🔖ለምን እንደለበሽዉ ቢገባቸዉ ኖሮ፤ ሒጃብሽ^ን ከራስሽ ላይ እንድታወልቂ ባዘዙበት አፋቸዉ ያለ ሒጃብ መግባት ክልክል መሆኑን በየ-ተቋሙ እየፃፉ ይለጥፉ ነበር።
t.me/https_Asselfya
t.me/https_Asselfya
👍5
قال الإمام #ابن_رجب - رحمه الله - :
فلا سعادة للعبد ولا فلاح بِدون ذِكْر الله
والصَّلاة؛ فلذلك حرَّم عليه الاشتغال بِكُلِّ
ما صدَّ عن ذلك.
فلا سعادة للعبد ولا فلاح بِدون ذِكْر الله
والصَّلاة؛ فلذلك حرَّم عليه الاشتغال بِكُلِّ
ما صدَّ عن ذلك.
[ مجموع الرسائل (٢٧٦/١) ]
አንድ ሰው ጌታዬ ሆይ " እኔ ጥሪህን ልቀበል፣ መልስ ልሰጥ፣ በትእዛዝህ ስር ልሆን፣ ከከለከልከኝ ነገር ራሴን ላርቅ አንግቻለሁ" ካለ በውሎው ላይ ቃሉን ማክበር አለበት።ንግግሩና ስራው መመሳሰል አለበት። ከዚህ በተቃራኒ ከሆነ ስራው ንግግሩን ዋሽቷል።ስራውን አበላሽቷል። ለዚህ ሰው ሊመለስለት ዘንድ ተሰፋ አይደረግም።
ልክ ሃራም በሆነ ገንዘብ ሀጅ እንዳደረገ ሰው ነው። ሃጅ ሄዶ "ለበይክ(አቤት) አላሁማ ለበይክ" ብሎ ቢል "ምንም አቤት የለህም" እንደሚባልለት
رسائل ابن رجب (102 / 1)
ልክ ሃራም በሆነ ገንዘብ ሀጅ እንዳደረገ ሰው ነው። ሃጅ ሄዶ "ለበይክ(አቤት) አላሁማ ለበይክ" ብሎ ቢል "ምንም አቤት የለህም" እንደሚባልለት
رسائل ابن رجب (102 / 1)
በርህን ዘግተህ ከፈጣሪህ ጋር ስትጣላ…
በርህን ቆልፈሃል። መጋረጃህን ጣል አድርገሃል። ማንም እንደማያይህ አረጋግጠህ ስልክህን ከፈትክ። ከሰዎች አይን ተሸሸግህ፤ ነገር ግን ከዓለማቱ ጌታ እይታ የት ልትሸሸግ ነው?አንተ ያኔ ብቻህን ሆነህ ወንጀል ላይ ስትወድቅ፣ አላህ እኮ ያይሃል!ሰዎችን ፈርተህ፣ የአላህን ክብር ግን አቃለልክ? ሰዎች እንዳያዩህ ጥንቃቄ አደረግህ፤ ነገር ግን "አላህ ያየኛል" የሚለው እውነት ልብህን አልረበሸውም?
ነብዩ(ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ስለ አንድ አስፈሪ ጊዜ ነግረውናል፡-
የቂያማ ቀን ተራራ የሚያክሉ መልካም ስራዎችን የያዙ ሰዎች ይመጣሉ። ነገር ግን አላህ ስራቸውን እንደ ብናኝ ይበትንባቸዋል። ለምን?
«እነሱ በሰዎች ፊት አላህን የሚፈሩ ሆነው ይታያሉ፤ ነገር ግን ብቻቸውን ሲሆኑ የአላህን ድንበር ይጥሳሉ!» ይሉናል ነብያችን።
ወንድሜ ሆይ!
ዛሬ በጨለማና በድብቅ የምትሰራው ወንጀል፣ ነገ በለሊት ጨለማ ቀብር ውስጥ ብቻህን ስትሆን አብሮህ የሚቀበረው እሱ ነው።
☞ያ የተመለከትከው ሀራም ምስል፣
☞ያ የተፃፃፍከው ቆሻሻ መልእክት፣
☞ያ የሰማኸው ወንጀል...
ነገ በአላህ ፊት ቀርበህ፣ ምላስህ ታሽጎ እጅና እግርህ ሲመሰክሩብህ ምን ልትመልስ ነው?
