سورۃ الفلق
<unknown>
✅ በዳሩል ሀዲስ መድረሳ ለኮድ 1 ተማሪዎች የሚሰጥ ተከታታይ ቅርአት ከተወሰነ የተጅዊድ ማብራሪያ ጋር ፨
_______________________
⤴️ ክፍል #ሶስት
🎙አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
ክፍል ሁለት ለማገኘት⤵️
https://t.me/https_Asselfya/341
_______________________
⤴️ ክፍል #ሶስት
🎙አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
ክፍል ሁለት ለማገኘት⤵️
https://t.me/https_Asselfya/341
أذكار الصباح بصوت وصوره يريح القلب رائعه (مكتوبه) azkar al sabah
Learn Us
↪️ የጥዋት ዚክር ↩️
〰〰〰〰〰
🔻በተወኩል ፣በዚክር በዱዓ ያልተገነባች ልብ በነፍስያና በሸይጧን ተንኮል ትሸበባለች ።
🔻ለጭንቀትና ለሀሳብ ትጋለጣለች!!!
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
〰〰〰〰〰
🔻በተወኩል ፣በዚክር በዱዓ ያልተገነባች ልብ በነፍስያና በሸይጧን ተንኮል ትሸበባለች ።
🔻ለጭንቀትና ለሀሳብ ትጋለጣለች!!!
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀 pinned «↪️የጥዋት ዚክር↩️ 〰〰〰〰〰 اَللَّهُمَّ عَافِنِيْ فِيْ بَدَنِيْ، اَللَّهُمَّ عَافِنِيْ فِيْ سَمْعِيْ، اَللَّهُمَّ عَافِنِيْ فِيْ بَصَرِيْ، لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ. اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْكُفْرِ وَالْفَقْرِ، وَأَعُوْذُ بِكَ مِنْ عَذَابِ الْقَبْرِ،…»
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀 pinned «{{የጥዋት ዚክር}} 〰〰〰〰〰〰 أَصْبَحْنَا وَأَصْبَحَ الْمُلْكُ لِلَّهِ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، لاَ إِلَـهَ إِلاَّ اللهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيْكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيْرُ. رَبِّ أَسْأَلُكَ خَيْرَ مَا فِيْ هَذَا الْيَوْمِ وَخَيْرَ…»
فَإِذَا قِيلَ لَكَ: مَا الأُصُولُ الثَّلاثَةُ التِي يَجِبُ عَلَى الإِنْسَانِ مَعْرِفَتُهَا؟
فَقُلْ: مَعْرِفَةُ الْعَبْدِ رَبَّهُ، وَدِينَهُ، وَنَبِيَّهُ مُحَمَّدًا صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ.
↪️ላንተ፡ “በሁሉም ሰው ላይ ማወቁ ግዴታ የሚሆኑት ሶስቱ መሰረቶች የትኞቹ ናቸው?” ብትባል
“💦ባሪያ ጌታውን፣ ሃይማኖቱን እና ነብዩ ሙሐመድን - አላህ ሶላትና ሰላሙን በሳቸው ላይ ያውርድና - ማወቁ ነው” በል፡፡ [ ]
💦[ ] ኪታቧ “አልኡሱሉ አሥሠላሣህ” የሚለው ስሟን ያገኘችው ከነዚህ ሶስት መሰረቶች ነው፡፡
↪️ በግልፅ እንደሚታየው እነዚህ ሶስት መሰረቶች በቁርኣንና በሐዲሥ መሰረት ያላቸው እውነታዎች ናቸው፡፡
🔻ይህም ከመሆኑ ጋር አንዳንድ በሙታን አምልኮ ፍቅር የተለከፉ ሰዎች ኪታቧን “ኡሱሉ አሽሸይጧን” “ስላሴ” ወዘተ እያሉ ሲያብጠለጥሉ ይሰማሉ፡፡ ይሄ ምን ያክል ከስነ-ምግባር የራቁ ዋልጌዎች እንደሆኑ ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ነው፡፡
↪️“አልኡሱሉ አሥሠላሣህ” ወይም “ሶስቱ መሰረቶች” እያንዳንዱን ሰው የሚጠብቁ የቀብር ጥያቄዎች ናቸው፡፡

02 ኢና ኩና ሺ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ዛሬ ማክሰኞ የቀጥታ ስርጭት የኪታብ ደርስ
📚📚 ኪታብ = ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ
✍✍ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን
⌚️⌚️ በሳምንት ③ ጊዜ (ሰኞ፣ማክሰኞ፣እና ረቡዕ)ምሽት 3:00 ቡሓላ
🎤🎤 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ትምህርቱን ለመከታተል በቀጥታ 👇👇
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
📚📚 ኪታብ = ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ
✍✍ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን
⌚️⌚️ በሳምንት ③ ጊዜ (ሰኞ፣ማክሰኞ፣እና ረቡዕ)ምሽት 3:00 ቡሓላ
🎤🎤 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ትምህርቱን ለመከታተል በቀጥታ 👇👇
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
የተረዳችዋ መንገድ ነጃ የምትወጣዋ የነቢያት መንገድ ናት። እሷን አጥብቀህ ያዝ!!
