💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
النظر في النساء من أعظم أسباب قسوة القلب الشيخ صالح آل الشيخ حفظه…
الكنوز الأثرية في التربية العائلية
🔖 ወደ ሴቶች መመልከት ልብ እንድደርቅ ምክኒያት ከሚሆኑ ነገሮች አንዱ ነው!!

🎙الشيخ صالح آل الشيخ حفظه الله
      
t.me/https_Asselfya
👍3
»»ሚስት በባል ላይ ያላት መብት ምግብ፣ ልብስና ወጪ ብቻ አይደለም።
»»ይልቁንም የዲን_የአቂዳ_የሱና_ትምህርቶች_ርህራሄ_እንክብካቤ_ፍቅር_ስሜት_መከባበር_ሀሳቧን_መቀበል እነኚ ነገሮች ማግኘት ይበልጥ አለባት
»»ምክንያቱም ከኪስ ልግስና ይልቅ የልብ ልግስና ያማረ ነው።


#
👍2
🔖 ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል፦

የቀልብ መሸፈን የሚከሰተው በሁለት ነገር ነው
①) በዝንጉነትና
②) በወንጀሎች ሲሆን
ቀልብ ህይወት የሚዘራው በሁለት ነገር ነው።
①) በእስቲግፋርና
②) በዚክር
📚الوابل الصيب (50)
~
t.me/https_Asselfya
👍13
المرأة العنيدة 🍂(MP3)
~ ንግግርህን በንግግር (እኩል)የምትመላለስህ ሴት እንዳታገባ ተጠንቀቅ። እሷ ቤት አትገነባም፣ ባሏን አታግዝም፣ ልጆችንም በተርቢያ አታሳድግም።

=
t.me/https_Asselefya1
👍7
የ "الثبات على السنة" ሪሳላህ ሙሉ ደርስ

⇛ደርስ ቁጥር 1 ⤋⤋
t.me/durusuabihizam/3071

⇛ደርስ ቁጥር 2 ⤋⤋
t.me/durusuabihizam/3075

⇛ደርስ ቁጥር 3 ⤋⤋
t.me/durusuabihizam/3078

⇛ደርስ ቁጥር 4 ⤋⤋
t.me/durusuabihizam/3083

⇛ደርስ ቁጥር 5 ⇓⇓
t.me/durusuabihizam/3087

⇛ደርስ ቁጥር 6 ⇓⇓
t.me/durusuabihizam/3088

⇛ደርስ ቁጥር 7 ⇓⇓
t.me/durusuabihizam/3107

​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
"ጨው ውሃ ሊቀዳ ወርዶ ቀልጦ ቀረ"
~
የሰው ልጅ ባህሪ እንደ መልኩ ብዙ ነው። አንድ ሰው ራሱ ከተለያዩ ጉዳዮች አንፃር ቢታይ የተለያየ አመል ሊኖረው ይችላል። ለሆነ ነገር ያመንነው አካል በሌላ ጉዳይ ያልጠበቅነው ቦታ ልናገኘው እንችላለን። በገንዘብ የሚታመን ሆኖ በፆታዊ ጉዳይ ግን ፍፁም አስደንጋጭ አመል ሊኖረው ይችላል። በዚህ በኩል የማይታማ ገንዘብ ላይ ግን ለህመምተኛ መታከሚያ የተሰበሰበን የማይምር፣ ከደካማ ጉሮሮ የሚነጥቅ ጨካኝ ሊሆን ይችላል።

ምን ማለት ነው የፈለግኩት? በዚህ ዘመን በእከሌ ኡስታዝ ገንዘብ ተበላን የሚሉ ወገኖች እየበዙ ነው፣ በተለይ ዐረብ አገር ያሉ እህቶች። አንድን ሰው በደዕዋ ስም፣ በኡስታዝነት ዘርፍ ስላወቃችሁት ብቻ የዋህ አትሁኑ። ተቸግሮ መተባበር ሌላ ነው። አማና ለማስቀመጥ፣ ጉዳይ ለመዋዋል ግን ታማኝነቱ በተጨባጭ ለማይታወቅ ሰው የለፋችሁበትን ገንዘብ እንደዋዛ አትጣሉ። ታዋቂ ሰው መሆን እና ታማኝ መሆን ይለያያሉ። ታዋቂ ሆነው ግን ታማኝነት የሌላቸው በተጨባጭ ብዙ አሉ። ስለዚህ አመንን ብላችሁ ልባችሁን ሰጥታችሁ፣ አዘንን ብላችሁ በስራ ተባብራችሁ እጃችሁን ሊነክሷችሁ ይችላሉና ጥንቃቄ አድርጉ።

በሆነ ምክንያት ለማድረግ ከወሰናችሁም በራሳችሁ ይብቃ። ሌላ ሰው አትጎትቱ። ያለበለዚያ ጉዳቱ ይበልጥ የከፋ ሊሆን ይችላል። በተረፈ እነዚህን ክስተቶች መነሻ በማድረግ ጅምላ ፍረጃ ውስጥ አትግቡ። ይህም ሌላ ከባድ ጥፋት ነው። በቃ ከማንኛውም ሰው ጋር የሚኖራችሁን ጥንቃቄ አድርጉ።

በዚህ አይነት አማናን ማጉደል ላይ በተደጋጋሚ እየወደቃችሁ ያላችሁ ኡስታዞች ግን ወላሂ ከገንዘቡ በላይ ደዕዋው ላይ ጭምር ከባድ ጠባሳ እየጣላችሁ ነው። አውቆ አጥፊን መምከር እምብዛም ዋጋ ባይኖረውም ለማይረባ ዱንያ ብላችሁ ኣኺራችሁን ባታጨልሙ ይሻላችኋል እላለሁ። የኣኺራው ጉዳይ ብዙም ካላሳሰባችሁ እወቁት ያለ ጥርጥር በዱንያም ውርደት ይከተላል። ሁሉ ተደብቆ አይቀርም። እንዲህ አይነት ነውር በተራ ሰዎች ከሚፈፀመው በላይ ስለሚሰቀጥጥ ውጤቱም ይበልጥ አዋራጅ ነው የሚሆነው። አላህ ለሁላችንም ልብ ይስጠን።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
t.me/IbnuMunewor
t.me/IbnuMunewor
👍1
~ይሄን መሰል ቅስቀሳ የሚያደርጉት  ላጤዎች እደሁኑ ጥናቱ አረጋግጧል ህእ ! ዳር ላይ ሆኖማ ያዝ ማለት ቀላል ነው ቁም ነገሩ...... አግቢና ባልሽን ዳሪ።

~
👍10
🔖ልብህ በሰዎች ዉዳሴ እንዲፈነዲቅ በወቀሳቸዉ እንዲያስደማህ _አትፍቀድ_ ።

~በሰራነዉ አልፎች ሊያደንቁን አልፎች ደግሞ ሊያጣጥሉን ይችላሉ።ይህ የኛን ማንነት እንዲወስኑ አትፍቀድ።ለራሳችን ከልክ ያለፈ ቦታ ከመጠን ያነሰ ክብርም አንስጥ። በልካችን እኛ በቂነን።በማንም አንደበት ብንኳሰስ አንኮስስም በማንም ብንወደስ እንደዚሁ በህይወት ረግቶ የመኖር አንደኛዉ መርህ ልክህን ማወቅነዉ። በልክህ መኖር።

~
t.me/https_Asselfya
👍1
- ﴿ اللَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ ۚ لَا تَأْخُذُهُ سِنَةٌ وَلَا نَوْمٌ ۚ ﴾ .
-
👍4
«የጧትና የማታ ዚክርን አንርሳ ያጀመአ።

መቸም ሰው ጤነኛ ሁኑ ሳይበላ አይውልም ።
ስለዝህ አካልህን ብገነባው ዋጋ የለውም ልብ ከደረቀ! የልብ ምግቧ ዚክር ነው።
ዱአም እናድርግ ።
👍3
ወንጀል ወዝን ይመጣል መልክን ያበላሻል ግርማ ሞገስን ያነሳል ትንሽ ሰው ያደርጋል።

~
👍9
{ وَأَيُّوبَ إِذْ نَادَىٰ رَبَّهُ أَنِّي مَسَّنِيَ الضُّرُّ وَأَنتَ أَرْحَمُ الرَّاحِمِينَ }
🔖ጁንዱብ "رضي الله عنه" እንዲህ ብሏል።

~ሰዎችን የሚያስተምር ነገር ግን በሚያስተምረው ነገር የማይሰራ ሰው ምሳሌው እራሱን እያቃጠለ ለሌላው እንደሚያበራ ሻማ ነው።

📚 الزهد لأبي داود (٣٥١)
t.me/https_Asselfya
👍4
🔖👉ሀሜት ከእዳ የከበደና የገዘፈ ነው። እዳ ትከፍለዋለህ ሀሜት ግን አትከፍለውም። ለባለቤቱ ይቅር በለኝ እስካላልከው ድረስ።

=
t.me/https_Asselfya
👍7
ሰነፎች ትላንትን በትዝታ ነገን በባዶ ምኞት ይኖራሉ::
ጠንካራሮች  ግን ተስፋቸውን በጌታቸው ላይ ጥለው ወሬኛ ሳይበግራቸው ከትናንት ይማራሉ ወደፊትም ይቀጥላሉ::

t.me/UstazKedirAhmed
👍2