◾️ሱፍያን ቢን ኡየይና አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
✅ ሙእሚን ለሆነ ሰው ምግብና መጠጥ በሚፈልገው ልክ ሶብር (ትእግስት) ያስፈልገዋል።
📕الصبر لابن أبي الدنيا
✅ ሙእሚን ለሆነ ሰው ምግብና መጠጥ በሚፈልገው ልክ ሶብር (ትእግስት) ያስፈልገዋል።
📕الصبر لابن أبي الدنيا
➡️ሼኽ ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ አላህ ይዘንለትና እንድህ ብሏል
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔺የሁሉም ነገር መሰረቱ ልብ ነው። በልቦና ውስጥ የሚገኝ እውቀትና ፍላጎት ወደ አካል የግድ መረማመዱአይቀርም።
▪️አካል ልብ ካሰበው ነገር ወደሗላ ማለት አይችልም ። በውስጡ ባለው እውቀትና ተግባር ልብ መልካም ከሆነ ከውጭ ንግግርና ከተግባር እንድሁም ስድ በሆነው ኢማንአካል መስተካከሉ አይቀርም።
✅በዚህ ምክንያት አላህ በሚጠላቸው ነገሮች በመጥላት ፣እርሱ የሚወዳቸውን ነገሮች በመውደድ ልባችን ታንጾ ንግግራችን ይሁን ተግባራችን እንዲስተካከል ከነፍሳችን ጋር ትግል ማድረግ አለብን። ይህ ከተሳካ ኢማን የተሟላ ይሆናል።
✍የአላህ መልእክተኛ እንድህ ብለዋል፣
▪️ለአላህ ብሎ የወደደ ፣ለአላህ ብሎ የጠላ፣ ለአላህ ብሎ የሰጠ ፣ለአላህ ብሎ የከለከለ ኢማኑ በርግጥ ሞላ። {አቡዳውድ 4681}
✍ቢንት ሰዒድ
https://t.me/https_Asselfya

أذكار الصباح بصوت وصوره يريح القلب رائعه (مكتوبه) azkar al sabah
Learn Us
➡️የጧት ዚክር
✅ዚክር የልብ ሀይል የአካል ብርታትና የትኛውንም ጣዕም የማይስተካከለው የቀልብ ምግብ ነው።
▪️ ከዚክር መዘንጋት ደግሞ የልብ ዋነኛና ትልቁ በሽታ ነው። ከዚክር የራቀች ቀልብ ልክ ቆሻሻ እየመጣ እንደሚጠራቀምባት ባዶ ቤት ናት።
✅ዚክር የልብ ሀይል የአካል ብርታትና የትኛውንም ጣዕም የማይስተካከለው የቀልብ ምግብ ነው።
▪️ ከዚክር መዘንጋት ደግሞ የልብ ዋነኛና ትልቁ በሽታ ነው። ከዚክር የራቀች ቀልብ ልክ ቆሻሻ እየመጣ እንደሚጠራቀምባት ባዶ ቤት ናት።
Audio
አጭር ወሳኝ የሆነ ምክር
〰〰〰〰〰〰〰〰
⬅️ قال ابن قدامة المقدسي رحمه الله ((واعلم أن الله تعالى ناظرٌ إليك، مطلعٌ عليك.فقل لنفسك: لو كان رجل من صالحي قومي يراني لاستحييت منه، فكيف لا أستحي من ربي تبارك وتعالى. ثم لا آمن تعجيل عقوبته وكشف ستره))
【الوصية المباركة ص 94-95】
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

〰〰〰✔️#ሐያእ" ✔️〰〰〰〰
ሐያእ ሰፊ ትርጉም ያለው ቃል ነው።
🔺ሐያእ ማለት ሐያት "ሕይወት" ነው ይሉታል አንዳንዶቹ አስፈላጊነቱ ከፍ ያለ መሆኑን ለማስረዳት።
✍ሐያእ ...
☞ሥርዓት መያዝ፣
☞ ትሁት መሆን፣
☞ይሉኝታ ማድረግ፣ አላህን፣ ሰውንም ሆነ ፍጥረታትን ማፈር፣
☞የራስንም ሆነ የሌሎችን ክብርና ሞገስ መጠበቅ .... ነው።
🔺ሐያእ የእስልምና ሃይማኖት ታላቁ ሥነምግባር ነው።
ነቢያችን ሰለሏሁአለይሂ ወሰለም ሁሉም ሃይማኖት ሥነ-ምግባር አለው፡፡ የኢስላም ሥነ-ምግባር ሐያእ ነው፡፡› ብለዋል ።
🔺 ሐያእ የአላህ ነቢያትና ታላላቅና ደጋግ የአላህ ባሮች የተዋቡበት ሁሉ ነገሩ መልካም የሆነ ባህሪ ነው፡፡
🔺ሐያእ ዛሬ ላይ እየተረሱ ካሉ መልካምና ምርጥ ሥነምግባራት መካከል አንዱ ነው።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
♦በጥፋት አለማፈር፣
♦ በወንጀል አለማፈር፣
♦ ይሉኝታ ቢስ መሆን፣
♦ የዕውቀትና የዕድሜ ባለፀጎችን አለማክበር፣
♦ ለሰው ልጅ ክብርና ሞራል አለመጠንቀቅ
.
ሐያእ ማጣት ነው።✍
◈━━━━━━━━◈━