:: : : : : : : : : : : :
ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ዶ/ር ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (አላህ ይጠብቃቸውና) እንዲህ ብለዋል:–
«የነቢያት መንገድ ነጃ የምትወጣዋና የተረዳችዋ አንጃ መንገድ ናት፣ እሷም በሚከተሉት ምሶሶዎች የቆመች ናት:–
1⃣ በቀደምቶች ግንዛቤ፣ በሶሃቦችና እነሱንም በመልካም በተከተሏቸው ቀደምቶች ግንዛቤ ወደ ቁርኣንና ሀዲስ መመለስ ነው።
2⃣ አላህን በአምልኮ አንድ ወደማድረግ (ተውሒድ) ጥሪ ማድረግና ስራንም ብቸኛና ተጋሪ ለሌለው አላህ ብቻ ጥርት ማድረግ ነው።
3⃣ ሰዎችን በአላህ ላይ ከማጋራት (ሺርክ) ከተለያየ ቅርፁና እሱንም ከሚያጠናክሩ ነገሮች ማስጠንቀቅ ነው!።
4⃣ ከስህተት ፍፁም የሆኑትን ነቢዩን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ወደ መከተል ጥሪ ማድረግ ነው።
5⃣ ሰዎችን መከተልን እና ስሜትን መከተልን አርቆ መወርወር ነው።
6⃣ በሀይማኖት ላይ አዲስ ፈጠራን (ቢድዓን) መጠንቀቅ!፣ በግልፅም በውስጥም ከቢድዓ መጥራት።
7⃣ የቢድዓ ሰዎችን መጠንቀቅ! ከነሱ በማስጠንቀቅም በተመቻቸ መንገድ ሁሉ መቆም ነው።
8⃣ ጠቃሚ (ኢስላማዊ) እውቀትን ከቦታው መፈለግ ነው።
9⃣ ቀጥተኛውን መንገድ የሚከተሉና ስሜትን የሚጠነቀቁ ዑለማዎችን ደረጃቸውን ማወቅ ነው።
1⃣0⃣ ቁርኣንና ሀዲስን በደጋግ ቀደምቶች ግንዛቤ ይገነዘባሉ።
1⃣1⃣ በኢማንና በኩፍር እንዲሁም በኢማን ጥብቅ በሆኑ ደሞች ጉዳይ ግንዛቤን ከሶሃቦች መያዝ ነው።
1⃣2⃣ በመልካም ማዘዝ ከተወገዘ ነገር መከልከል ነው።
1⃣3⃣ ከራስ ለመከላከልም ሆነ ፈልጎ በአላህ መንገድ ላይ መታገል ነው።
1⃣4⃣ ሙስሊም የዲን መሪነትና ለእርሱም ቃል መግባት ነው።
1⃣5⃣ (ሱንና ላይ ያሉ) የሙስሊሞችን ጀማዓ መያዝ።
1⃣6⃣ ከመሪዎች ጋር በመልካም ግንኙነት መፍጠርና ለአላህ ብሎ መውደድ ለአላህ ብሎ መጥላት።
1⃣7⃣ ወገንተኝነትን እና ጉሩፕተኝነትን አርቆ መወርወር።
1⃣8⃣ መልካም በሆነ ስነ–ምግባርና ስራን በማሳመር መጣበቅ ነው።
ምንጭ:– ደዓኢሙ ሚንሃጅ አን–ኑቡወህ 25
✍ ኢብን ሽፋ ጀማዱል ኡላ 28/1440 ዓ. ሂ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

Audio
🔻ፈገግታ እና ት/ት ከኡስታዙና ጋር
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪የሴቶች አሚር ነኝ አይ ኡስታዝ ቁሉሁሏሁ አሐድን ሊፈስርላት ነው እንደ ሌሊት 6:00 ሰዓት ደውሎ?
