💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.73K subscribers
1.27K photos
494 videos
123 files
5.14K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
~ቀልብ ሲሞት እዝነት ይጠፋል፣
ህሊና ሲሞት ጥበብ ይጠፋል፣
ሰብዓዊነት ሲሞት ሁሉ ነገር ይጠፋል።

አላህ ሆይ!
በአዛኝ ቀልብ፣ በንፁህ ህሊና፣ አመስጋኝ እና የአላህን ፀጋ አስተዋሽ በሆነች ታጋሽ ነፍስ አስዉበን።

ዉስጣችንን ሕያው በሆነ ሰብዓዊነት ሙላን፣ እዝነትን ፈጽሞ ከዉስጣችን አታስወግድ።

t.me/https_Asselfya
👍25
﴿وَقَضَى رَبُّكَ أَلَّا تَعْبُدُوا إِلَّا إِيَّاهُ وَبِالْوَالِدَيْنِ إِحْسَانًا﴾.

~
👍5
ገላሽ መንገድ አይደለም ማንም አይመላለስበት። እቴ የክብር ልብስሽን ካወለቅሽ ወዲህ ራቁትሽን ነሽ። መራቆት ልብስ ማውለቅ ብቻ አይደለም። የሁሉንም አውቃለሁ ልብስ መልበስም መራቆት ነው።
ደናቁራን የሞከሩትን ሁሉ መሞከር አያልቅሽም። ውበትሽን ካሜራ አይንገርሽ። የሚያስፈልግሽን፣ የሚገባሽን ሚድያ ሰፍሮ አይስጥሽ። አላደረግክልኝም፣ ከፍቶኛል ለማለት ብቻም ሳይሆን አመሰግንሀለሁ ለማለት አላህ ይናፍቅሽ።

እቴ ሁሉም ወንድ ፊርዓውን አይደለም አሲያ ነኝ አትበይ። ሁሉም ወንድ ቀይስ አይደለም ለይላ ነኝ እያልሽ አትጃጃዩ!
ቢመርሽም ዋጪው፣ ብትጠዪውም ተቀበዪው! በምናብ እንዳሰብሽው፣ በመፅሀፍት እንደቃረምሻቸው ታሪኮች፣ በስብከቶች እንደተመሰጥሽባቸው ሰዎች ህይወት ሳይሆን በዘመንሽ እራስሽን የገነባሽውን ያህል፣ ስብዕናሽን ያነፅሽውን ያህል ነው የምትኖሪው።

እቴ መኖር ማለት መመኘት አይደለም። መኖር ማለት ጌታሽን ማወቅ፣ ካንቺ ለሚፈልገው መፍጨርጨር ነው።....ስነ ምግባርሽን በደንብ ሳታስውቢ፣ እንደ ሉጥ ሚስት ሆነሽ አላህ የጠየቅኩትን ከለከለኝ ለማለት ዘግናኝ ድፍረት አትታጠቂ! ቀድመሽ ወድቀሽ ጣሉኝ አትበይ!
ቀና እንድትይ የሚያጎብጥሽን ፀፀት አትሸከሚ። የምትመኚውን እንድታገኚ ለተመኘሽው የምትገቢ ለመሆን ሞክሪ!
t.me/abdu/rheman_aman
Audio
📍ከተራዊህ ሶላት የተቀነጨበ

🎙ابن خيرو
👍3
📚ከተፍሲር ...

‏ď´ż سِيمَاهُمْ فِي وُجُوهِهِمْ مِنْ أَثَرِ السُّجُودِ ď´ž

ጥሩ መለያ
ابن عباس
‏ከፊል ሰለፎች እንዳሉት
በለሊት ሰላቱ የበዛች በቀን ፊቱ ታምራለች !!

📖ابن كثير📖
👍2
ትዳር ለሰዉ ልጅ አስፈላጊ ነው የትዳራችን መስተካከል የሂወታችን ስኬታማነቱ አንዱ ምልክት ነው ትዳር ዝም ብሎ በአንድ ጥምረት ብቻ ስኬት ላይ አይደርስም ከጥምረት ብሆላ ቡዙ ጥረት ልናደርግ እና ሰበብ ልናደርስ ይገባል ለትዳራችን ጊዜ ልንሰጥ ይገባናል ፡፡ቤታችንን ልብሳችንን እንደምናድሰዉ ሁሉ ትዳርም ማደስ ይኖርብናል! ትኩረታችን በአንድ ነገር ላይ ብቻ አይሁን፡፡

@t.me/yesunawakonjobetwuhidyabebech
👍1
🔖የትዳርን ዋና አላማ ለማሳካት የሚያግዙ አጋዠ ነጥቦች ዉስጥ .....!

