💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.59K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Photo
ጊዜያችንን በአግባቡ እንጠቀማው

ጊዜ አላህ ዘንድ በጠም ተላቅ ቦታ የለውና በእሱም የመላበት ነገር ነው። አላህ ታላቅ በልሆነ ነገር ዝንብሎ አይምልም።ከመላበት አንቀፆች የተወሰኑትን እንይ:-
وَالْعَصْرِ
በጊዜያቱ እምላለሁ፡፡
وَالْفَجْرِ
በጎህ እምላለሁ፡፡
وَالضُّحَىٰ
በረፋዱ እምላለሁ፡፡
አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ለጊዜ ታላቅ ቦታ ሰጥቶታል ይህንን ታላቅ አላህ የሰጠንን ፀጋ በአግባቡ እየተጠቀምንበት ነውን?ማልሱን ለረሰችን እንተዋው።


በዚህ ዘመን የኛን ጊዚያችን የለ አግባብ የሚጨርስብን ሶሸል ሚዲያ ነው።ቁርዓንን ሊንቀራ ስንል« ጢው»ይላል ሚሴጁ ምንድነው የተለከልን ብለን ወዳ ሚሴጁ መሮጥ ከዘስ ይህ ሚሴጅ ሰየልቅ ሌላ ይደገመል ከዘ መንቀለሸት እንጀምራለን የያዝነውን ቁርዓን ሳነናበው እንቅልፍ ይወስደነል ይህ አብዘኛ ሰው የተፈተነበት ጉዳይ ነው መደበባቅ አይሰፋልግም።ይህ ችግር ከቁርዓኑም አልፏ ወደ ሶላትም ደርሷዋል ሶላትህን እነደሰለማትክ ከግራ ከቃኝ የሚተየው ስልክ ነው ከሶላት ቦኋለ የሚበለው ዚክር በስልክ ተቀይሯዋል እንዴ እሰከሚበል ድረስ نسأ الله السلامة والعافية ለስልከችን ገዳብ ከለስቀመጥነላት ቡዙ አዳጋ የደርስብነል።

አንደንድ ሰዎች ቀልቤ/ልቤ ደርቋዋል ምን ለድርግ ይላሉ የቀልብ መድረቅ ሳበቡ ምነልበትም ስልኩ ሊሆን ይችላል ቀልብ የሚደርቀው ቁርዓንን መቅራት ስናሳንስ ዚክርን ስንተው....ነው።ከዚህ የረቀን ደግሞ ስልከችን ነው።አላህ ይዘንልን።
ጊዜየችን የምንጨርሰው ፊልም፣ዲራማ፣አድስ የመጠው ፒራንክ...በማየት ከሆነ ደግሞ የከፋ ነው የሚሆነው።ለዲነችንም ለዱኒያችንም በማይጠቅመን ነገር ቢዚ ሌንሆን በጭረሽ የለብንም።ሀዳፍ/ግብ ይኑረን
🍃ጊዜ ወርቅ ነው ይበላል ግን ትክክለኛው ጊዜ ህይወተችን ነው ሸይኽ ኢብኑ በዝ ረሂመሁሏህ እንደሉት🍃

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
መልካም ሚስት ከትላልቅ የአላህ ፀጋዎች ናት

🔺من رزقه الله امرأة صالحة عاقلة فقد زاده دينا وعقلا
【فهنيئا له】
♻️አላህ አስተዋይ የሆነች መልካም ሚስት የሰጠው ሰው በእርግጥም አላህ ዲንና አቅሉ ጨመረለት።
【ይህ ሰው ምንኛ ታደለ】
Audio
ፈፅሞ ሊያመልጠን የማይገባ ወሳኝ ዚክር እና ትሩፋቱ

➡️ የእስቲግፋሮች ሁሉ አለቃ!!