👉አዳምጡ ሴቶችም ወንዶችም
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪የሴቶች አሚር ነኝ አይ ኡስታዝ ቁሉሁሏሁ አሐድን ሊፈስርላት ነው እንደ ሌሊት 6:00 ሰዓት ደውሎ?
👉አዳምጡ ሴቶችም ወንዶችም
✨✨✨ጥቆማ✨✨✨
〰〰〰〰〰〰〰
ነገ (ጁምዓ) የወሩ የመጨረሻው ቀን ሊሆን ስለሚችል ኡዱሒያ ማድረግ የፈለገ ሰው ከፀጉሩም ይሁን ከጥፍሩ ምንም ነገር መንካት አይፈቀድለትምና
👉ፀጉሩን መቁረጥ፣
👉ቀድሞ ቀመሱን ማሳጠር፣
👉ጥፍሩን መቁረጥ፣
👉የብብትና የብልት ፀጉሩን ማስወገድ የፈለገ ሰው እስከነገ ይሰናዳ።
〰〰〰〰〰〰〰
ነገ (ጁምዓ) የወሩ የመጨረሻው ቀን ሊሆን ስለሚችል ኡዱሒያ ማድረግ የፈለገ ሰው ከፀጉሩም ይሁን ከጥፍሩ ምንም ነገር መንካት አይፈቀድለትምና
👉ፀጉሩን መቁረጥ፣
👉ቀድሞ ቀመሱን ማሳጠር፣
👉ጥፍሩን መቁረጥ፣
👉የብብትና የብልት ፀጉሩን ማስወገድ የፈለገ ሰው እስከነገ ይሰናዳ።
➥
ዘጠኙን የዙልሒጃ ቀናቶች መፆም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
💦ከዙልሒጃ አንድ እስከ ዘጠኝ (የአረፍ እለት) ድረስ ያሉትን ዘጠኝ ቀናቶች መፆም የተወደደ (ሱና) ተግባር ነው።
የዚህ ማስረጃው
↪️ አንደኛ ጥቅል ማስረጃ ነው
በተረጋገጠ ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል
" ﻣَﺎ ﻣِﻦْ ﺃَﻳَّﺎﻡٍ ﺍﻟﻌَﻤَﻞُ ﺍﻟﺼَّﺎﻟِﺢُ ﻓِﻴﻬِﻦَّ ﺃَﺣَﺐُّ ﺇِﻟَﻰ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻣِﻦْ ﻫَﺬِﻩِ ﺍﻷَﻳَّﺎﻡِ ﺍﻟﻌَﺸْﺮِ " ، ﻓَﻘَﺎﻟُﻮﺍ : ﻳَﺎ ﺭَﺳُﻮﻝَ ﺍﻟﻠَّﻪِ، ﻭَﻟَﺎ ﺍﻟﺠِﻬَﺎﺩُ ﻓِﻲ ﺳَﺒِﻴﻞِ ﺍﻟﻠَّﻪِ؟ ﻓَﻘَﺎﻝَ ﺭَﺳُﻮﻝُ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺻَﻠَّﻰ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻋَﻠَﻴْﻪِ ﻭَﺳَﻠَّﻢَ : " ﻭَﻟَﺎ ﺍﻟﺠِﻬَﺎﺩُ ﻓِﻲ ﺳَﺒِﻴﻞِ ﺍﻟﻠَّﻪِ، ﺇِﻟَّﺎ ﺭَﺟُﻞٌ ﺧَﺮَﺝَ ﺑِﻨَﻔْﺴِﻪِ ﻭَﻣَﺎﻟِﻪِ ﻓَﻠَﻢْ ﻳَﺮْﺟِﻊْ ﻣِﻦْ ﺫَﻟِﻚَ ﺑِﺸَﻲْﺀٍ ..."