➀)ትልቁና ቀዳሚዉ ነገር ተቅዋ ነዉ። አላህን መፍራት.

⓶)ሁለት ተጣማሪዎች ባልና ሚስት እያንዳንዱ በላዩ ላይ ያለበትን ሀቅ ማሠብ .

   =
       t.me/https_Asselfya
👍25
መልካም የሆነች ሚስት
Abu Sufiyan Albenan
🔖ጣፋጭ የሆነች ምክር ...!

~ ገንዘብ ባይኖራት ፦ የጥሩ ዘር ልጅ ባትሆን
፦ቆንጆ ባትሆንም እንኳ፥

~ ሰለፊይ ከሆነች፦ ጠንካራ ከሆነች አላህን የምፈራ ከሆነች፦ አንተን በመልካም የምታጠናክርህ ከሆነች ያን ሁሉ ይተካልሐል።

~
t.me/https_Asselfya
👍16
ልብ ከፈራ ሁሉም ቀላል ነው
~
ስንቶች አካለ ጎደሎ ሆነው፣ በሰው ተደግፈው፣ በዊልተር እየተገፉ፣ በዱላ እየታገዙ መስጂድ ሲመላለሱ ይታያሉ።
ሌሎች ሙሉ አካል ይዘው፣ ጤነኛ ሆነው ጀማዐው ቀርቶ እቤታቸው እንኳ ለመስገድ ከብዷቸዋል። በዚህ ሁኔታ ላይ ያለ ሰው በጣም ሊያፍር ይገባዋል። የሰው ልጅ አላህን ካልፈራ፣ ህሊናው ካላስተዋለ በዚህ መጠን ይደነዝዛል። ጉዳዩ የተቅዋ ጉዳይ ነው። ተቅዋ ሲኖር ከባዱ ይቀላል። ልብ ከተቅዋ ሲራቆት ቀላሉ ይከብዳል። ጌታ እንዲህ ሲል እውነት ተናገረ፦
{ وَٱسۡتَعِینُوا۟ بِٱلصَّبۡرِ وَٱلصَّلَوٰةِۚ وَإِنَّهَا لَكَبِیرَةٌ إِلَّا عَلَى ٱلۡخَـٰشِعِینَ }
"በመታገስና በሶላትም ታገዙ። እርሷም (ሶላት) በፈሪዎች ላይ እንጅ በሌላው ላይ በእርግጥ ከባድ ናት።" [አልበቀረህ፡ 45]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
👍12
አጅነቢይ
Daru tewhid
🔖 አይንህን ስበር ሲባል መንገድ ላይ ብቻ አይደለም ።ስበር የተባልከው/ሽው የትም ቦታ አይናችንን እንሰበር።ቲቪ ፣ሚድያም ላይ ይሁን የትም ቦታ ቢሆን አይናችንን እንስበር።

~
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

t.me/https_Asselfya
👍5
~በነገራችን ላይ…ፍቅር ስላለ ብቻ ከሰዎች ጋር መኗኗር አንችላለን ማለት አይደለም። ፍቅር ብቻውን ሁሉንም ነገር ሊሆን አይችልም። መረር ያለ እውነት ቢሆንም ይህን ልናውቅ ይገባል። ፍቅራችን ብቻ በቂ ነው ተብሎ ትዳር አይጀመርም። ፍቅር አስፈላጊ ነው፣ ነገር ግን ፍቅር ብቻውን እስትንፋስ አይደለም። ሰዎች ፍቅራቸው ስላለቀ ብቻ አይደለም የሚለያዩት። ሰዎች እየተዋደዱ፣ እየተፋቀሩ እንኳ አንድ ላይ መኖር ሊያቅታቸው ይችላል።
ሲርብህ በምግብ እንጂ በፍቅር አትጠግብም። ሲርብሽ ፍቅር ሲሰጥሽ የረሀብሽን ጩኸት ላለመስማት ትኩረትሽ ይቀየራል እንጂ ርሀቡ ይጠፋል ማለት አይደለም።ፍቅር አስፈላጊ ከመሆኑ ጋር ብቻውን ህይወት ሊሆን አይችልም። ህይወት እንዲሆን የሚያስችለው ሌሎች ደጋፊ ነገሮች ያስፈልጉታል። ህይወት በልቦለድ እንደተሰበከው፣ በፊልም እንደሚሽሞነሞነው አይደለም።ሐቢቢ ጠንከር ብለህ ስራህን ስራ!
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
~በነገራችን ላይ…ፍቅር ስላለ ብቻ ከሰዎች ጋር መኗኗር አንችላለን ማለት አይደለም። ፍቅር ብቻውን ሁሉንም ነገር ሊሆን አይችልም። መረር ያለ እውነት ቢሆንም ይህን ልናውቅ ይገባል። ፍቅራችን ብቻ በቂ ነው ተብሎ ትዳር አይጀመርም። ፍቅር አስፈላጊ ነው፣ ነገር ግን ፍቅር ብቻውን እስትንፋስ አይደለም። ሰዎች ፍቅራቸው ስላለቀ ብቻ አይደለም የሚለያዩት። ሰዎች እየተዋደዱ፣ እየተፋቀሩ እንኳ አንድ ላይ መኖር ሊያቅታቸው…
~በነገራችን ላይ አሁን ላይ ሴቶች የኔ የምለዉ ነገር ሊኖር ይገባል ብለዉ በራሳቸዉ ለመቋቋም ጥረት ሲያደርጉ፦ ወንድ ልጅ ግን የራሱ የሚለዉ የሆነ ሾል ፦የሆነ ነገር ሳይኖረዉ...ተዘሎ ትዳር ይገባል ።እንዲሁም ሾል እያላቸዉ እንኳን   ሴት በሰራቸዉ ቤት ገብቶ የቤት ወጭ እንኳ አላሞላም ያለ ሰዉ አዉቃለሁ  አስቡት እንግዲህ !!   ወንዶች ጠንካራ ቆራጥ የስራ ሰዉ ለሚስቶቻችሁ አዛኝ  ሁኑ በቃ  ጀግና ሁኑ።እንደዉ የሠዉ አትከጅሉ ። ሲሆን ሲሆን ቶሎ እንደተጋባችሁ ሴት ቤት ዘላችሁ አትግቡ ።ወደፊት ከወለዳችሁ ከከበዳችሁ ማን ይወስዲባችኋል። ማንም!!ስለዚህ ጠንክረህ ሾል ተብለሀል።

~
..

﴿ وَالَّذِينَ يَقُولُونَ رَبَّنَا هَبْ لَنَا مِنْ أَزْوَاجِنَا وَذُرِّيَّاتِنَا قُرَّةَ أَعْيُنٍ وَاجْعَلْنَا لِلْمُتَّقِينَ إِمَامًا﴾

[ الفرقان: 74]
👍7
💥 ታላቅ አስደሳች ዜና ለአረበኛ / ለነህው እውቀት ፈላጊዎች📚📚📚
ሙተሚመቱል አጀሩምያ متممة الأجرومية ስለተጀመርች ፈጥነው ይቀላቀሉን
📚የደርሱ አሰጣጥ በየቀኑ ያለ ማቋረጥ በ الله ፍቃድ ።
የሚሰጥበት ስአት ☎️የወንዶች በኢትዮ 3:00 —3:50  በሳኡድ 9:00—9:50
የሴቶች ስአት ደግሞ በኢትዮ 4:00 በሳኡድ 10:00 ላይ ይጀምራል።
🌀 መልእክቱን ሼር በማድረግ የኸይር ተቋዳሽ እንሁን !

🍀 በወንድም አቡ ማሒር
🎙ለመመዝገብ
📱 በዚህ ቴሌግራም አድራሻ ያገኙናል👇👇👇


     ✍ለመመዝገብ✍
     @Abu_mahir1445
👍4
ሴት ልጅ ወንድን ልጅ በአንድ ቃላት ልቡን ቀጥ ማድረግ የምትችል እንስት ነች
ለምሳሌ ፦ ወደ ስራ ሲሂድ ትናፍቀኛለህ ካለችዉ ቀኑን ሙሉ እሷን ሲያሰብ ይውላል ከስራ ሲወጣ ከእስር እንደተፈታ እስረኛ ሩጦ ወደሷ ይሄዳል
ከቤት ሲገባ ሀቢቢ  እንዴት እንደናፈከኝ ብላ ገና ከበሩ ካቀፈችዉ  ልቡ ሁለየም እሷን ይላል ።
ሁለተኛ ሴት አይመኝም እናም ሴቶች ወንድን አያያዝን እናሳምር ዝም ብሎ ለሁለተኛ ሚስት ባሌን አልሰጥም አትበሉ ።   
منقول
👍20
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ሴት ልጅ ወንድን ልጅ በአንድ ቃላት ልቡን ቀጥ ማድረግ የምትችል እንስት ነች ለምሳሌ ፦ ወደ ሾል ሲሂድ ትናፍቀኛለህ ካለችዉ ቀኑን ሙሉ እሷን ሲያሰብ ይውላል ከስራ ሲወጣ ከእስር እንደተፈታ እስረኛ ሩጦ ወደሷ ይሄዳል ከቤት ሲገባ ሀቢቢ  እንዴት እንደናፈከኝ ብላ ገና ከበሩ ካቀፈችዉ  ልቡ ሁለየም እሷን ይላል ። ሁለተኛ ሴት አይመኝም እናም ሴቶች ወንድን አያያዝን እናሳምር ዝም ብሎ ለሁለተኛ ሚስት ባሌን…
🔖ትዉስታ ለባለትዳሮች ...!