عَنْ شَدَّادِ بْنُ أَوْسٍ رضي الله عنه، عَنِ النَّبِيِّ -صلى الله عليه وسلم-، قال: ((سَيِّدُ الِاسْتِغْفَارِ أَنْ تَقُولَ: اللَّهُمَّ أَنْتَ رَبِّي لاَ إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ، خَلَقْتَنِي وَأَنَا عَبْدُكَ، وَأَنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أَبُوءُ[1] لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَأَبُوءُ لَكَ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لِي، إِنَّهُ لاَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلَّا أَنْتَ)).
قَالَ: ((وَمَنْ قَالَهَا مِنَ النَّهَارِ مُوقِنًا بِهَا، فَمَاتَ مِنْ يَوْمِهِ قَبْلَ أَنْ يُمْسِيَ، فَهُوَ مِنْ أَهْلِ الجَنَّةِ، وَمَنْ قَالَهَا مِنَ اللَّيْلِ وَهُوَ مُوقِنٌ بِهَا، فَمَاتَ قَبْلَ أَنْ يُصْبِحَ، فَهُوَ مِنْ أَهْلِ الجَنَّةِ)). أخرجه البخاري

🔺ለሌሎችም በማስተላለፍ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!!

https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوٓا۟ أَطِيعُوا۟ ٱللَّهَ وَرَسُولَهُۥ وَلَا تَوَلَّوْا۟ عَنْهُ وَأَنتُمْ تَسْمَعُونَ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህንና መልክተኛውን ታዘዙ፡፡ እናንተም የምትሰሙ ስትኾኑ ከርሱ አትሽሹ፡፡
================================
#ጀግና ወንድማለት:- ጓሮ ለጓሮ እየሄደ በመስኮት የሚያጮልቅ ሳይሆን #በፊት ለፊት በር ቀጥ ብሎ የመጣ ነዉ።

ጀግና ይሄ ነዉ በቃ!!!

copi
فضل تعلم القرٱن
قل النبيﷺ خيركم من تعلم القرٱن وعلمة
"የአሏህ መልክተኛ ﷺ እንድህ ብለዋል:-
ከእናንተ መልካሙ/በላጫችሁ
#ቁርዓን ተምሮ ያስተማረ ነው።
👍1
🌺አዒሻ ዘንድ አንድ ማየት የተሳነዉ ሰዉ ገባ:
➘ከዚያም ፊቷን ስትሸፈን ይህ ስዉ እኮ ማየት አይችልም አሏት?

➘እንዲህ አለች እሱ ባያየኝ
እኔ አየዋለሁ አይደል።

"دخل على عائشة رجل أعمى فاحتجبت منه فقيل لها:

يا أم المؤمنين إنه أعمى؟ فقالت: لكني انظر إليه"

#ምንጭ
📚{{الإمام مالك•كتاب التحصيل~ 17/491}}

🌸»
18 الكهف
القارئ أبوبكر الشاطري
◾️ሱረቱል ካፍ// 📚

🔺ቃሪእ አቡበክር አሻጥር

የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ

•┈┈•◈◉❒{💎

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
♦️ تلاوة من سورة الأحقاف
♦️ القارئ: #صالح_الطوالة
•••━══❁✿❁══━•••
ብዙ አታስብ !!ግን ብዙ እስቲግፋር አድርግ።

በማሰብ ያልተከፈተውን በር አላህ ሱብሀነሁተአላ በእስቲግፋር ይከፍተዋልና!
የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች
የጌታዋን ትዛዝ አጥብቃ የያዘች
በተውሂድ በሱና ጸንታ የደመቀች
ከሽርክ ከቢድዓ ከኒፋቅ የራቀች
እፈልጋታለሁ ምርጫ እሷ ነች

አቡ ሂበተ አሏህ

https://t.me/https_Asselfya
Audio
ምርጥ የማለዳ የቲላዋ ግብዧ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

ቁረአን ማንበብና እንድሁም በትኩረት ማዳመጥ ትልቅ ኢባዳ ነው!

♦️ تلاوة من سورة الحشر
♦️ القارئ: #مختار_الحاج
•••━══❁✿❁══━•••
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
በኢማን ላይ ጥርጣሬ
እና ወስዋስ (ጉትጎታ )
https://t.me/https_Asselfya
Audio
♦️ تلاوة من سورة الحشر
♦️ القارئ: #مختار_الحاج
•••━══❁✿❁══━•••
Audio
➡️መሳጭ የሆነ ምክር ቁርኣን ለሚሃፍዙ ወንድምና እህቶች!!
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru