💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.59K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
#ጀግና ወንድማለት:- ጓሮ ለጓሮ እየሄደ በመስኮት የሚያጮልቅ ሳይሆን #በፊት ለፊት በር ቀጥ ብሎ የመጣ ነዉ።

ጀግና ይሄ ነዉ በቃ!!!

copi
فضل تعلم القرٱن
قل النبيﷺ خيركم من تعلم القرٱن وعلمة
"የአሏህ መልክተኛ ﷺ እንድህ ብለዋል:-
ከእናንተ መልካሙ/በላጫችሁ
#ቁርዓን ተምሮ ያስተማረ ነው።
👍1
🌺አዒሻ ዘንድ አንድ ማየት የተሳነዉ ሰዉ ገባ:
➘ከዚያም ፊቷን ስትሸፈን ይህ ስዉ እኮ ማየት አይችልም አሏት?

➘እንዲህ አለች እሱ ባያየኝ
እኔ አየዋለሁ አይደል።

"دخل على عائشة رجل أعمى فاحتجبت منه فقيل لها:

يا أم المؤمنين إنه أعمى؟ فقالت: لكني انظر إليه"

#ምንጭ
📚{{الإمام مالك•كتاب التحصيل~ 17/491}}

🌸»
18 الكهف
القارئ أبوبكر الشاطري
◾️ሱረቱል ካፍ// 📚

🔺ቃሪእ አቡበክር አሻጥር

የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ

•┈┈•◈◉❒{💎

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
♦️ تلاوة من سورة الأحقاف
♦️ القارئ: #صالح_الطوالة
•••━══❁✿❁══━•••
ብዙ አታስብ !!ግን ብዙ እስቲግፋር አድርግ።

በማሰብ ያልተከፈተውን በር አላህ ሱብሀነሁተአላ በእስቲግፋር ይከፍተዋልና!
የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች
የጌታዋን ትዛዝ አጥብቃ የያዘች
በተውሂድ በሱና ጸንታ የደመቀች
ከሽርክ ከቢድዓ ከኒፋቅ የራቀች
እፈልጋታለሁ ምርጫ እሷ ነች

አቡ ሂበተ አሏህ

https://t.me/https_Asselfya
Audio
ምርጥ የማለዳ የቲላዋ ግብዧ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

ቁረአን ማንበብና እንድሁም በትኩረት ማዳመጥ ትልቅ ኢባዳ ነው!

♦️ تلاوة من سورة الحشر
♦️ القارئ: #مختار_الحاج
•••━══❁✿❁══━•••
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
በኢማን ላይ ጥርጣሬ
እና ወስዋስ (ጉትጎታ )
https://t.me/https_Asselfya
Audio
♦️ تلاوة من سورة الحشر
♦️ القارئ: #مختار_الحاج
•••━══❁✿❁══━•••
Audio
➡️መሳጭ የሆነ ምክር ቁርኣን ለሚሃፍዙ ወንድምና እህቶች!!
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
አላህ ሆይ ልባችንን ለቁርአን አግራልን። ቀልባችን በቁርአን አለስልስልን
Audio
وَعِبَادُ الرَّحْمَٰنِ الَّذِينَ يَمْشُونَ عَلَى الْأَرْضِ هَوْنًا وَإِذَا خَاطَبَهُمُ الْجَاهِلُونَ قَالُوا سَلَامًا

የአልረሕማንም ባሮች እነዚያ በምድር ላይ በዝግታ የሚኼዱት፣ ባለጌዎችም (በክፉ) ባነጋገሩዋቸው ጊዜ ሰላም የሚሉት ናቸው፡፡
وَالَّذِينَ يَبِيتُونَ لِرَبِّهِمْ سُجَّدًا وَقِيَامًا

እነዚያም ለጌታቸው በግንባራቸው ተደፊዎችና ቋሚዎች ኾነው የሚያድሩት ናቸው፡፡

وَالَّذِينَ يَقُولُونَ رَبَّنَا اصْرِفْ عَنَّا عَذَابَ جَهَنَّمَ ۖ إِنَّ عَذَابَهَا كَانَ غَرَامًا

እነዚያም «ጌታችን ሆይ! የገሀነምን ቅጣት ከእኛ ላይ መልስልን ቅጣቷ የማይለቅ ነውና» የሚሉት ናቸው፡፡


إِنَّهَا سَاءَتْ مُسْتَقَرًّا وَمُقَامًا

እርሷ መርጊያና መቀመጫ በመኾን ከፋች! (ይላሉ)፡፡

وَالَّذِينَ إِذَا أَنفَقُوا لَمْ يُسْرِفُوا وَلَمْ يَقْتُرُوا وَكَانَ بَيْنَ ذَٰلِكَ قَوَامًا

እነዚያም በለገሱ ጊዜ የማያባክኑ የማይቆጥቡትም ናቸው፡፡ በዚህም መካከል (ልግስናቸው) ትክክለኛ የኾነ ነው፡፡

وَالَّذِينَ لَا يَدْعُونَ مَعَ اللَّهِ إِلَٰهًا آخَرَ وَلَا يَقْتُلُونَ النَّفْسَ الَّتِي حَرَّمَ اللَّهُ إِلَّا بِالْحَقِّ وَلَا يَزْنُونَ ۚ وَمَن يَفْعَلْ ذَٰلِكَ يَلْقَ أَثَامًا

እነዚያም ከአላህ ጋር ሌላን አምላክ የማይገዙት፣ ያችንም አላህ እርም ያደረጋትን ነፍስ ያለ ሕግ የማይገድሉት፣ የማያመነዝሩትም ናቸው፡፡ ይህንንም የሚሠራ ሰው ቅጣትን ያገኛል፡፡
➛ከቁረእን ጋር እንኑር!!
የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም እንዲህ አለ፦

"🔺ሳቅ አታብዙ ምክኒያቱም ሳቅን ማብዛት ቀልብን ትገድላለችና!"

ኢብኑ ማጀህ ዘግበዉታል።
የጧት ዚክር

سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ: عَدَدَ خَلْقِهِ، وَرِضَا نَفْسِهِ، وَزِنَةَ عَرْشِهِ وَمِدَادَ كَلِمَاتِهِ. (3× إذا أصبح)

‘ ‹‹ለአላህ ጥራት ይገባው፡፡ ምስጋናም፡፡ በፍጡራኑ ቁጥር ልክ፤ ነፍሱ በወደደችው ልክ፤ በዙፋኑ ክብደት ልክ፤ በቃላቱ ብዛት ልክ፡፡›› ሦስት ጊዜ

اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلاً مُتَقَبَّلاً. (إذا أصبح)

‹‹ኣላህ ሆይ! ጠቃሚ እውቀትን, መልካም የሆነ ሲሳይን, ተቀባይነት ያለውን ተግባርን እጠይቅሀለሁ።