💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
አረብ ሃገር ያላችሁ ወገኖች ከአንዳንድ የሀዋላ በላተኞች ተጠንቀቁ !
# በአረብ ሀገሩ ሀዋላ እንሰራለን በማለት የደካሞችን ገንዘብ እየበሉ ስልካቸውን የሚዘጉ ወሮበሎች ጥቂት አይደሉም ። በርካታ ምስኪኖችን ያስለቀሱ ደግ መሳይ ቀማኞች ዛሬም አሉ !!
የሚያሳዝነው ነገር - እኒህ ወሮበሎች የዲን ሰዎች ፣ ዱዓቶች ተብለው ስለታሰቡ በስራው ላይ የገዘፈ እምነት የተጣለባቸው ነበሩ !!
# አረብ ሀገር ያላችሁ ወንድሞችና እህቶች ሆይ !! የሰዎችን ዉጫዊ መልካም ገፅታ እያያችሁ አትታለሉ ። የዲን ቻናል ተሸክሞ ብዙ ሰብስክራይበር ያለው ሁሉ ጤነኛ እንዳይመስላችሁ !!!
# ሌላው :- የተጭበረብሩ ወገኖች በቂ መረጃ ኖሯቸው የበላተኞችን ጉድ አደባባይ ሲያወጡ የምትከለክሉ ሰዎች አሏህን ፍሩ! ወደ ሐቃቸው ለመድረስ ጥሩ ነው ያሉትን ያድርጉ - ሐራም እስካልሆነ ድረስ ! ሌሎችም እንደነሱው እንዳይዘረፉ ጠቃሚ ሊሆን ይችላል መጋለጣቸው !

"ሰዎቹ" .... በጣሙን አብዝተውታል !

# ደካማ እህቶችና ወንድሞች መከራቸውን አይተው የሰበሰቡትን ገንዘብ አሏህን የማይፈሩ ደግ መሳዮች በአንዲት ጀምበር ሲልሱት በዝምታ ማየት ያሳምማል!
https://t.me/msirage4
👍5
🔖መስለማ ቢን አብዱል መሊክ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

~ መልካም ሚስት ለአንድ ሙእሚን ከሁለት አይኑ፣ ከሁለት እጁና ከሁለት እግሩ በላይ አስፈላጊና በላጭ ነች።
📚【 أحسن المحاسن للثعالبـﮯ : ٣٦٨ 】

t.me/https_Asselfya
👍11
~ለነፍሴ እረፍትን ሰላምን ፈለኩላት
እናም የማይመለከተኝን ነገር እደመተው የተሻለ ነገር አላገኘሁም ።
 
ራስህ ላይ አተኩር....!
~
✍t.s
👍21
~የሙስሊሞች ምሳሌያቸዉ እርስ በርስ ያላቸዉ መዋደድ፦መተዛዘን አንዱ ለሌላዉ መራራት ሁኔታቸዉ ልክ እንደ አካል ነዉ።ከፊሉ ሠዉነት ሲታመም ከፊሉ እንቅልፍ ሠላም ያጣል። ከፊሉ ትኩሳት ይሠማዋል። አንዱ ለሌላዉ መቆርቆር ማሠብ እራሱን የቻለ ኢማን ነዉ።

~የእዉነት ከልብ አንዳችን ለአንዳችን
መልካም ነገር የሚያሳስበን  ወይም  የሌላዉ መከፋት የሚያስከፋን ከሆነ እዉነተኛ የሆነ ኢስላማዊ ወንድማማችነት እህትማማችነት  አለ።

      t.me/https_Asselfya
👍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖ጣፋጭ ቲላዋ
🎙 المحدث ناصر الدين الألباني - رحمه الله تعالى -

~
👂ስማማ ጆሮ ያላህ በሙሉ።

የአቶ ሙስጦፋ ሙሀመድ መሸሻን ግፍ በእህቶ ቻችን ላይ።

ከግራዝማጂ ኸድር ጊምባ ጋር የነበራቸው ግፍ ሲጋለጥ።

አረብ አገር ያሉ እህቶቻችንን ለግዜ ማሳለፊያ የጭን ገረድ ሊያደርጓት ሲያሴሩባት የሚያ ሳይ ድምፅነው።

ይሄ ሰው ግን የጁን ያገኘ ይመስለኛል ምክንያቱም ዘሙዬ እያያለ ሲያላግ ጥባቸው ነበር።

በርሃብ ሲቆነ ጠጥ ሰበብ የሆኑት እነዛው ሚስኪን የአረብ ሀገር እህቶች ናቸው።

እህቶች ተጠን ቀቁ ማፊያ ቡድነው ጩከቱ ከአን ገት በላይነው ሰለፊያ የምትል ታርጋ ለጥፎ!!