~ለባልሽ ሚስትም ፥ጓደኛም ሁኝለት።ከአንች ወጭ ሚስጥሩን ለማንም እንዲያካፍል አትፍቀጅለት።ለዳሩሪ ለሐጃ ቢሆን እንጅ ከአጂነብይ ሴት ጋር እንዲያወራ አትፍቀጅለት።አንችም አጂነብይ ከሆኑ ወንዶች ሙሉ በሙሉ ርቀሽ እሱንም የምታርቂ ቆፍጣና ሴት ሁኝ።በቃ ስለትዳራችሁ የምታወሩበት ፤የምትመካከሩበት ፕሮግራም ይኑራችሁ።ለቂርአትም እነደዛዉ ዱዓም አድርጉ አላህ ሰኪና እንዲሠጣቸሁ ።በትዳራችሁ ላይ ጠንካራ ሆናችሁ ለሌሎች ተምሳሌ ለመሆን ጌታችሁን በጧትም በማታ ለምኑ ።

~
t.me/https_Asselfya
👍21
ሚስቱን በመሠተር ከማይጓጓ ወንድ ኸይር የለም

ተባለ፦ የሤቶች ሐያዕ (አይናፋርነት) የት ሄደ??
የወንዶችን ቅናት ሊፈልግ ሄደ አሉ
👍7
ዛሬ ላይ በየሃገሩ ያለው የወጣቱ ተጨባጭ ይሄ ነው።
* በሚሊዮን የሚቆጠር ወጣት በኳስ እየተጃጃለ ነው።
* በሚሊዮን የሚቆጠር ወጣት ጫት ላይ ተወዝቶ ይውላል።
* ሌላ ብዙ ሚሊዮን ህዝብ ገና ሙታን ከመማፀን ያልወጣ ፍጡር አምላኪ ነው።
* ሌላ ብዙ ሚሊዮን ህዝብ ለብሄርተኝነት ጣኦt ተሸንፎ ላ ኢላሀ ኢለላህ በሚል ወገኑ ላይ ስለት የሚመዝ በዘር የሚባላ ብኩን ፍጡር ነው።
* ሌላ ብዙ ሚሊዮን ህዝብ ቤቱን እንኳን መምራት አቅቶት በሴት ላይ ጥገኛ ሆኖ እየኖረ ነው።

የገዛ ልጆቹን ዞሮ የማያይ፣ በየ መስሪያ ቤቱ በገዛ ወገኑ ላይ ግፍ የሚሰራው፣ በየ ገበያው የሚያጭበረብረው፣ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ከቁም ነገር ይልቅ እንቶ ፈንቶ የሚያሳድደው፣ በ30 እና በ40 አመቱ የቤተሰብ ሸክም ሆኖ ከተጧሪነት ያልወጣው ሁሉ ዑለማዖቹን እየረጋገጠ ከፊት ተቀድሞ አለም አቀፍ የጂሃድ ስምሪት የሚሰጥ ፊታውራሪ የጂሃድ ሙፍቲ ሆኗል። ጀናባውን እንዴት ማውረድ እንዳለበት የማያውቀው ሁላ በሚሊዮኖች ደም ጉዳይ ፈትዋ ለመስጠት ግን አያመነታም።

እነዚህ የደም ነጋዴዎች በዲን ጉዳይ፣ ያውም በደም ጉዳይ የሚቀልዱ አደገኛ ቦዘኔዎች ናቸው። ስንት ወጣቶች ናቸው በነዚህ ሳይሞቅ ፈላዎች ስብከት ተጠልፈው ሶማሊያ እየሄዱ የሞቱት! አብዛኞቹ እነዚህ አካላት በአደባባይ እየቀሰቅሱ በህቡእ የሚመለምሉ እንጂ ራሳቸው የሚዘምቱ አይደሉም። ከነዚህ አካላት ጀርባ ብዙ የቴሌግራም ግሩፖች፣ የተቆለፉ አካውንቶች፣ በፌክ ስም ያደፈጡ የምልመላ ኤጀንቶች አሉ። ከነዚህ አካላት ጋር አንዳንድ ታዋቂ ኡስታዞችም አሉበት።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
👍8