💦መልዕክተኛው (ስለሏሁአለይሂ ወሰለም) ፡፡ ዓብደላህ ኢብን ቀይስ ሆይ ከጀነት ድልቦች አንዱል ልጠቁመህን?>> አሉ። የ አላህ መልክተኛ ሆይ አዎ የጠቁሙኝ አላቸው
لاَ حَوْلَ وَلَا قُوَةَ إِلَا بِاللهِ
🔹ብልሐትም ኃይልም በአላህ ቢሆን እንጅ የለም
لاَ حَوْلَ وَلَا قُوَةَ إِلَا بِاللهِ
🔹ብልሐትም ኃይልም በአላህ ቢሆን እንጅ የለም
➡️ከአቢ ሰኢድ አል ኹድሪ ረዲየሏሁ አንሁ )ተይዞ የአላህ መልእክተኛ እንድህ ብለዋል፣
✅የሚታገስ ሰው አላህ ያስታግሰዋል ።አንድም ሰው ከትግስት የተሻለ ስጦታ አልተሰጠውም ።
📚[ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል]
✅የሚታገስ ሰው አላህ ያስታግሰዋል ።አንድም ሰው ከትግስት የተሻለ ስጦታ አልተሰጠውም ።
📚[ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል]
➡️የቀልብህ ህያውነትነና መሞት ከኢልም ጋር የተያያዘ ነው
🔺በኢልም የታነፀች የአሊም ቀልብ ሁሌም በብርሀን እና በኑር ላይ ሲሆን
➡️ ከእውቀት የራቀው የጃሂል ቀልብ ሁሌም በጨለማ ላይ ነው::
► ኢማም ኢብኑል ቀይም (አላህ ይዘንለት) እንዲህ ይላል
►ኢልም (እውቀት) ማለት
--የቀልብ ምግብ
--የቀልብ መጠጥ
--የቀልብ መድሀኒት
--የቀልብ ህይወት ሲሆን
--በአጠቃላይ ቀልብ በእውቀት ላይ የቆመች ናት
♻️ነገር ግን ቀልብ እውቀትን ካጣች
--ሟች (የሞተ) ይሆናል።
📚 مفتاح دار السعادة (1/344)

✅አቡሁረይራህ -ረዲየሏሁዓንሁ- ባወሩት የአላህ መልእክተኛ ﷺ "ሶስት ዱዓዎች ተቀባይነት አላቸው, ።
🔺የጾመኛ ዱዓ፣
🔺የተበዳይ ዱዓና የመንገደኛ ዱዓ" ብለዋል
(ሶሂሁል ጃሚዕ/3031)
🔺የጾመኛ ዱዓ፣
🔺የተበዳይ ዱዓና የመንገደኛ ዱዓ" ብለዋል
(ሶሂሁል ጃሚዕ/3031)
🔹ውስጥህን ከሽርክ ፣ከዙልም ፣ከውሸት፣ ከሀሜት: ከኩራት ፣ከምቀኝነት ከመሳሰሉት አጽዳው /አጽጅው‼️
↪️ኢብኑ ተይሚያ እንድህ አሉ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
✅ውስጣዊ ማንነትህን ካሳመርክ፣
🔻ውጫዊ ማንነትህን አላህ ያሳምርልሀል።
ምንጭ አልፈተዋ 3:277}}
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
↪️ኢብኑ ተይሚያ እንድህ አሉ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
✅ውስጣዊ ማንነትህን ካሳመርክ፣
🔻ውጫዊ ማንነትህን አላህ ያሳምርልሀል።
ምንጭ አልፈተዋ 3:277}}
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
✅ጣፋጭ ቲላዋ
➖➖➖➖➖➖
«وَإِذَا قُرِئَ ٱلْقُرْءَانُ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥ وَأَنصِتُوا۟ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُون»
«ቁርኣንን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡»
〰 〰 〰 〰 〰 〰
➖➖➖➖➖➖
«وَإِذَا قُرِئَ ٱلْقُرْءَانُ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥ وَأَنصِتُوا۟ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُون»
«ቁርኣንን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡»
〰 〰 〰 〰 〰 〰
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲ሀያእ ለሴት ልጅ ብቻ ሳይሆን ለወንድ ልጅም አስፈላጊ ነው! ወንድ ልጅ ሀያእ ሲኖረው አሳዳጊውን ያስመሰግናል! ሴቶች ለሱ ያላቸው ፍላጎትም እየጨመረ ይሄዳል!!!
( الكلم الطيبة189)
💎🌸💎🌸💎🌸💎🌸
( الكلم الطيبة189)
💎🌸💎🌸💎🌸💎🌸
💎እህቴ ሆይ! ለዱኒያ ውበት ብለሽ አሂራሽን አታበላሺ በዱኒያ ብልጭልጭ አትታለይ! እመኚኝ ሀያዕ ካለሽ ከማንም በላይ ውብ ነሽ!