👍10
" አንተ የአደም ልጅ ሆይ፦
ቀንህ እንግዳህ ነው መልካም ስራለት
አንተ መልካም ከሰራህለት #አመስግኖህ ይሄዳል!
#መጥፎ ከሰራህለት አውግዞና ወቅሶህ ይሄዳል።"
-#ሀሰኑል በስሪ
t.me/https_Asselfya
ቀንህ እንግዳህ ነው መልካም ስራለት
አንተ መልካም ከሰራህለት #አመስግኖህ ይሄዳል!
#መጥፎ ከሰራህለት አውግዞና ወቅሶህ ይሄዳል።"
-#ሀሰኑል በስሪ
t.me/https_Asselfya
👍9
~ኢማም ኢብኑ ቁዳማህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ብለዋል፦
~ቅድሚያ እራስህን በማስተካከል ላይ ተጠመድ። እራስህን ከማስተካከልህ በፊት ሌሎችን በሚጠቅም ነገር ላይ ከመጠመድ ተጠንቀቅ።❞
📚مِنهَاجُ القَاصِدِين || ٢٢ ))
t.me/https_Asselfya
~ቅድሚያ እራስህን በማስተካከል ላይ ተጠመድ። እራስህን ከማስተካከልህ በፊት ሌሎችን በሚጠቅም ነገር ላይ ከመጠመድ ተጠንቀቅ።❞
📚مِنهَاجُ القَاصِدِين || ٢٢ ))
t.me/https_Asselfya
👍10
«ደጋግ ቀደምቶች ስለ ቁርአን ምን አሉ »
──────⊱◈◈◈⊰──────
↷❶⇊
t.me/https_Asselefya1/21340
t.me/https_Asselefya1/21340
↷ ❷⇊
t.me/https_Asselefya1/21825
t.me/https_Asselefya1/21825
↷ ❸⇊
t.me/https_Asselefya1/21929
t.me/https_Asselefya1/21929
↷➍⇊
t.me/https_Asselefya1/21949
t.me/https_Asselefya1/21949
↷❺⇊
t.me/https_Asselefya1/22004
t.me/https_Asselefya1/22004
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
──────⊱◈◈◈⊰──────
↷❶⇊
t.me/https_Asselefya1/21340
t.me/https_Asselefya1/21340
↷ ❷⇊
t.me/https_Asselefya1/21825
t.me/https_Asselefya1/21825
↷ ❸⇊
t.me/https_Asselefya1/21929
t.me/https_Asselefya1/21929
↷➍⇊
t.me/https_Asselefya1/21949
t.me/https_Asselefya1/21949
↷❺⇊
t.me/https_Asselefya1/22004
t.me/https_Asselefya1/22004
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
👍2
كيف يطهر الإنسان قلبه من الرّان
<unknown>
- كَـيف يُطهّر الإِنسانُ قَلبهُ؟
•الشّـيخ سَعد الشّـثري
•الشّـيخ سَعد الشّـثري
Audio
👍1
👉ሱኒዋ እህቴ እሷማ ውድ ነች እንደ ምርጥ ሽታ ምርጥ አሻራ ታሳርፋለች
☀️መልካም ሷሊህ እንስት በሄደችበት መልካምን መአዛ አሻራ አሳርፋ ትሄዳለች
☀️በተግባሯ በመልካም ንግግሯ በአደቧ በውብ አለባበሷ በአይናፋርነቷ በጠቅላላ በተወዳጅ ተግባሮቿ ያቺ ሱኒ እህቴ እሷኮ ትለያለች።
t.me/https_Asselfya
☀️መልካም ሷሊህ እንስት በሄደችበት መልካምን መአዛ አሻራ አሳርፋ ትሄዳለች
☀️በተግባሯ በመልካም ንግግሯ በአደቧ በውብ አለባበሷ በአይናፋርነቷ በጠቅላላ በተወዳጅ ተግባሮቿ ያቺ ሱኒ እህቴ እሷኮ ትለያለች።
t.me/https_Asselfya
👍10
رَّبُّكُمْ أَعْلَمُ بِمَا فِى نُفُوسِكُمْ ۚ إِن تَكُونُوا۟ صَٰلِحِينَ فَإِنَّهُۥ كَانَ لِلْأَوَّٰبِينَ غَفُورًۭا
#ጌታችሁ በነፍሶቻችሁ ውስጥ ያለውን ሁሉ አዋቂ ነው፡፡ ታዛዦችም ብትኾኑ (በመሳሳትም ብታጠፉ) እርሱ ለተመላሾች መሓሪ ነው፡፡
=
#ጌታችሁ በነፍሶቻችሁ ውስጥ ያለውን ሁሉ አዋቂ ነው፡፡ ታዛዦችም ብትኾኑ (በመሳሳትም ብታጠፉ) እርሱ ለተመላሾች መሓሪ ነው፡፡
=
Audio
•ከ ሐሳብ እና ከ ጭንቀት እንደት መውጣት እንችላለን?»
🎙አቅራቢ፦ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ አል-ባጂ
🎙አቅራቢ፦ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ አል-ባጂ
ኢላሒ ስወለድ ጊዜ ሰዎች ከዙሪያዬ እየሳቁ እኔን እንዳሥለቀስከኝ
የምሞት ቀንም ሰዎች ከዙሪያዬ ሲያለቅሱ እኔን አስቀኝ ያረብاللهم ارزقنا حسن الخاتمة
وتوفنا وانت راض عنا
👍2
🔖ተዉሂድን መረጋገጥ ሲባል ኡለማዎች እንደሚሉት ሁለት አይነት ደረጃ አለዉ።
አንደኛዉ ደረጃ ዋጅብ የሆነች ደረጃ ነች ይህ ደረጃ በሶስት ነገሮች ትረጋገጣለች።
➀.ከሽርክ አይነቶቹ መራቅ
➁.ቢድአ(ከመጤ አድስ ነገሮችን መተዉ
⓷.ከወንጀሎች አጠቃላይ ከአይነቶቿ መራቅ ነዉ።
እነዚህ ነገሮች በሰዎች ላይ በተገኙ ግዜ ዋጅብ የሆነዉ የተዉሂድ ማረጋገጥ ይገኛል።
~ሁለተኛዉ የተወደደዉ ደረጃ የሚባል ነወ ካሳለፍናቸዉ ሶስት ነገሮች ሽርክን መራቅ ፦ቢድአን መራቅ፦ወንጀልን መራቅ በአራተኛ ሱና(የተወደዱ ነገሮች ላይ መግባት እነዚህ ከተገኙ ደረጀቱል ሙስተሀባ ይባላሉ።ተዉሂድን ከማረጋገጥ አንፃር ማለት ነዉ።
#ስለዚህ ወንጀሎችን ያራቀ ሰዉ ተዉሂድን አላረጋገጠም ማለት ነዉን?!
የተፈለገዉ ሁለየ ንፁህ መሆን አደለም ።አንዳንዴ ወንጀል የፈፀሙ እንደሆነ ተዉሂድን ማረጋገጣቸዉ የሚነካ አይሆንም እስካልዘወተሩበት ድረስ ።
አላህ ሱብሀነሁ ተአላ እንዲህ ብሎ ያወድሳቸዋል።
وَالَّذِينَ إِذَا فَعَلُوا فَاحِشَةً أَوْ ظَلَمُوا أَنفُسَهُمْ ذَكَرُوا اللَّهَ فَاسْتَغْفَرُوا لِذُنُوبِهِمْ
እነዚያ ወንጀልን በፈፀሙ ነፍሶቻቸዉን በበደሉ ጊዜ አላህን ያወሱ የሆኑ ለወንጀሎቻቸዉ ደሞ አላህን ምህረት የሚጠይቁ ናቸዉ።
ከኪታቡ ተዉሂድ ደርስ ላይ የተወሠደ

👍4
◾️ ماهو الحب في الله ؟
✍️ سئل الإمام أحمد رحمه الله
◾️ ما الحب في الله ؟
فقال :
✍️هو أن لا تحبه لطمع في دنياه .
📚 طبقات الحنابلة 1/57.
✍️ سئل الإمام أحمد رحمه الله
◾️ ما الحب في الله ؟
فقال :
✍️هو أن لا تحبه لطمع في دنياه .
📚 طبقات الحنابلة 1/57.
👍4