ሞት ቀጠሮ የለውም። ልክ ያን የድብቅ ወንጀል እየፈፀምክ እያለ ነፍስህ ብትወጣስ? በዚያው አስቀያሚ ሁኔታ ጌታህን መገናኘት ትችላለህን?ዛሬ ማንም አላየኝም ብለህ አትታለል። የድብቅ ወንጀል የውስጥ ማንነትህን ይቦረቡራል፣ ከአላህ ጋር ያጣላሃል፣ መጨረሻህንም ያበላሻል።አሁኑኑ ተመለስ! በሩ ሳይዘጋ፣ ነፍስህ ሳትወጣ ተመለስ። አላህ ያያል... አላህ ያውቃል!
t.me/AbuSufiyan_Albenan

"እንደው እርስ በርስ አትቀባበሩም ብዬ ባልፈራ ኖሮ የቀብርን ቅጣት እንዲያሰማችሁ አላህን እጠይቀው ነበር።"
«لولا أن لا تدافنوا لدعوتُ اللهَ عزَّ وجلَّ أن يُسمِعَكم من عذابِ القبرِ ما أسمعني»
رواه مسلم.
ረሱል صلي الله عليه وسلم
ብልጥ ሰወ ለዚህ አስፍሪ ቦታ ራሱን ያዘጋጃል።
#ማስታወሻ
«لولا أن لا تدافنوا لدعوتُ اللهَ عزَّ وجلَّ أن يُسمِعَكم من عذابِ القبرِ ما أسمعني»
رواه مسلم.
ረሱል صلي الله عليه وسلم
ብልጥ ሰወ ለዚህ አስፍሪ ቦታ ራሱን ያዘጋጃል።
#ማስታወሻ
ከሰዎች ጋር አውንታዊ መስተጋብር እንዲኖርህ ምክር አታብዛ።ስህተታቸውን ዘውትር አታንሳ።
~
~
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ወደ ትዳር የምትገቡ ጥንዶች የኤች አይ ቪ ኤድስ ምርመራ ከማድረግ አትዘናጉ። በተለይ ዐረብ አገር ያላችሁ ወገኖች ቸልተኝነት ከባድ ዋጋ እንዳይስከፍላችሁ ጥንቃቄ አድርጉ።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Telegram
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
«በጥበቡ አንድን በር ይዘጋና፤በእዝነቱ ሺህ በርን ይከፍትልሃል!!
የኛ ጌታ
የኛ ጌታ
👍13
በዚህ በካሜራ ዘመን አስችሎት ሂወቱን ድብቅ አድርጎ እሚኖር እድለኛ ነው። ጥሩ ሂወትንም ይኖራል!
~
~
👍18
🔖ለሊት መስገድን አትርሱ!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
إِنَّ نَاشِئَةَ ٱلَّيْلِ هِىَ أَشَدُّ وَطْـًۭٔا وَأَقْوَمُ قِيلًا
=
t.me/https_Asselfya
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
إِنَّ نَاشِئَةَ ٱلَّيْلِ هِىَ أَشَدُّ وَطْـًۭٔا وَأَقْوَمُ قِيلًا
የሌሊት መነሳት እርሷ (ሕዋሳትንና ልብን) ለማስማማት በጣም ብርቱ ናት፡፡ ለማንበብም ትክክለኛ ናት፡፡=
t.me/https_Asselfya
👍6
(رَبِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِيرٌ.)
አሁን ያላችሁበት ጥሩ ሁኔታ ወደ አላህ ፈላጊ
አላህ ሆይ ወደእኔ ለምታወርደው መልካም ነገር ሁሉ ፈላጊ ነኝ።
#ማስታወሻ
አሁን ያላችሁበት ጥሩ ሁኔታ ወደ አላህ ፈላጊ
ከመሆን አያግዳችሁ።ሁሌም ዱዓእ አድርጉ። በበራፉ ላይ ብዙ ቁሙ፣እስኪከፈትላችሁ ድረስ አንኳኩ።አላህ ሆይ ወደእኔ ለምታወርደው መልካም ነገር ሁሉ ፈላጊ ነኝ።
#ማስታወሻ
👍12
»»ሚስት በባል ላይ ያላት መብት ምግብ፣ ልብስና ወጪ ብቻ አይደለም።
»»ይልቁንም
#
»»ይልቁንም
የዲን_የአቂዳ_የሱና_ትምህርቶች_ርህራሄ_እንክብካቤ_ፍቅር_ስሜት_መከባበር_ሀሳቧን_መቀበል እነኚ ነገሮች ማግኘት ይበልጥ አለባት
»»ምክንያቱም ከኪስ ልግስና ይልቅ የልብ ልግስና ያማረ ነው።#
👍2