💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
◌​​የጧት ስንቅ...!
فَفِرُّوا إِلَى اللَّه..
~የጧት ዚክር እንዳንረሳ!!
     〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.  

አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡

(ቲርሚዝይ)
==
t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
_የአላህ መልእክተኛ እንዲህ አሉ ፦
ሁሉም ኡመቴ ጀነት ይገባል እንቢያለ ሲቀር....

🎙للشيخ عبد الرزاق البدر حفظه اللّٰه تعالى.

.
t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✍️ٱللَّهُ ٱلَّذِى خَلَقَكُمْ ثُمَّ رَزَقَكُمْ ثُمَّ يُمِيتُكُمْ ثُمَّ يُحْيِيكُمْ ۖ هَلْ مِن شُرَكَآئِكُم مَّن يَفْعَلُ مِن ذَٰلِكُم مِّن شَىْءٍۢ ۚ سُبْحَٰنَهُۥ وَتَعَٰلَىٰ عَمَّا يُشْرِكُونَ
አላህ ያ የፈጠራችሁ፣ ከዚያም ሲሳይን የሰጣችሁ፣ ከዚያም የሚገድላችሁ ከዚያም ሕያው የሚያደርጋችሁ ነው፡፡ ከምታጋሯቸው ጣዖታት ውስጥ ከዚህ ነገር አንዳችን የሚሠራ አለን? ለአላህ ጥራት የተገባዉ ነዉ፡፡ ሙሽሪኮች ከሚያጋሩትም ሁሉ ላቀ ፡፡
=
t.me/https_Asselfya
👍3
አንድ ጊዜ ቆም በሉ:: ለራሳችሁ ስለራሳችሁ የማሰቢያ ጊዜ ስጡ:: ከዛሬ አመት በፊት ዛሬ እንድትሆኑት ያቀዳችሁት ዛሬ ከምን ደርሶ እንደሆነ ራሳችሁን ጠይቁ:: የዛሬ ወር ወይም የዛሬ ሳምንት እስከዛሬዋ ቀን ድረስ እንዲሳኩ የተዘረዘሩ ነገራቶች ከየት እንደደረሱ ከራሳችሁ ጋር ተወያዩ:: ውጤቱን ከእነድክመቱ በቅን ልቡና ተቀበሉ::# ነገንም ከትላንት ትምህርት ወስዳችሁ ከዛሬ በተሻለ ሁኔታ ትኖሩ ዘንድ ድክመታችሁን አጠንክራችሁ ጥንካሬያችሁን ደግሞ አበርትታችሁ ተገናኙት::

=
👍10
🔖እስኪ ንገሯቸዉ

ሂጃብን ለመልበስ መሠተር ፈልገዉ
ግን  ከዉበታቸዉ ሚቀንስ መሥሏቸዉ
ላለበሡ እንስቶች በደንብ አስረዷቸዉ
ሚያጎል እንዳልሆn #ሂጃብ ከዉበታቸዉ

t.me/https_Asselfya
👍13
هذا الدعاء العظيم اشتمل على أكثر من عشرين مطلب

🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله

.
👍3
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Voice message
🔖ሀፍዟት
_
كان النَّبيُّ صلَّى اللهُ عليه وسلَّم يدعو:


رَبِّ أعِنِّي ولا تُعِنْ عليَّ، وانصُرْني ولا تنصُرْ عليَّ، وامكُرْ لي ولا تمكُرْ عليَّ، واهْدِني ويَسِّرْ هُدايَ إليَّ، وانصُرْني على من بغى عليَّ، اللَّهُمَّ اجعَلْني لك شاكِرًا، لك ذاكِرًا، لك راهِبًا، لك مِطواعًا، إليك مُخبِتًا أو مُنيبًا، رَبِّ تقَبَّلْ توبتي، واغسِلْ حَوْبتي، وأجِبْ دَعوتي، وثَبِّتْ حُجَّتي، واهْدِ قَلبي، وسَدِّدْ لِساني، واسْلُلْ سَخيمةَ قلبي

الراوي : عبدالله بن عباس | المحدث : أبو داود | المصدر : سنن أبي داود | الصفحة أو الرقم : 1510

.
t.me/https_Asselfya
👍1
አውሊያእ
አጫጭር ምክሮች
አውሊያእ ማለት ምን ማለት ነው?

🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔗 t.me/Achachir_mkroch
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጥያቄ:- ባለቤቴ ትመታኛለች  ምን ላድርግ ?

መልስ: ሸይኽ ዑበይድ አል- ጃቢሪ አሏህ ይዘንላቸው
~
t.me/https_Asselfya
اللَّهُمَّ اجعَلْنَا مِنْ أَهْلِ الجَنَّةِ ..
"ምናልባት በእኩለ ሌሊት ላይ #በምታደርጋት አንዲት ሱጁድ የተነሳ ሙሉ ህይወትህ ሊያበራ ይችላል።"
~
t.me/https_Asselfya
👍35👎1
🔖አቢሙሰል አልአሽአርይ رضي الله عنه እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ።

أطعموا الجائع، وعودوا المريض، وفكوا العاني ". قال سفيان : والعاني : الأسير " .


«የተራበን አብሉ፣ የታመመን ጠይቁ፣ እስረኛን አስፈቱ።»

📚رواه البخاري 5373

t.me/https_Asselfya
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
•••
💎عبادة التفكر...

🎙معالي الشيخ صالح آل الشيخ حفظه الله تعالى

•••💎
👍2
ﻗﺎﻝ ﺃﺑﻮ ﺍﻟﺪﺭﺩﺍﺀ ﺭﺿﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ : ﺗﻔﻜﺮ ﺳﺎﻋﺔ ﺧﻴﺮ ﻣﻦ ﻗﻴﺎﻡ ﻟﻴﻠﺔ

አቡ_ደርዳእ እንድህ ይላሉ፦"አንድ ሰዓት ተፈኩር(በ አላህ ፍጠረቶች ላይ ማስተንተን)  ለሊቱን ሙሉ (በዒባዳ)ከመቆም የተሻለ ነው"

t.me/https_Asselfya
👍11
عن النبيِّ ﷺ قَالَ: "منْ قَرَأَ بالآيتَيْنِ مِنْ آخِرِ سُورةِ البقَرةِ فِي لَيْلَةٍ كَفَتَاهُ."

~
👍2
ጊዜን ማቆም አንችልም።ጊዜን ማባከን ማቆም ግን እንችላለን።

~
t.me/https_Asselfya
👍20
Forwarded from ᴀʙᴜ ᴍᴀʜɪ ibn idris
ᴀʙᴜ ᴍᴀʜɪ ibn idris:
https://youtu.be/hzXEuACaJrE?si=dCBCoS0JaJMR-f6C

  💢 ይህ የኔ የወንድማችሁ አቡ ማሒ የዩቲዩብ ቻናል ነው ሰብስክራይብ ላይክ አድርጉልኝ
ጀዛኩሙሏሁኸይረን
👍1
«ዑቅባ ኢብኑ ዓሚር ረሱልን ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለምን #ነጃ መውጫ ምንድነው ? ብሎ ጠየቃቸውና ረሱልም #"ምላስህን ሰብስብ፣ የራስህ ቤትህ ይስፋህ፣ ለራስህ ሀጥያት አልቅስ አሉት»።

📔ቲርሚዚ ዘግበውታል


~
t.me/https_Asselfya
👍16