↪️ ምንም ስራ የለም በየትኛውም ቀን የሚሰራ በነዚህ ቀናቶች ከሚሰራ የሚበልጥ።>>
ጅሀድም ቢሆን? ብለው ሰሀቦች ጠየቋቸው።
🔻ጅሀድም ቢሆን በነፍሱና በገንዘቡ ሊዋጋ ወጥቶ በምንም ያልተመለሰ ሰው ሲቀር>> አሏቸው። {ቡኻሪ ዘግቦታል}
↪️ ፆምም ደግሞ ከመልካም ስራዎች ውስጥ ነው። እንደውም ከትልልቆቹ መልካም ስራዎች መሀከል ነው። ስለዚህ እነዚህን ቀናቶች መፆም የተወደደ ተግባር ነው።
↪️ አስረኛው ቀን ግን የኢዱ ቀን ስለሆነ አይፆምም
🔻 ሁለተኛ የተነጠለ ማስረጃ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ኢማም አህመድ በዘገቡት ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እነዚህን ቀናቶች ይፆሙ እንደነበረ ተዘግቧል።
🔻 ነገር ግን ሰሒህ ሙስሊም ላይ ባለ ሀዲስ አኢሻ (ረዲየላሁ አንሃ) የአላህ መልእክተኛ ﷺ እነዚህን አስር ቀናቶች አይፆሙም ነበር ትላለች።
🤝 በነዚህ ሁለት ሀዲሶች መሀከል ኡለማዎች ለማስማማት የተለያዩ ነገሮችን የጠቀሱ ቢሆንም እኛ ግን ከማሳጠር አንፃር ያንን ትተነው መልእክተኛው ﷺ አልፆሙትም ቢባል እንኳን በመጀመሪያው ጥቅል በሆነው ማስረጃ ላይ ተደግፈን መፆሙ ሱና መሆኑን እንረዳለን!
↪️በመሆኑም እነዚህን ዘጠኝ ቀናቶች መፆም ቢድአ ነው ማለት ተገቢ እንዳልሆነና እንደውም ሱና መሆኑን መረዳት ተገቢ እንደሆነ ልናቅ ይገባል።
↪️ ሸይኽ ኢብን ባዝ አስሩን (ዘጠኙን) የዙል ሒጃ ቀናቶት መፆም ቢድአ ነው ስለሚል ሰው ተጠይቀው እንዲህ አሉ
〰〰〰〰〰〰〰〰
ይህን የሚል ጃሒል (አላዋቂ) ነው..... ብለው መልሰዋል.. ቀጥለውም መፆም ሱና እንደሆነ ከላይ የጠቀስነውን ሀዲስ ጠቅሰው አስረድተዋል

سُوْرَۃُ الْإِخْلَاصْ
<unknown>
✅ #ዳሩል_ሀዲስ_መድረሳ ለኮድ 1 ተማሪዎች እየተሰጠ ያለ ተከታታይ ቅርአት ከተወሰነ የተጅዊድ ማብራሪያ ጋር ።
>>>>>>>>>>>><<<<<<<<<<<<<<<
⤴️ ክፍል #አራት
🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
https://t.me/https_Asselfya
>>>>>>>>>>>><<<<<<<<<<<<<<<
⤴️ ክፍል #አራት
🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
https://t.me/https_Asselfya
القارئ عبدالرحمن الرشود والذين آمنوا وعملوا الصالحات لا نكلف نفسا…
???????????????? ???????????????????
#ያሱብሀነክ_ምንኛ_መታደል_ነው!
🌹〰〰〰〰〰〰〰〰〰
"አሏህ ሆይ" በእዝነትክ!
#የእዝነቱ_ነብይ_ሀቢቡና
#ሙሀመድ_ሰለሏሁ_ዓለይሂ_ወሰለም
አሏህን ፈርታ ያለቀሰችን አይን አሏህ አይቀጣም ብለዋል!
እሱን ፈርቶ ተናንሶ ያለቀሰችን አይን
አዛኙ ጌታ አይቀጣም አሏህ ያድለን!
ብቻውን ሆኖ በተለይ ውስጡን ፈትሹ የወንጀሉን ልክ አይቶ አምላኩን ፈርቶ
ማንባት ትልቅ ስጦታም ነው!
አሏህ ለሁላችንም ተቅዋውን ይወፍቀን!

🔁 سورة الكهف 🔁
🔺 የሱረቱል ከህፍ ቂርአት ሙሉውን
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🎙በአቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🔺 የሱረቱል ከህፍ ቂርአት ሙሉውን
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🎙በአቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
🕌 የጁምዓ ኹጥባ በመስጂድ ኡስማን ኢብኑ አፋን
[ዙል ቂእዳህ 29]
📌 "ስለ አስሩ የዙል ሂጃ ቀናቶች "
♦️[عن عشر ذي الحجة ]
♦️♦️በዉስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች
📌አስሩ የዙል ሂጃ ቀናቶች ከመጨረሻዎቹ የረመዳን 10 ቀናቶች እንደሚበልጡ
📌የሰለፎች ትግል በነዚህ አስርቱ ቀናቶች እንዴት እንደነበር
📌በነዚህ አስሩ ቀናቶች የሚወደዱ ተገባሮች ምን ምን እንደሆኑ
🎙አቡ አዩብ

Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
ዙል ሂጃ 1 ብሎ የሚጀምረው
የፊታችን እሁድ ነው። ቀኑም ሀምሌ 4, 2013 ወይንም July 11, 2021 ነው።
አላህ በነዚህ ቀናቶች ውስጥ ሰርተው ከሚቀበላቸው ያድርገን።
የፊታችን እሁድ ነው። ቀኑም ሀምሌ 4, 2013 ወይንም July 11, 2021 ነው።
አላህ በነዚህ ቀናቶች ውስጥ ሰርተው ከሚቀበላቸው ያድርገን።
ጂኖች የወሰዱት ሰውዬ አስገራሚ ታሪክ
አቡ ሑዘይፍ
- 💦ቤት ሲገቡ ቢስሚላህ የማለት ጥቅም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰➖➖
- ምግብ ሲቀርብ ቢስሚላህ የማለት ጥቅም
- በዑመር ረዲየላሁ አንህ ጊዜ ጂኖች የወሰዱት ሰውዬ አስገራሚ ታሪክ
- ከባለቤትህጋ ስትገናኝ የሚባለው ዚክርና ጥቅሙ
🎙ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰➖➖
- ምግብ ሲቀርብ ቢስሚላህ የማለት ጥቅም
- በዑመር ረዲየላሁ አንህ ጊዜ ጂኖች የወሰዱት ሰውዬ አስገራሚ ታሪክ
- ከባለቤትህጋ ስትገናኝ የሚባለው ዚክርና ጥቅሙ
🎙ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
↪️የቁረአን ቂረአት ክፍል አስራ ዘጠኝ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
👉የሱረቱል ሁመዛ አቀራር
በኡስታዝ አቡ አብደሏህ
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
👉የሱረቱል ሁመዛ አቀራር
በኡስታዝ አቡ አብደሏህ
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya