ረመዳን ቀን 8
Sadat
➡️ረመዳን ቀን 8
➤ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ማን ናቸው?
➤ሁለት ዱአዎች
🎙በአቡ መርየም حفظه الله
➧https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/2430
➤ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ማን ናቸው?
➤ሁለት ዱአዎች
🎙በአቡ መርየም حفظه الله
➧https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/2430
🌴قال العلّامة ابن عثيمين رحمه الله:
والمؤمن إذا ابتلي بالبلاء الجسميّ أو النفسيّ يقول: هذه نعمة من الله يكفّر الله بها عنّي سيّئاتي، فإذا أحسّ هذا الإحساس صار هذا الألم نعمة، لأنّ الإنسان خطّاء دائما، وهذه الأشياء لاشكّ أنّها والحمد لله تكفير للسيّئات، فإن صبر واحتسب صارت رفعة للدّرجات.
📙[تفسير القرآن | ٣/٢٤]
https://t.me/https_Asselfya

Telegram
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።
👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።
💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።
💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መካተል ሙሃረመን ትንሽ ላስጎብኛችሁ
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ما شاء الله
تبارك الله 🌴👌🌴
تبارك الله 🌴👌🌴
Audio
➡️ ቁርአንን አብዝታ የምታነብ፣ የምታዳምጥና ቁርአንን ጓደኛዋ ያደረገች ቀልብ፦
♦️አትረበሽም
♦️አትጨነቅም
♦️አታዝንም
♦️ሁሌም ደስተኛ ናት።
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
♦️አትረበሽም
♦️አትጨነቅም
♦️አታዝንም
♦️ሁሌም ደስተኛ ናት።
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
የአሏህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:-
〰〰〰🔻🔻🔻〰〰〰〰
🔻[ የአደም ልጅ ሲሞት ከሶስት ነገር በስተቀር ስራው ይቋረጣል:-
〰〰〰〰〰〰〰〰
🔹ቀጣይነት ያላት ሶደቃ(ምጽዋት)፣
🔹የሚጠቀሙበት እውቀት፣
🔹ዱዓ እሚያደርግለት ጡሩ ልጅ::]
📚ሙስሊም ዘግበውታል።
〰〰〰🔻🔻🔻〰〰〰〰
🔻[ የአደም ልጅ ሲሞት ከሶስት ነገር በስተቀር ስራው ይቋረጣል:-
〰〰〰〰〰〰〰〰
🔹ቀጣይነት ያላት ሶደቃ(ምጽዋት)፣
🔹የሚጠቀሙበት እውቀት፣
🔹ዱዓ እሚያደርግለት ጡሩ ልጅ::]
📚ሙስሊም ዘግበውታል።
Audio
መሳጭ ቲላዋ
ሱረቱ አሮህማን
በአቡ አይመን
እስኪ ታጋበዙ
የማይሰለቹው
የአሏህ ን ቃል👇
https://t.me/tgewid
https://t.me/tgewid
https://t.me/tgewid
ሱረቱ አሮህማን
በአቡ አይመን
እስኪ ታጋበዙ
የማይሰለቹው
የአሏህ ን ቃል👇
https://t.me/tgewid
https://t.me/tgewid
https://t.me/tgewid
የዉሸት ንግግርን ያልተወ ሰዉ…
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
🏷የዉሸት ንግግርን ያልተወ ሰዉ…ምግቡንና መጠጡን በመተዉ ለአሏህ ደንታ ዬለዉም።
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/5621
t.me/abu_reyyis_arreyyis/5621
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/5621
t.me/abu_reyyis_arreyyis/5621
✅عن أنس بن مالك رضي الله عنه قال :
قال رسول الله ﷺ :
((مَنْ صَلَّى الغَدَاةَ فِي جَمَاعَةٍ ، ثُمَّ قَعَدَ يَذْكُرُ اللهَ حَتَّى تَطْلُعَ الشَّمْسُ ، ثُمَّ صَلَّى رَكْعَتَيْنِ ، كَانَتْ لَهُ كَأجْرِ حَجَّةٍ وَعُمْرَةٍ ، تَامَّةٍ تَامَّةٍ تَامَّةٍ))
📚رواه الترمذي.

መንዙማ ቁጥር 7
Sadat
↪️አዲስ ሙሐደራ
〰️〰️〰️〰️〰️
♦️መንዙማ ቁጥር 7
💬በአማርኛና ኦሮሚኛ!
🔊ከድምፅ ፋይል ጋር አዲሶቹ መንዙማ የተዳሰሱበት፡፡
🎙𝐁𝐲 𝐒𝐚𝐝𝐚𝐭 𝐤𝐞𝐦𝐚𝐥 حفظه الله
➧https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/4335
〰️〰️〰️〰️〰️
♦️መንዙማ ቁጥር 7
💬በአማርኛና ኦሮሚኛ!
🔊ከድምፅ ፋይል ጋር አዲሶቹ መንዙማ የተዳሰሱበት፡፡
🎙𝐁𝐲 𝐒𝐚𝐝𝐚𝐭 𝐤𝐞𝐦𝐚𝐥 حفظه الله
➧https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/4335
Forwarded from قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي
✅ አማኝ እና ብልጥ ሴት ረመዷንም ሆነ ከረመዷን ውጪ በአጅር ከወንድ ልትበልጥ ትችላለች‼️
➡️ይህም ሚሆንበት ምክንያት
📌ለባሏ ለቤተሰቦቿ ለአሰሪዎቿ በአጠቃላይ እሷን ለሚመለከታት ሁሉ ትሀድማለች፣ በቂ ምግብ ታዘጋጃለች፣ ልብሳቸውን ታጥባለች፣ ሚተኙበት እና ሚበሉበት ነገር ሁሉ ታፀዳለች ይህ ተግባሯ ንያ ካከለችበት ከአላህ ዘንድ አጅር ምታገኝበት ኢባዳ ይሆንላታል።
➡️ እላይ በጠቀስናቸው ስራዎች ምንዳዋን እጥፍ ድርብ ታደርጋለች። ብዙ ኸይርን ታፍሳለች ግን ለማንም ሴት አይደለም ከአላህ አጅርን ፈልጋ በኢኽላስ ጥርት አድርጋ ለሰራች ሴት ብቻ ነው።
➡️ማንኛውም ተቀጥረንም ከዛ ውጪ ምንሰራቸው ስራዎች ላይ ዱንያዊ ደሞዙን ብቻ ማየት የለብንም አጅሩንም ልንነይትበት ይገባል።
➡️በተጨማሪም ማንኛውም ስራ እየሰራች ምላሷ ከዚክር አይለይም አላህን ታወሳለች።
👉እቃ እያጠበች ትዘክራለች
👉ወጥ እየሰራች አላህን ታወሳለች
👉ቤት እያፀዳች ምላሷ ከዚክር አይርቅም
👉ስትላክ፣ ስትወጣ ስትወርድ የሀፈዘችውን ቁርአን ትቀራለች
⚡️በዚህም ተጨማሪ አጅር ታፍሳለች
⚡️ማንኛውም ስራ አላህን ካማውሳትና መልካም ከመስራት አያግዳትም።
➡️ ሱብሀን አላህ እንዲህ አይነት ሴት ምንኛ የታደለችና አላህ መልካም የሻላት እንቁ እንስት ነች ።
▪️ይህቺ ናት ሱመያ ሊሏት ሚገባው
▪️ይህቺ ናት የነ አኢሻ የሌሎችንም ሰሀቢያት ተከታይ
የታዘዘችውን አቅሟ በቻለው ትሰራለች
▪️ሰላቷን በወቅቱ ትሰግዳለች
▪️ቀብልያ ባእዲያ አያመልጣትም
▪️ሰላተ ዱሀ ትሰግዳለች
▪️የጠዋትና የማታ ዚክር ወቅቱን ጠብቃ ትላለች
▪️የባሏንና የቤተሰቦቿን ሀቅ ትጠብቃለች
▪️በቀን ቁርአን ሳትቀራ አትውልም
▪️ዲኗን ለመማር ጥረት ታረጋለች
▪️በዲኗ ላይ አትደራደርም
▪️በኒቃቧ ደምቃለች ኒቃቧን ሲነኩባት አቶድም
▪️አላህን ትፈራለች
▪️ሀያእ የተላበሰች ናት።
📌በተቃራኒው አላህ ከከለከላት ነገር ሁሉ ትርቃለች፣
♦️ከአጅነብይ ወንድ ጋር ቀልድ አታውቅም
♦️ፊልም፣ ድራማ፣ ሙዚቃ፣ ነሺዳ በደረሱበት አትደርስም
♦️ከዝሙት እጅግኑ የራቀች ነች
♦️አትዋሽም
♦️አታጭበረብርም
♦️እምነቷን አታጎልም
♦️ከሰዎች ተደብቃ ምንም ወንጀል አትሰራም
♦️በየሚዲያው አጅነብይ የሆነን ወንድ ታግ በማረግ kkkkkkkk ክክክክክክ ሀሀሀሀሀሀሀሀ ቂቂቂቂቂቂቂ እያለች ጊዜዋን አትገልም
♦️ፎቶዋን ፕሮፋይል አታረግም፣ በየሚዲያው አትበትንም
♦️ወንዶችን ላለመፈተን ጥረት ታደረጋለች
♦️አታስመስልም
♦️እህቷን አታማም፣ በመጥፎ አትጠረጥርም።
▪️እናማ ውድ እህቴ ብልጥ ሁኝ።
➡️አላህ ሆይ እኔንም ወንድም እህቶቼን ከወንጀል ጠብቀን። በትክክለኛው ተውባ ወዳንተ ከሚመለሱት ባሮችህ አድርገን።

ሙሓደራ 85 የሴቶች ስህተቶች በረመዳን በኡስታዝ አቡ ሙስሊም المحاضرة 85 أخطاء النساء…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
➡️ሙሓደራ ክፍል / 85
🖊أَخْطَاءُ النِّسَاءِ فِي رَمَضَانَ
✒️የሴቶች ስህተቶች በረመዳን።
🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን አልአሩሲ حفظه الله
https://t.me/AbumuslimAlarsi
🖊أَخْطَاءُ النِّسَاءِ فِي رَمَضَانَ
✒️የሴቶች ስህተቶች በረመዳን።
🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን አልአሩሲ حفظه الله
https://t.me/AbumuslimAlarsi
﴿وَاذْكُر رَّبَّكَ كَثِيرًا﴾
- «سُبْحَانَ اللهِ»
- «الحَمْدُ للهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
- «اللهُ أكْبَرُ»
- «سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
- «سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
- «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
- «أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ

تلاوة حزينة .. " كل نفس بما كسبت رهينة " من الشيخ حمزة الفار
✅وَإِذَا قُرِئَ ٱلْقُرْءَانُ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥ وَأَنصِتُوا۟ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُون
ቁርኣንን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡
ቁርኣንን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡
Forwarded from Abu Atikah / Ikhlas tube 2