💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.59K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
አላህ ሆይ ልባችንን ለቁርአን አግራልን። ቀልባችን በቁርአን አለስልስልን
Audio
وَعِبَادُ الرَّحْمَٰنِ الَّذِينَ يَمْشُونَ عَلَى الْأَرْضِ هَوْنًا وَإِذَا خَاطَبَهُمُ الْجَاهِلُونَ قَالُوا سَلَامًا

የአልረሕማንም ባሮች እነዚያ በምድር ላይ በዝግታ የሚኼዱት፣ ባለጌዎችም (በክፉ) ባነጋገሩዋቸው ጊዜ ሰላም የሚሉት ናቸው፡፡
وَالَّذِينَ يَبِيتُونَ لِرَبِّهِمْ سُجَّدًا وَقِيَامًا

እነዚያም ለጌታቸው በግንባራቸው ተደፊዎችና ቋሚዎች ኾነው የሚያድሩት ናቸው፡፡

وَالَّذِينَ يَقُولُونَ رَبَّنَا اصْرِفْ عَنَّا عَذَابَ جَهَنَّمَ ۖ إِنَّ عَذَابَهَا كَانَ غَرَامًا

እነዚያም «ጌታችን ሆይ! የገሀነምን ቅጣት ከእኛ ላይ መልስልን ቅጣቷ የማይለቅ ነውና» የሚሉት ናቸው፡፡


إِنَّهَا سَاءَتْ مُسْتَقَرًّا وَمُقَامًا

እርሷ መርጊያና መቀመጫ በመኾን ከፋች! (ይላሉ)፡፡

وَالَّذِينَ إِذَا أَنفَقُوا لَمْ يُسْرِفُوا وَلَمْ يَقْتُرُوا وَكَانَ بَيْنَ ذَٰلِكَ قَوَامًا

እነዚያም በለገሱ ጊዜ የማያባክኑ የማይቆጥቡትም ናቸው፡፡ በዚህም መካከል (ልግስናቸው) ትክክለኛ የኾነ ነው፡፡

وَالَّذِينَ لَا يَدْعُونَ مَعَ اللَّهِ إِلَٰهًا آخَرَ وَلَا يَقْتُلُونَ النَّفْسَ الَّتِي حَرَّمَ اللَّهُ إِلَّا بِالْحَقِّ وَلَا يَزْنُونَ ۚ وَمَن يَفْعَلْ ذَٰلِكَ يَلْقَ أَثَامًا

እነዚያም ከአላህ ጋር ሌላን አምላክ የማይገዙት፣ ያችንም አላህ እርም ያደረጋትን ነፍስ ያለ ሕግ የማይገድሉት፣ የማያመነዝሩትም ናቸው፡፡ ይህንንም የሚሠራ ሰው ቅጣትን ያገኛል፡፡
➛ከቁረእን ጋር እንኑር!!
የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም እንዲህ አለ፦

"🔺ሳቅ አታብዙ ምክኒያቱም ሳቅን ማብዛት ቀልብን ትገድላለችና!"

ኢብኑ ማጀህ ዘግበዉታል።
የጧት ዚክር

سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ: عَدَدَ خَلْقِهِ، وَرِضَا نَفْسِهِ، وَزِنَةَ عَرْشِهِ وَمِدَادَ كَلِمَاتِهِ. (3× إذا أصبح)

‘ ‹‹ለአላህ ጥራት ይገባው፡፡ ምስጋናም፡፡ በፍጡራኑ ቁጥር ልክ፤ ነፍሱ በወደደችው ልክ፤ በዙፋኑ ክብደት ልክ፤ በቃላቱ ብዛት ልክ፡፡›› ሦስት ጊዜ

اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلاً مُتَقَبَّلاً. (إذا أصبح)

‹‹ኣላህ ሆይ! ጠቃሚ እውቀትን, መልካም የሆነ ሲሳይን, ተቀባይነት ያለውን ተግባርን እጠይቅሀለሁ።
◾️ሱፍያን ቢን ኡየይና አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

ሙእሚን ለሆነ ሰው ምግብና መጠጥ በሚፈልገው ልክ ሶብር (ትእግስት) ያስፈልገዋል።

📕الصبر لابن أبي الدنيا
በቀን ውስጥ ለምን አንድ ሰፍሀ አይሆንም ቁርአንን አታኩርፍ (ከመቅራት አትወገድ)
. 🌻
Audio
🔹 تلاوة من سورة لقمان
🔹 القارئ: #النعمان_عمران
•••━══❁✿❁══━•••
➡️ሼኽ ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ አላህ ይዘንለትና እንድህ ብሏል

🔺የሁሉም ነገር መሰረቱ ልብ ነው። በልቦና ውስጥ የሚገኝ እውቀትና ፍላጎት ወደ አካል የግድ መረማመዱአይቀርም

▪️አካል ልብ ካሰበው ነገር ወደሗላ ማለት አይችልም ። በውስጡ ባለው እውቀትና ተግባር ልብ መልካም ከሆነ ከውጭ ንግግርና ከተግባር እንድሁም ስድ በሆነው ኢማንአካል መስተካከሉ አይቀርም።

በዚህ ምክንያት አላህ በሚጠላቸው ነገሮች በመጥላት ፣እርሱ የሚወዳቸውን ነገሮች በመውደድ ልባችን ታንጾ ንግግራችን ይሁን ተግባራችን እንዲስተካከል ከነፍሳችን ጋር ትግል ማድረግ አለብን። ይህ ከተሳካ ኢማን የተሟላ ይሆናል።

የአላህ መልእክተኛ እንድህ ብለዋል

▪️ለአላህ ብሎ የወደደ ፣ለአላህ ብሎ የጠላ፣ ለአላህ ብሎ የሰጠ ፣ለአላህ ብሎ የከለከለ ኢማኑ በርግጥ ሞላ። {አቡዳውድ 4681}

ቢንት ሰዒድ

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
አጭር ወሳኝ የሆነ ምክር


⬅️ قال ابن قدامة المقدسي رحمه الله ((واعلم أن الله تعالى ناظرٌ إليك، مطلعٌ عليك.فقل لنفسك: لو كان رجل من صالحي قومي يراني لاستحييت منه، فكيف لا أستحي من ربي تبارك وتعالى. ثم لا آمن تعجيل عقوبته وكشف ستره))
【الوصية المباركة ص 94-95】


https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
✔️#ሐያእ" ✔️

ሐያእ ሰፊ ትርጉም ያለው ቃል ነው።
🔺ሐያእ ማለት ሐያት "ሕይወት" ነው ይሉታል አንዳንዶቹ አስፈላጊነቱ ከፍ ያለ መሆኑን ለማስረዳት።


ሐያእ ...
☞ሥርዓት መያዝ፣
☞ ትሁት መሆን፣
☞ይሉኝታ ማድረግ፣ አላህን፣ ሰውንም ሆነ ፍጥረታትን ማፈር፣
☞የራስንም ሆነ የሌሎችን ክብርና ሞገስ መጠበቅ .... ነው።


🔺ሐያእ የእስልምና ሃይማኖት ታላቁ ሥነምግባር ነው።
ነቢያችን ሰለሏሁአለይሂ ወሰለም ሁሉም ሃይማኖት ሥነ-ምግባር አለው፡፡ የኢስላም ሥነ-ምግባር ሐያእ ነው፡፡› ብለዋል ።


🔺 ሐያእ የአላህ ነቢያትና ታላላቅና ደጋግ የአላህ ባሮች የተዋቡበት ሁሉ ነገሩ መልካም የሆነ ባህሪ ነው፡፡

🔺ሐያእ ዛሬ ላይ እየተረሱ ካሉ መልካምና ምርጥ ሥነምግባራት መካከል አንዱ ነው።

በጥፋት አለማፈር፣

በወንጀል አለማፈር፣

ይሉኝታ ቢስ መሆን፣

የዕውቀትና የዕድሜ ባለፀጎችን አለማክበር፣

ለሰው ልጅ ክብርና ሞራል አለመጠንቀቅ

.
ሐያእ ማጣት ነው

◈━━━━━━━━◈━
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
🔺ما هي وصيتك لطالب العلم في هذا الزمن؟

🎙 د. عبدالعزيز بن ريس الريس
https://t.me/https_Asselfya
💦መልዕክተኛው (ስለሏሁአለይሂ ወሰለም) ፡፡ ዓብደላህ ኢብን ቀይስ ሆይ ከጀነት ድልቦች አንዱል ልጠቁመህን?>> አሉ። የ አላህ መልክተኛ ሆይ አዎ የጠቁሙኝ አላቸው

لاَ حَوْلَ وَلَا قُوَةَ إِلَا بِاللهِ
🔹ብልሐትም ኃይልም በአላህ ቢሆን እንጅ የለም
➡️ከአቢ ሰኢድ አል ኹድሪ ረዲየሏሁ አንሁ )ተይዞ የአላህ መልእክተኛ እንድህ ብለዋል፣

የሚታገስ ሰው አላህ ያስታግሰዋል ።አንድም ሰው ከትግስት የተሻለ ስጦታ አልተሰጠውም ።
📚[ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል]
➡️የቀልብህ ህያውነትነና መሞት ከኢልም ጋር የተያያዘ ነው

🔺በኢልም የታነፀች የአሊም ቀልብ ሁሌም በብርሀን እና በኑር ላይ ሲሆን

➡️ ከእውቀት የራቀው የጃሂል ቀልብ ሁሌም በጨለማ ላይ ነው::

ኢማም ኢብኑል ቀይም (አላህ ይዘንለት) እንዲህ ይላል

ኢልም (እውቀት) ማለት
--የቀልብ ምግብ
--የቀልብ መጠጥ
--የቀልብ መድሀኒት
--የቀልብ ህይወት ሲሆን
--በአጠቃላይ ቀልብ በእውቀት ላይ የቆመች ናት
♻️ነገር ግን ቀልብ እውቀትን ካጣች
--ሟች (የሞተ) ይሆናል።


📚 مفتاح دار السعادة (1/344)