ውስጡ ከሂዝብይ ነትም በላይ ዘራፊም ጭምርነው የክህደት ካባየለበሰነው።
✅👉https://t.me/abujemila25
👎2
ዝምድናን የሚቆርጥ ሰው ጀነት አይገባም።
👍4
﴿إِنَّ الَّذينَ يَتلونَ كِتابَ اللَّهِ وَأَقامُوا الصَّلاةَ وَأَنفَقوا مِمّا رَزَقناهُم سِرًّا وَعَلانِيَةً يَرجونَ تِجارَةً لَن تَبورَ﴾
🔖ዚክር እና ዱዓ  ማብዛት የኸይር  ሁሉ መክፈቻ ነው።

አቡል ዓባስ ኢብኑ ተይሚያህ

📚 مجموع الفتاوى (٦٦١/١٠)
🔖ከሰዎች ተገለህ ብቻህን መሆን ልመድ!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
• ሃሜት ውስጥ ከመግባት ትታቀባለህ፡፡
• ወሬን ትተህ ጌታህን ማስታወስ
ትጀምራለህ፡፡
• የሰራሃውን ወንጀል ቆም ብለህ ታይበታለህ፡፡
• እራስህን ለመገምገም ይረዳሃል ....


=
t.me/https_Asselfya
👍3
🎀ውድ እህቴ ሆይ! ይህ ጥያቄሽ የብዙ እህቶች እንባ ያለበት፣ የብዙ ቤቶች መፍረስ መነሻ የሆነ እና እጅግ በጣም ጥንቃቄ የሚፈልግ ጉዳይ ነው። ልብ ብለሽ አድምጪኝ።

1ኛ―«ሚስቴ አትረዳኝም» የሚለው የሰይጣን ማጥመጃ ነው። አንድ ወንድ ላንቺ ብሎ የልጆቹን እናት፣ የቤቱን ንግስት፣ የአምስትና አስር አመት የትዳር አጋሩን እያማ እና እያብጠለጠለ ወደ አንቺ ከመጣ፣ እመኚኝ እሱ ታማኝ ሰው አይደለም። የቤቱን ሚስጥር ላንቺ ያወጣ ወንድ፣ ነገ ደግሞ ያንቺን ሚስጥር ለሌላ ሴት እንደሚያወጣ ጥርጥር የለውም።―ሌላን ሴት እያማ ወደ አንቺ የመጣ ወንድ፣ አንቺን ለማግባት ሳይሆን አንቺን ለመጠቀም እየሞከረ ነው።አንድ አላህን የሚፈራ  ወንድ ችግር እንኳን ቢኖርበት፣ የቤቱን ነውር ሸፍኖ እንጂ አጋልጦ ለሌላ ሴት አሳልፎ አይሰጥም።

2ኛ―በሌላ ሰው እንባ ላይ ደስታ አይገነባም!
በሸሪዓችን ሁለተኛ ማግባት መስፈርትን ከማሟላት ጋር የተፈቀደ ሀላል ነው። ነገር ግን ይህ የሚሆነው በሀላል መንገድ፣ በወንድነት እና በኃላፊነት ሲመጣ እንጂ፣ በድብቅ ግንኙነት፣ በሚስት ላይ ሴራ በመሸረብ እና ሌላኛዋን ሴት በማንኳሰስ አይደለም። ሁለተኛ አቅም ካላችሁ አግቡ ግን ስለ መጀመሪያዋ ሚስታችሁ መጥፎን አታውሩ።

ደሞ እህቴ…አንቺ ምናልባት «ትዳር ማፍረስ አልፈልግም» ትያለሽ፤ ነገር ግን ከእሱ ጋር የምታደርጊው ስሜታዊ ወሬ፣ እሱ ለሚስቱ የሚሰጠውን ፍቅር፣ ጊዜ እና ትኩረት እየሰረቀ ነው። ይህ በራሱ የሌላን ቤት ማፍረስ ነው። በሌላ ሴት እንባ እና ህመም ላይ የሚገነባ ትዳር በረካ የለውም።

3ኛ―«ወደፊት አገባሻለሁ»የሚለው ቃል የብዙ ወንዶች ማደንዘዣ ነው።ውድ ነገር የሚገኘው በውድ ዋጋ ነው። እውነት እሱ አንቺን የሚፈልግሽ ከሆነ እና ብቁ ወንድ ከሆነ፣ በጓሮ ሳይሆን በበራፍ ይመጣል።«ሚስቴ አትመቸኝም» እያለ ማለቅለቅ ሳይሆን፣ እንደ ወንድ «እፈልግሻለሁ፣ ወይም ሁለተኛ ማግባት አቅሙ አለኝ፣ ቤተሰብሽን ላናግር» ብሎ ይመጣል።

ለማንኛውም ቆም ብለሽ እሰቢ። ስሜታዊ አትሁኚ። አሁን የምታይው የእሱን ጣፋጭ ምላስ እና እሞትልሻለሁ የሚለውን ማሽቃበጥ ብቻ ነው። ነገ አብራችሁ መኖር ስትጀምሩ ግን ዛሬ ሚስቱን ያማት አፍ፣ ነገ አንቺንም ሊወቅስበት ይችላል። ስሜት ያልፋል፤ ጸጸት ግን ይቀራል።

የሰው ባል የሰው ነው። በሰው እጅ ላይ ያለን ወርቅ ከመመኘት፣ በራስሽ እጅ ያለውን መዳብ ማጽዳት ይሻላል። እሱ እውነት ወንድ ከሆነና ሁለተኛም ማግባት አቅም ካለው በሸሪዓው መንገድ ይምጣ። አላህ የተሻለውን ይተካለሻል!

ይቅርታ ወንድሜ ተቆጣሁ መሰለኝ¡ እንድህ ያለ ልፍስ'ፍስ ወንድና ስለ ሚስቱ መጥፎነት የሚያወራ እስስት ባል ስለማልወድ ነው¡¡
t.me/Sle_qelbachn1
t.me/Sle_qelbachn1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
ስለ ቀልባችን
🎀ውድ እህቴ ሆይ! ይህ ጥያቄሽ የብዙ እህቶች እንባ ያለበት፣ የብዙ ቤቶች መፍረስ መነሻ የሆነ እና እጅግ በጣም ጥንቃቄ የሚፈልግ ጉዳይ ነው። ልብ ብለሽ አድምጪኝ። 1ኛ―«ሚስቴ አትረዳኝም» የሚለው የሰይጣን ማጥመጃ ነው። አንድ ወንድ ላንቺ ብሎ የልጆቹን እናት፣ የቤቱን ንግስት፣ የአምስትና አስር አመት የትዳር አጋሩን እያማ እና እያብጠለጠለ ወደ አንቺ ከመጣ፣ እመኚኝ እሱ ታማኝ ሰው አይደለም። የቤቱን…
~ምን ያማረ መልስ ነዉ።

የሰዉ ባል የሰዉ ነዉ። በሰዉ እጅ ላይ ያለን ወርቅ ከመመኘት ፦በራስሸ እጅ ያለዉን መዳብ ማፅዳት ይሻላል።

~
{ ربنا هب لنا من أزواجنا وذرياتنا قرة أعين }

قال ابن علّان رحمه الله:

بدأ بالزوجة لأن في صلاحها صلاح الذرية

[دليل الفالحين ٣٧٦/١]
سورة الكهف Al-Kahf - عبد الودود حنيف Al-Haramien HD
قناة القرآن الكريم Al Haramien
👉 ሱረት ካህፍ ...!
~
➴የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ!

~ የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል

👉የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል።

=

https://t.me/MohamedAliEdris
7,000 እናስገባት የኡስታዛችን ቻናል

ሼር 👇👇👇
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
ለሱና ደዕዋ የእውነት መቆርቆር ያላችሁ ወገኖች!
~
ደዕዋው በጩኸት፣ በግርግር፣ በፍጥጫ፣ በንትርክ እንዲታወቅ አናድርግ። አላህን እንፍራ። እንዲህ አይነት አካሄድ ደዕዋው ላይ ከባድ ጠባሳ ነው የሚጥለው።
* እርጋታ፣ ስክነት ይኑረን። በትንሽ በትልቁ ከመጯጯህ እንውጣ።
* ለደዕዋው መልካም ስም እንጨነቅ። መልካም ስም ዋጋው ከምናስበው በላይ ዋጋው ትልቅ ነው። ለራሳችን ክብር ስንል ያለፈ ያገደመው ላይ የምንጮህ ከሆነ ደዕዋውን እንጎዳለን።
* ወገናችንን ከስር ጀምሮ በስርአት በዒልም መኮትኮት ላይ ቅድሚያ ሰጥተን ተግተን እንስራ።
* ክፉ አመላችንን እንግራ። ጀብደኝነት፣ ከዚያም ከዚህም ጋር መላተም ይጎዳናል እንጂ አይጠቅመንም።
* በየ አካባቢያችን በተቻለን አቅም ማህበራዊ ተሳትፎ ቢኖረን መልካም ነው። የተቸገረን መርዳትና ማስተባበር፣ የታመመን መጠየቅ፣ ማሳከም፣ መሻይኾችን ማክበር፣ ማገዝ፣ ወዘተ. ተግባር ከንግግር በላይ ይጣራል።

የቴሌግራም ቻናል፡-
=
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
👈‏كانت فاطمةُ رضيَ اللهُ عنهَا ؼذا كانَ يومُ الجمعة، أرسلَت غلامًا لها ينظرُ لها الشّمس، فؼذا أخبرَها أنها تدلّت للغُروب، أقبلَت علىٰ الدُّعَاء إلىٰ أن تغِيب.

📕 [ فتح الباري كتاب الجمعة (۱۹۲۲) ]


🔖ፋጢማ አላህ መልካም ስራዋ ይውደድላትና የጅሙአ ቀን ከአሱር በኋላ አንድ ልጅ ታስቀምጥና ፀሀይ እንዲመለከትላት ታዘዋለች። ይህ ሰው ፀሀይ ልትገባ እየተቃረበች መሆኑን ሲነግራት፦ ሁሉንም ነገር እርግፍ አድርጋ በመተው ፀሀይዋ እስክትጠልቅ ድረስ ወደ ዱአ ትዞር ነበር።

~
t.me/https_Asselfya
🔖በቁርኣን ማንባት የአላህ መልካም ባሮች ምልክት ነው፡፡ አላህ ሲገልፃቸው  â€œá‹¨áŠ áˆáˆ¨áˆ•áˆ›áŠ• አንቀጾች በነሱ ላይ በተነበቡ ጊዜ ሰጋጆችና አልቃሾች ኾነው ይወድቃሉ፡፡” ይላቸዋል፡፡

(መርየም ፡58)

t.me/https_Asselfya
በስደት ላይ የምትኖሩ እህቶቼ እራሳችሁን ውደዱ፤ #ለማን ብላችሁ ነው እንዲህ የምትሆኑት!? ሰዉነታችሁን መጠበቂያ የሚሆን ቫዝሊን፣ ሎሽን የመሳሰሉትን ገዝታችሁ ተቀቡ። ስራ ስትጨርሱ እራሳችሁን ጠብቁ። ሐቂቃ እንድህ ተበሳቁላ፣ ራሷን አጥታ፤ ሰርታ ነው ብር የምትልክልን ብለው ማንም አያዝንላችሁም። እህቶቼ ለራሳችሁ እራሳችሁ ናችሁ ያላችሁት።

t.me/https_Asselfya
👍13
ዶዒፍ!
~
اللَّهمَّ بارِكْ لَنا في رجبٍ وشعبانَ وبلِّغنا رمضانَ
"አላህ ሆይ! ረጀብንና ሸዕባንን ባርክልን። ረመዷንን ደግሞ አድርሰን።"
-
ነወዊ፣ ኢብኑ ሐጀር፣ አልባኒ፣ . . . ዶዒፍ (ለመረጃ ብቁ ያልሆነ) እንደሆነ ገልፀዋል።
=