፅታ ያሸንፋታል።እርሷ ከሁለቱ ወደ አሸነፈው ትሆናለች።በውሥጧ የአላህ ውዴታ፣ኢማን፣ ኢኽላስ እና ተወኩል አላት።ይህ የህይወት ገፅታዋ ነው።ስሜት ፣ ምቀኝነት ፣ ኩራት ፣በራስ መደነቅ እና የበላይነትን መፈለግ የጥፋትና የክስረት ገፅታዋ ነው።ይቀጥላል✍
https://t.me/https_Asselfya
Audio
ዛሬ የተደረገ ደስ የሚል የጁሙዐ ኹጥባ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🍃ስለ ተዉባ

🎤በወንድም አብዱ ሽኩር

በኢማሙ ማሊክ መስጂድ
https://t.me/https_Asselfya
አላህን ማሥታወሥ ያለዉ እና ትሩፋት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

🔸አላህን ማሥታወሥ ነፍሥያ እና ሸይጧን ላይ ድል የመቀዳጃ ትልቅ በር ነው
🔹 ወደ አላህ ሡብሀነ ወተዓላ መዳረሻ መንገድ ነው
🔸 አላህ ሡብሀነ ወተዓላ የዚክርን በር የከፈተለት ሰው የሁሉንም የኸይር በሮች አግኝቷል
🔹የዚክር በር የተዘጋበት ሰው የኸይር በሮች ተዘግተውበታል
🔸ዚክርን አላህ ሡብሀነ ወተዓላ ያገራለት ሠው ዒባዳዎች ሁሉ ይገሩለታል
🔹ዚክር የከበደውና ከዚክር የሠነፈ ሰው ከዒባዳዎችም ይሠንፋል
🔸 ዚክር ማብዛት ሸይጧንን ከሰው ልጆች ያርቃል
🔹ዚክር አላህን ሡብሀነሁ ወተዓላ ያሥደሥታል፣የአዱንያን ጭንቀት ያሥወግዳል
🔸በልብ ውሥጥ ደሥታን ይፈጥራል፣የደረቁ ቀልቦችን ያረጥባል
🔹ወንጀሎችን ያራግፋል የብቸኝነትን ስሜት ያሥወግዳል ከአላህ ሡብሀነሁ ወተዓላ ቅጣትም ይጠብቃል
🔸 ዚክር የሚያበዛ ሠው ከሙናፊቅነት ይድናል
🔹የቂያማ ቀን ከመፀፀት እና ከመቆጨትም ያድናል
🔸ጀነት ላይ የሰው ልጆች አትክልት እና ፍራፍሬ የሚያገኙትም በአዱንያ በሚያደርጉት ዚክር ልክ ነው፡፡

🔹የህሊናን እረፍት ይሠጣል
🔸ዚክር የሚል ሰው ላይ የአላህ ራህመት ይወርድበታል፣ መላኢኮች ዙሪያውን ይከቡታል
🔹 በአዱኒያ ዚክር ለሚያበዛ ሰው አላህ ግንባሩ ላይ ኑርን ይሠጠዋል፣
ቀብር ውስጥም አላህ ብርሃንን ይፈጥርለታል፡፡
🔸የቂያማ ቀንም በአዱኒያ ያደርገው የነበረው ዚክር ሲራጥን በሠላም እንዲሻገር ያደርገዋል፣ ፊቱም ያበራል፡፡

↪️ለዚህም ነው አላህ ሡብሀነሁ ወተዓላ የሠው ልጆች ዚክርን እንዲያበዙ በተለያዩ የቁርኣን አያዎች (አንቀፆች) ያዘዛቸው፣

💦 ረሡልም ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም በብዙ ሀዲሶች ዚክርን ማብዛት እንዳለብን ገልፀዋል፣ ዚክር የሚያበዙ ሰዎች የሚያገኙትን ትሩፋትም ጠቅሠዋል፣
🚩አላህ ሡብሀነ ወተዓላ በቁርኣኑ
يَا أَيُّهَا الَّذَ آمَنُوا اذْكُرُوا اللَّهَ ذِكْرًا كَثِيرًا
وَسَبِّحُوهُ بُكْرَةً وَأَصِيلًا
(ሡረቱል አህዛብ፡41-42)
[ "እናንተ ያመናችሁ ሰዎች ሆይ :—አላህን ሡብሀነሁ ወተዓላ ብዙ ማሥታወሥን አሥታውሡት ጠዋትና ማታም አጥሩት"] ይላል
https://t.me/https_Asselfya
በአራት ነገራቶች አማካኝነት የልብ ድርቀት ይፈጠራል‼️
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔹 ከልክ በላይ መብላት
🔹ብዙ መተኛት
🔹ብዙ ማውራት እና
🔹 አላስፈላጊ የሆነ መቀላቀል ሲከሰት

↪️እነዚህን ነገሮች ከሚፈለገው በላይ ከተጠቀምናቸው ልባችን መድረቅ እንደሚችል ኢብኑል ቀዪም ረሒመሁሏህ አልፈዋኢድ በተሰኘው ኪታባቸው ላይ አስፍረዋል።ሁሉንም በመጠኑ ለማድረግ እንሞክር ‼️
https://t.me/https_Asselfya
📍خطبة الجمعة
📍የጁሙዓ ኹጥባ
↓↓↓
🌐 የጀነት ፀጋዎችና የጀነት መግቢያ መንገዶች

🌐 نعيم الجنة وسبل الوصول إليها

🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/2849
ወንድሜ
〰〰〰
የትም ሆነህ አላህን ፍራው!

በቀን፡በማታ በጫካ፡በገደል በየትም ሁኔታ ላይ ሁን ጌታህ ያይሀል እና አላህን ከመፍራት ወደ ኀላ አትበል፡፡

አላህን በትክክል ከፈራሀው

☞ የእውተኛ መለያ ብርሀን ያደርግልሀል
☞ወንጀልህን ያብስልሀል
☞ ይምርሀል

ሰለዚህ ወዳጄ አላህን በመፍራት ላይ ጠንከር በል አደራ !

አላህ (ﷻ) አንዲህ ይለናል

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِن تَتَّقُوا اللَّهَ يَجْعَل لَّكُمْ فُرْقَانًا وَيُكَفِّرْ عَنكُمْ سَيِّئَاتِكُمْ وَيَغْفِرْ لَكُمْ ۗ وَاللَّهُ ذُو الْفَضْلِ الْعَظِيمِ

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ብትፈሩ የእውነት መለያን ብርሃን ያደርግላችኋል፡፡ ክፉ ሥራዎቻችሁንም ከእናንተ ላይ ያብስላችኋል፡፡ ለእናንተም ይምራችኋል፡፡ አላህም የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነው፡፡

https://t.me/https_Asselfya
#እንዲሁ በተለምዶ ሚስት ብቴድ
በሌላ ሚስት ትተካለች ይባላል፦
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
#አንዳንዴ ግን ፍፁም በሌላ ሊተኩ የማይችሉ
ፍፁም የማይረሱ የትዳር አጋሮችም አሉ።

#የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم በርካታ ሚስቶች ኖሯቸው ሳለ "በርግጥም አላህ ከኸዲጃ የተሻለችን ፍጹም አልተካኝም" ብለው በግልጽ ተናግረዋል።

#ቀኝ እጅ እና የቁርጥ ቀን ወዳጃቸውም ነበረች ሁሉም ሰው ፊቱን ሲያዞርብኝ እሷ ግን በኔ ፍፁም እምነት ነበራት! ረሱል ﷺ ስለ ኸዲጃ رضيﷲ عنها ከተናገሩት.. !!
💦መስለማ ቢን አብዱል መሊክ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

✅ መልካም ሚስት ለአንድ ሙእሚን ከሁለት አይኑ፣ ከሁለት እጁና ከሁለት እግሩ በላይ አስፈላጊና በላጭ ነች።
📚【 أحسن المحاسن للثعالبـﮯ : ٣٦٨ 】
➡️አንዳትሞኝ ንቃ‼️
〰〰〰〰〰〰〰
አይንናስ ቡዳ ቢይዝህ መልከኛ ነኝ‼️ ወይም ሀብታም ነኝ ‼️ብለህ እንዳታስብ የያዘብህ ምክኒያት ከአሏህ ዚክር በመራቅህ ምክኒያት መሆኑን አስታውል።
የጧት ዚክር
〰〰〰〰

سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ: عَدَدَ خَلْقِهِ، وَرِضَا نَفْسِهِ، وَزِنَةَ عَرْشِهِ وَمِدَادَ كَلِمَاتِهِ. (3× إذا أصبح)

‘ ‹‹ለአላህ ጥራት ይገባው፡፡ ምስጋናም፡፡ በፍጡራኑ ቁጥር ልክ፤ ነፍሱ በወደደችው ልክ፤ በዙፋኑ ክብደት ልክ፤ በቃላቱ ብዛት ልክ፡፡›› ሦስት ጊዜ

اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلاً مُتَقَبَّلاً. (إذا أصبح)

‹‹ኣላህ ሆይ! ጠቃሚ እውቀትን, መልካም የሆነ ሲሳይን, ተቀባይነት ያለውን ተግባርን እጠይቅሃለው፡፡››-

أَسْتَغْفِرُ اللهَ وَأَتُوْبُ إِلَيْهِ. (100× في اليوم)

‘አላህን ምህረትን እምፀ ናለሁ፡፡ወደርሱ በፀፀት እመለሳለሁ፡፡››- በቀን መቶ ጊዜ

اَللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ. (10×)
አላህ ሆይ! በነብዩ ላይ ሰላምታ አውርድ፡፡ ሰላም አስፍንም፡፡›› አሥር ጊዜ .’

https://t.me/https_Asselfya
☞የዱንያን ጭንቀት አትሸከሚ ዱንያ የአላህ ነች
☞ስለ ርዝቅሽም አትጨናነቂ ርዝቅም ከአላህ ነው
☞ወደፊት የሚያጋጥምሽን ችግር አታስቢ በአላህ እጅነው ያለው ሁሉም ነገር

☞ስለ አንድ ሀሳብ ብቻ ተጨነቂ አላህን እንዴት ማስደሰት እንደምትችይ አላህን ካስደሰትሽ ተደስቶብሽ ያስደስትሻል መብቃቂያሽ ሆኖልሽ የደስታን ሀብት ይሰጥሻል ።ከሃብት ሁሉ ትልቅ ሃብት የልብ ሃብት ነው።አቂደን መገንዘብ ነው።ሀላሉን ከሀራም ለይቶ ማወቀና ጠቃሚና ጎጂን መለየትነው።አብሽሪ ሁሉም ነገር ጊዜው ስደርስ በአሏሀ ምርጫ ይመጣልናል።ሪዝቃችን ማንም አይነጥቀንም።ዬትም አያመልጠንም አሏህ የፃፈልን ነገር እሺ
☞ልብሽ በደማበት የህይወት ችግር ተስፋ አትቁረጪ
☞ወደ አላህ ተጣሪ ወደ ኸይር ቀይርልኝ ብለሽ
☞ሀዘን በስግደት ይጠፋል
☞ደስታ በዱአ ይመጣል
ብቻ ምን ልበልሽ

ለነገሮች በጣም ቦታ ሰጠሽ አትጨናነቂ ሰበቡን አድርሺ ከዚያም በጌታሽ አሏህ ተመኪ "በእርሱ የተመካ ሁሌም ኡፍፍፍፍፍፍፍ እንዳለ ነው

https://t.me/https_Asselfya
Audio
✅ምክር ለሴቶች‼️
➖➖➖➖➖➖

✅ ሴቶችን ትዳር አልባ ያደረጉ ዋና ዋና ጉዳዮች፦
〰〰〰〰〰〰
🇸🇦ከቤተሰብ መራቅ
🇸🇦ገንዘብ ማሯሯጥ
🇸🇦ትዳርን መፍራት
🇸🇦የማይገኙ መስፈርቶች


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
በአላህ ፍቃድና እገዛ ዛሬ ከአሱር ሰላት በኀላ ረውደቱል ባዲኢን የ122 ሀዲስ ቂርአት ደርስ ከቀኑ 10:30 ላይቭ በቴሌ ግራም ይተላለፋል። አድራሻ
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem