የሐጅ ቆይታ ትዝብቴ
~
የአላህ ፈቃዱ ሆኖ በተጠናቀቀው የሂጅራ አመት 1445 ለሐጅ ከተጓዙ ኢትዮጵያውያን ውስጥ አንዱ ነበርኩ። የሄድኩት ለአንድ ወንድሜ አባት የውክልና ሐጅ ለመፈፀም ነው። ምናልባት ለሌላ ጊዜ እንደ ግብአት ካገለገለ በሚል የሐጅ መስተንግዶውና ተያያዥ ሁኔታዎች ምን ይመስሉ እንደነበር ጥቂት ማለት ወደድኩ። ዝርዝር ውስጥ ከመግባቴ በፊት አዲስ አበባ መጅሊስ ውስጥ ያለን አንድን ወንድም በተለየ ማመስገን እወዳለሁ። ስሙ ሃሺም ዐብደላህ ይባላል። ከጉዞ በፊት ጀምሮ እስከ መጨረሻ መረጃ በመስጠት ላይ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል፣ ብዙ አይነት አመሎችን ችሎ ጠብ እርግፍ ብሎ አገልግሏል። ለአዲስ አበባ ሑጃጅ መረጃ ለማስተላለፍ በተከፈተው የቴሌግራም ግሩፕ ላይ ሌላ ሰው ያልለ እስከማይመስል ድረስ በተለየ መልኩ መረጃ መስጠት፣ ማለቂያ የሌለው ጥያቄ መመለስ፣ በስልክና በአካል ማስተናገድ፣ ... ባጭሩ አንድ ሰው እስከማይመስል ድረስ ነበር ሃላፊነቱን ሲወጣ የነበረው። ይሄ ለሌሎች ምሳሌ የሚሆን ትልቅ ምሳሌ ነው። ሃሺም በኦንላይን ብቻ ሳይሆን በአካልም በትህትና በፈገግታ ሲቀበል ሲያስተናግድ ሁለት ሶስት ጊዜ አይቼዋለሁ። ባገኘሁት ሰዓት ከሰላምታ ባለፈ ምስጋናየን ሳልገልፅ በመቅረቴ ስለቆጨኝ ይህንን አጋጣሚ ተጠቅሜ በእጅጉ ማመስገን እፈልጋለሁ። አላህ የልፋቱን ይመንዳው።
ከዚህ በመቀጠል ጥቅል ነገር ለማስቀደም ያክል በሐጁ ጉዳይ ላይ የሚሰነዘሩ ሃሳቦችን በተወሰነ መጠን ተከታትያለሁ። እንደኔ እይታ አንዳንድ በሳል ሃሳቦችን የሰነዘሩ ቢኖሩም ብዙዎቹ ግን በልክ የተያዙ አልመሰለኝም። ደጋፊዎች የመንግስት ካድሬ አይነት ባህሪ ባትይዙ መልካም ነው። በቅድሚያ ተጨባጭ የሆኑ የመስተንግዶ ክፍተቶች፣ በቀጥታ ሲገለፅ የአስተባባሪዎች መዝረክረክ ነበር። ድክመቶች መለየታቸው ለወደፊት የተሻለ አገልግሎት እንዲኖር ግብአት ስለሚሆኑ ሊጎረብጠን አይገባም። በሌላ በኩል አንዳንድ ትችቶች በጣም የተጋነኑ ነበሩ። በቦታውም ላይ ጭምር አንዳንዴ የሚናገሩበት ሰበብ የሚጠብቁ የሚያስመስሉ ሁኔታዎችን አይተናል። ይህንን እንደ መግቢያ ካልኩኝ ከሐጅ አገልግሎት ጋር በተያያዘ ያለውን ጉዳይ ጠንካራና ደካማ ጎኖች ብዬ ለሁለት ከፍየ አቀርባለሁ።
ሀ - ጠንካራ ጎኖች
1- የምዝገባ ሂደቱ ምንም አይነት መጉላላት የሚባል የሌለበት ቀልጣፋ ነበር።
2- ለአዲስ አበባ ሑጃጅ መረጃ ማስተላለፊያና መለዋወጫ የቴሌግራም ግሩፕ መከፈቱም ጥሩ ነው።
3- ጉዞ ሲጀመርም ከቦሌ አየር መንገድ የነበረው የመጅሊስ አስተባባሪዎች ሚና ጥሩ የሚባል ነው።
4- የስልክ የሮሚንግ አገልግሎቱም ቢሆን ከነ ውስንነቱ ጥሩ ነው።
5- መጓጓዣ አውቶቡሶችን በተመለከተ ከሆቴል እስከ ሚና፣ እስከ ዐረፋ፣ ከዚያም እስከ ሙዝደሊፋ የማጓጓዝ አገልግሎት ነበር። የማስተባበር ችግርና መዝረክረክ ጎልቶ የሚታይበት ከመሆኑ ጋር። መጠኑም በቂ አልመስለኝም።
6- የምግብ አቅርቦቱ በአመዛኙ ጥሩና በቂ የሚባል ነው። ክፍተቶች የሉም እያልኩ አይደለም። በዚህ ላይ የሚቀርቡ ትችቶች ግን እንደኔ ምልከታ በጣም የተጋነኑ ናቸው።
7- የተያዙት ሆቴሎች ጥሩ ወይም በጣም ጥሩ የሚባል ደረጃ ያላቸው ናቸው። መገኛቸውም ከመስጂደል ሐራም ብዙ ሩቅ የሚባል አልመሰለኝም። ርቀት አንፃራዊ ነውና እይታችን ሊለያይ ይችላል።
8- አስተባባሪዎችና ሆቴል ላይ አስተናጋጆች በአመዛኙ እንደ ባህሪ ጥሩ ናቸው። በቂ ቁጥር፣ ትጋት፣ አቅም፣ ቅንጅት፣ ቅልጥፍና ያንሳቸዋል ብዬ አስባለሁ። ሳይሰለቹ ስልክ ሲያነሱ፣ የሚናገራቸውን ጭምር ሲያልፉ አይቻለሁ። አንዳንዱ ሰው ለመጣላት የተዘጋጀ እስከሚመስል አቀራረቡ ይከብድ ነበር። የማይመለከታቸውን ጭምር በተደጋጋሚ ሲያዟቸው ሲታዘዙ አይቻለሁ።
ለ - ደካማ ጎኖች
1- የተጋነነ ዋጋ። ዋጋ ስል አጠቃላይ ክፍያውን ማለቴ አይደለም። ይህኛውን ከሌሎች ሃገራት ጋር በማነፃፀር ውድ እንደሆነ የገለፁ ሰዎችን ፅሁፍ አይቻለሁ። ስለሱ ለመናገር የሚያበቃ በቂ መረጃ ባይኖረኝም ትንታኔው አሳማኝ ይመስላል። በራሴ ያየሁት ግን በተሻለ የጊዜ ገደብ ውስጥ ለአየር ትኬት በግል 24ሺ (?) ብር ገደማ የቆረጠ ሰው ያገኘሁ ሲሆን በመጅሊሱ ግን 55ሺ ብር ነው የተቆረጠው። ከእጥፍ በላይ ልዩነት! ይሄ ፍትሃዊ አይደለም። እየበሉን ይሁን በኢትዮጵያ አየር መንገድ እያስበሉን ይሁን አላውቅም።
2- የአስተባባሪ እጥረት :- ለተለያዩ ጉዳዮች ሲፈለጉ አይገኙም። እዚያኛው ሆቴል ናቸው ይባላል። እዚያ ሲኬድ ደግሞ ሌላኛው ጋ፣ ...
3- የመጅሊስ አስተባባሪዎች በሳዑዲ የሐጅ ሚኒስቴር በኩል ጉዳያችንን ከሚይዙ አካሎች ጋር ፎርማል ግንኙነት ያላቸው አይመስሉም። ብዙ ሑጃጅ አንገት ላይ የሚደረገውን ባጅ በጊዜ ባለማግኘቱ ሲቸገር ፈጣን መፍትሄ ማምጣት አልቻሉም።
4- ሚና ላይ የነበሩ ኸይማዎችና የፍራሽ ሁኔታ ምቾት የሚነሳና ለወረርሽኝ ሊያጋልጥ የሚችል ነበር። በግምት ከ450 የማያንስ ሑጃጅ በአንድ ድንኳን ውስጥ የታጨቀ ሲሆን መሀል ላይ ከምትኖር አንዲት ቀጭን መስመር ውጭ ለእግር መረገጫ የሚሆን ክፍተት አልነበረም። ከዳር እስከ ዳር ተገጣጥመው በተደረደሩ ቀጫጭን ፍራሾች ላይ ታጭቀን ነበር ለቀናት የሰነበትነው። ያውም ሳይበቃቸው ፍራሽ ሳያገኙ ውጭ ላይ የነበሩ ሰዎችን አይቻለሁ። ከአስተባባሪዎች ውስጥ ያለንበትን ሁኔታ የሚታዘብ፣ ተዘዋውሮ "ምን ችግር አለ?" ብሎ የሚጠይቅ አንድም አልገጠመኝም።
5- ሚና ላይ የመድሃኒት አቅርቦት ችግር ነበር። የሆነ ሰዓት ላይ ምንም አይነት መድሃኒት የለም ተብያለሁ። ለበሽታ የሚያጋልጡ ሁኔታዎች በበዙበትና ብዙ ህመምተኛ በሚኖርበት ጊዜ ላይ እንዲህ አይነት መዘናጋት ሊኖር አይገባም ነበር። ወደ መካ ከተመለስን በኋላ መድሃኒት እያገኙ እንደሆነና ከኢትዮጵያ የመጣ እንደሆነ ሰዎች ነግረውኛል። ስለዚህ ችግሩ የማስተባበር መሰለኝ።
6- ሰዎች በሚጠፋፉበት ፈታኝ በሆነው 10ኛው ቀን ላይ በጣም ብዙ መንገዶች ላይ አንድም የመጅሊስ አስተባባሪ አላየሁም። አንድም!
እስከማውቀው ቀድሞ የተሰጠ ማሳሰቢያም የለም። መጨረሻ ማረፊያችን አካባቢ በተወሰኑ ርቀቶች ላይ አንድ አራት አምስት አስተባባሪዎችን አይቻለሁ። በሙቀቱ ምክንያት ስልኬ እየጋለ እየዘጋ ቢያስቸግረኝም በጉግል ማፕ ሎኬሽን የሆነ ያክል ለመጠቀም ሞከሬያለሁ። ግን ስንቱ ይህን ማድረግ ይችላል? በዚህ ቀን ብዙ ሰው ጠፍቶ ነበር። የሞቱም አሉ። አስተባባሪዎች በደረሰው ጉዳት ተጠያቂ እንዳይሆኑ እፈራላቸዋለሁ።
7- የጠፉ ሰዎችን መረጃ ከጤና ተቋማት በቀጥታ ማጣራት አይችሉም ነበር። የአፋልጉን ማስታወቂያ በቴሌግራም ግሩፕ፣ በሆቴሎች በር ላይ በተደጋጋሚ ለቀናት ሲለጠፍ ነበር። መጅሊሱ እንደ ተቋም ከሳዑዲ የጤና ተቋማት ጋር ፎርማል ግንኙነት በመፍጠር በቀላሉ ሪፖርት ማግኘት እየቻለ ቤተሰብ በየ ሆስፒታሉ ፍለጋ መባዘኑ የሚያሳዝን ነበር።
ስለዚህ የአብዛኞቹ ክፍተቶች ሰበብ አስተባባሪዎች ወይም አስተናጋጆች ቦታቸው ላይ መኖራቸውን፣ ሃላፊነታቸውን ባግባቡ እየተወጡ መሆናቸውን የሚቆጣጠር፣ ቁጥራቸው በቂ መሆን አለመሆኑን የሚገመግም አካል ያለ አልመሰለኝም። ለወደፊት ይሄ ጉዳይ በቂ ትኩረት ቢሰጠው መልካም ነው። በመዘንጋት ወይም የጎሉት ላይ በማተኮር ያልጠቀስኳቸው ደካማም ጠንካራም ነጥቦች ይኖራሉ።

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
የሐጅ ቆይታ ትዝብቴ ~ የአላህ ፈቃዱ ሆኖ በተጠናቀቀው የሂጅራ አመት 1445 ለሐጅ ከተጓዙ ኢትዮጵያውያን ውስጥ አንዱ ነበርኩ። የሄድኩት ለአንድ ወንድሜ አባት የውክልና ሐጅ ለመፈፀም ነው። ምናልባት ለሌላ ጊዜ እንደ ግብአት ካገለገለ በሚል የሐጅ መስተንግዶውና ተያያዥ ሁኔታዎች ምን ይመስሉ እንደነበር ጥቂት ማለት ወደድኩ። ዝርዝር ውስጥ ከመግባቴ በፊት አዲስ አበባ መጅሊስ ውስጥ ያለን አንድን ወንድም በተለየ…
እንደ ጥቅል ከቀደሙት ዘመናት አንፃር ሲታይ በጣም የተሻለ ነው። ባይሆን ስኬታማነት በእንዲህ አይነት ንፅፅር ሊለካ አይገባም ብዬ አስባለሁ።
በቀጣይ እንደ ተገልጋይ በሑጃጅ የሚታዩ ጥሩ ጎኖችም መታረም የሚገባቸው ድክመቶችም ቢነሱ መልካም ስለመሰለኝ በቀጣይ ባጭሩ ለመንካት እሞክራለሁ፣ ኢንሻአላህ።
=
* ቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
* ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/Ibnu.Munewor?mibextid=ZbWKwL
* ዋትሳፕ፦ https://whatsapp.com/channel/0029VaA3X1e5kg7BlsJboa2M

🌻مَن كَانَ يُرِيدُ ٱلْحَيَوٰةَ ٱلدُّنْيَا وَزِينَتَهَا نُوَفِّ إِلَيْهِمْ أَعْمَٰلَهُمْ فِيهَا وَهُمْ فِيهَا لَا يُبْخَسُونَ
~ቅርቢቱን ሕይወትና ጌጧን የሚሹ የሆኑትን ሰዎች ሥራዎቻቸውን (ምንዳዋን) በእርሷ ውስጥ ወደነሱ እንሞላላቸዋለን፡፡ እነሱም በርሷ ውስጥ ምንም አይጎድልባቸውም።
~ዱኒያን አላህ የሚሠጠዉ ዱኒያን ለሚፈልጉ ሰዎች የፈለገዉን ያህል ነዉ።
مَّن كَانَ يُرِيدُ ٱلْعَاجِلَةَ عَجَّلْنَا لَهُۥ فِيهَا مَا نَشَآءُ لِمَن نُّرِيدُ ثُمَّ جَعَلْنَا لَهُۥ جَهَنَّمَ يَصْلَىٰهَا مَذْمُومًۭا مَّدْحُورًۭا
~ፈጣኒቱ ዱኒያ የሚፈልግ ሰው ለእርሱ በርሷ ውስጥ የሻነውን (ጸጋ) ለምንሻው ሰው እናስቻኩልለታለን፡፡ ከዚያም ለእርሱ ጀሐነምን (መኖሪያ) አድርገንለታል፡፡ ተወቃሽ ብራሪ ኾኖ ይገባታል፡፡
በስራዎቻቸዉ የአላህን ሱብሀነሁ ተአላ ፊት በመፈለግ ፈንታ ዱኒያን የሚፈልጉ ሠዎች አላህ ከዱኒያ የፈለገዉን ያህል ይሠጣቸዋል። ዋጋቸዉን እዚህ አጠናቀዋል። አላህ ዘንድ የሚጠብቃቸዉ መልካም ነገር የለም።
🌻أُو۟لَٰٓئِكَ ٱلَّذِينَ لَيْسَ لَهُمْ فِى ٱلْـَٔاخِرَةِ إِلَّا ٱلنَّارُ ۖ وَحَبِطَ مَا صَنَعُوا۟ فِيهَا وَبَٰطِلٌۭ مَّا كَانُوا۟ يَعْمَلُونَ
~እነዚያ እነርሱ አኼራ ላይ ከእሳት ዉጭ ሌላ ነገር የሌላቸዉ ናቸዉ ። የሠሩትም ሥራ በርሷ ውስጥ ተበላሸ፡፡ (በቅርቢቱ ዓለም) ይሠሩት የነበሩትም በጎ ሥራ ብልሹ ነው፡፡
~
t.me/https_Asselfya

ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም – 13-القواعد الحسان
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
14-القواعد الحسان
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ
📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ
~ ክፍል - 14
🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
የኪታቡን Pdf ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ
~ ክፍል - 14
🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
የኪታቡን Pdf ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
•••
﴿وَاصْبِرْ لِحُكْمِ رَبِّكَ فَإِنَّكَ بِأَعْيُنِنَا﴾
﴿وَاصْبِرْ لِحُكْمِ رَبِّكَ فَإِنَّكَ بِأَعْيُنِنَا﴾
በቲክቶክ እጂግ ለተጃጃሉ...
ሙስሊም እህቶቻችን አድርሱልኝ..!!
«መክረናቸው ነበር!!»
ብዙ እህቶቻችን ሆነዋል ቲክቶከር፡
ሰይጣን አድርጓቸው የቆሻሻ ታንከር፡
በእምነቷ ፀንታ ደምቃ እንደመገኘት፡
ጠላትን ለመምሰል ለመሆን መመኘት፡
ከአንድት የነገ እናት ይህ አይጠበቅም፡
ከስረናል ሙስሊሞች አያጠያይቅም፡
ሴቷ ዘላን ሆነች ወንዱ ጫቱን ሲቅም፡
ቀስ በቀስ ነውኮ ሰው ሲሞት አታውቅም!?
ሀያትና መሬም ፋጡዋና ሮዛ፡
የነገርናቸውን ሲያዩት እንደ ዋዛ፡
ምክራችንም ሲናቅ ሆኖ የጧት ጤዛ፡
የተለበለበው የተላጠው በዛ፡
ሴት ልጅ ክብር አላት ስንል ተሰተሩ፡
የሰይጣን በር ነው አይጠቅምም ጊፍተሩ፡
ይልቅ ስርዓት ነው የሴት ልጅ ውበቷ፡
ኢስላም እንዳዘዛት ትቀመጥ እቤቷ፡
ክብራችሁ ኒቃብ ነው ብለን ስንናገር፡
ፋራነት መስሏቸው ሴቱ ሲደናገር፡
በየሚዲያው ላይ ሲቦካ ሲጋገር፡
ከጥመት አካላት ሲቀበሉ ነገር፡
ይሔው አሁን ደግሞ በቃ ለየላቸው፡
በእምነት መቀለድ ሆኗል ተግባራቸው፡
የስሜትን መስመር በቦይ የቀደደ፡
ከአማኝ እየሸሸ ካፊር የወደደ፡
ስንቱ ተዋረደ በስተመጨረሻ፡
ስንቱ ሴት ታመመ ተነክሶ በውሻ፡
ማንም ጋር ሲራገጥ በሰይጣኖች ዋሻ፡
ልብስ እያወለቁ በጥመት ተከበው፡
ጭብጨባ ማርኳቸው ተንኮል ያነገበው፡
በዛ በዚህች ሀገር የተለበለበው፡
ካፊር አይዞሽ ሲላት በየኮሜንቱ ስር፡
ስሜት ከሰይጣን ጋር ደስታውን ሲያበስር፡
ብዙ እህቶቻችን እንደ ሀያት ናስር፡
ስልጣኔ መስሎት ተመልከት ሲከስር፡
መስመሩን ዘንግተው ሙስሊም ነን እያሉ፡
ላይቭ ላይ ተጥደው በአሏህ እየማሉ፡
አንገት ያስደፋሉ ወላሒ ሲያስጠሉ፡
የአሏህን ጠላት ምክር እየሰሙ፡
ስንት እህቶቻችን በቅፅበት ከሰሙ፡
ስንቱ ልቡ ደማ ስንቶቹ ታመሙ፡
......ያሳዝናል.....
ሲመከሩ ቅናት እየመሰላቸው፡
በቲክቶክ ጫካ ውስጥ አሞራ በላቸው፡
እስካልተመለሱ ነገም ወዮላቸው፡
አክብረን በፍቅር ሳንገፋ ድንበር፡
ለእህቶችም አዝነን ቆመን ከሀቅ በር፡
መረጃ እየጠቀስን ሳንደነባበር፡
አልሰሙንም እንጂ መክረናቸው ነበር፡
«በኑረዲን አል-አረብ»
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
ሙስሊም እህቶቻችን አድርሱልኝ..!!
«መክረናቸው ነበር!!»
ብዙ እህቶቻችን ሆነዋል ቲክቶከር፡
ሰይጣን አድርጓቸው የቆሻሻ ታንከር፡
በእምነቷ ፀንታ ደምቃ እንደመገኘት፡
ጠላትን ለመምሰል ለመሆን መመኘት፡
ከአንድት የነገ እናት ይህ አይጠበቅም፡
ከስረናል ሙስሊሞች አያጠያይቅም፡
ሴቷ ዘላን ሆነች ወንዱ ጫቱን ሲቅም፡
ቀስ በቀስ ነውኮ ሰው ሲሞት አታውቅም!?
ሀያትና መሬም ፋጡዋና ሮዛ፡
የነገርናቸውን ሲያዩት እንደ ዋዛ፡
ምክራችንም ሲናቅ ሆኖ የጧት ጤዛ፡
የተለበለበው የተላጠው በዛ፡
ሴት ልጅ ክብር አላት ስንል ተሰተሩ፡
የሰይጣን በር ነው አይጠቅምም ጊፍተሩ፡
ይልቅ ስርዓት ነው የሴት ልጅ ውበቷ፡
ኢስላም እንዳዘዛት ትቀመጥ እቤቷ፡
ክብራችሁ ኒቃብ ነው ብለን ስንናገር፡
ፋራነት መስሏቸው ሴቱ ሲደናገር፡
በየሚዲያው ላይ ሲቦካ ሲጋገር፡
ከጥመት አካላት ሲቀበሉ ነገር፡
ይሔው አሁን ደግሞ በቃ ለየላቸው፡
በእምነት መቀለድ ሆኗል ተግባራቸው፡
የስሜትን መስመር በቦይ የቀደደ፡
ከአማኝ እየሸሸ ካፊር የወደደ፡
ስንቱ ተዋረደ በስተመጨረሻ፡
ስንቱ ሴት ታመመ ተነክሶ በውሻ፡
ማንም ጋር ሲራገጥ በሰይጣኖች ዋሻ፡
ልብስ እያወለቁ በጥመት ተከበው፡
ጭብጨባ ማርኳቸው ተንኮል ያነገበው፡
በዛ በዚህች ሀገር የተለበለበው፡
ካፊር አይዞሽ ሲላት በየኮሜንቱ ስር፡
ስሜት ከሰይጣን ጋር ደስታውን ሲያበስር፡
ብዙ እህቶቻችን እንደ ሀያት ናስር፡
ስልጣኔ መስሎት ተመልከት ሲከስር፡
መስመሩን ዘንግተው ሙስሊም ነን እያሉ፡
ላይቭ ላይ ተጥደው በአሏህ እየማሉ፡
አንገት ያስደፋሉ ወላሒ ሲያስጠሉ፡
የአሏህን ጠላት ምክር እየሰሙ፡
ስንት እህቶቻችን በቅፅበት ከሰሙ፡
ስንቱ ልቡ ደማ ስንቶቹ ታመሙ፡
......ያሳዝናል.....
ሲመከሩ ቅናት እየመሰላቸው፡
በቲክቶክ ጫካ ውስጥ አሞራ በላቸው፡
እስካልተመለሱ ነገም ወዮላቸው፡
አክብረን በፍቅር ሳንገፋ ድንበር፡
ለእህቶችም አዝነን ቆመን ከሀቅ በር፡
መረጃ እየጠቀስን ሳንደነባበር፡
አልሰሙንም እንጂ መክረናቸው ነበር፡
«በኑረዲን አል-አረብ»
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
በቲክቶክ እጂግ ለተጃጃሉ... ሙስሊም እህቶቻችን አድርሱልኝ..!! «መክረናቸው ነበር!!» ብዙ እህቶቻችን ሆነዋል ቲክቶከር፡ ሰይጣን አድርጓቸው የቆሻሻ ታንከር፡ በእምነቷ ፀንታ ደምቃ እንደመገኘት፡ ጠላትን ለመምሰል ለመሆን መመኘት፡ ከአንድት የነገ እናት ይህ አይጠበቅም፡ ከስረናል ሙስሊሞች አያጠያይቅም፡ ሴቷ ዘላን ሆነች ወንዱ ጫቱን ሲቅም፡ ቀስ በቀስ ነውኮ ሰው ሲሞት አታውቅም!? ሀያትና…
አልሐምዱሊላህ አላህዬ ከዚህ ፈሳድ ከበዛበት ሚዲየ ያራከን አሁን ሲትርክ ያረብ
ከአስጸያፊ ነገሮች ሁሉ አርቀን
=
ከአስጸያፊ ነገሮች ሁሉ አርቀን
=
🔍 ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንድህ ብሏል፣-
🔖ወንጀልና ፈሳድ በሰው ልጅ ላይ!
👉ጭንቅ
👉ጥበት
👉ፍራቻ
👉ሀዘን
👉የልብ መጨናነቅ
👉የቀልብ በሽታን ያወርሳል።
➡️ለዚህ ደሞ ምንም አይነት መድሃኒት የለውም።
~ተውበት በማድረግና
~አላህን ምህረት በመጠየቅ ቢሆን እንጅ!!
📚(زاد المعاد ٤/١٩١.
~
t.me/https_Asselfya
🔖ወንጀልና ፈሳድ በሰው ልጅ ላይ!
👉ጭንቅ
👉ጥበት
👉ፍራቻ
👉ሀዘን
👉የልብ መጨናነቅ
👉የቀልብ በሽታን ያወርሳል።
➡️ለዚህ ደሞ ምንም አይነት መድሃኒት የለውም።
~ተውበት በማድረግና
~አላህን ምህረት በመጠየቅ ቢሆን እንጅ!!
📚(زاد المعاد ٤/١٩١.
~
t.me/https_Asselfya
🔖ጥቆማ ...!
~ በስደት ላይ ኑረዉ ወደሀገር ቤት ለመግባት ሲያስቡ እዚህ ግባ የማይባል ልብስ መሠብሠብ የተለመደ ነዉ። ይህ ነገር ቢቀረፍ ደግሞ ልብሱ ሀገር ሂዶ ላይለበስ ይችላል። አንዳንድ የተወሰነ ነገሮችን ለምሳሌ የተለያዩ ማሽኖችን፦ብርድልብስ ፦ለሐፎችን ሌሎች አንገብጋቢ የሆኑ ነገሮችን እንጅ እዚህ ግባ የማይባል ነገር አንሠብስብ።
~አንዳንድ ኪታብ እየገዘዛችሁ ብታስቀምጡ ለናንተም ለወደፊት ለልጆቻችሁ ይጠቅማችኋል። እንዲሁም ኪታብ ለተቸገሩ ወንድሞችና እህቶች ብሠጡት ሠደቃተል ጃርያ ይሆንላችኋል።

👍1
ምን አይነት ኪታብ መግዛት እንዳለብን ኡስታዙና ኢብኑ ሙነወር የጠቆመን የተወሰኑ ኪታቦች አሉ።
ሲመቻችልኝ የምልከዉ ይሆናል ኢንሻአላህ ።
"~
ሲመቻችልኝ የምልከዉ ይሆናል ኢንሻአላህ ።
"~
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓵
t.me/IbnuMunewor/1792
t.me/IbnuMunewor/1792
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓶
t.me/IbnuMunewor/1793
t.me/IbnuMunewor/1793
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓷
t.me/IbnuMunewor/1794
t.me/IbnuMunewor/1794
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓸
t.me/IbnuMunewor/1796
t.me/IbnuMunewor/1796
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓹
t.me/IbnuMunewor/1804
t.me/IbnuMunewor/1804
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓺
t.me/IbnuMunewor/1808
t.me/IbnuMunewor/1808
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓻
t.me/IbnuMunewor/1814
t.me/IbnuMunewor/1814
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓼
t.me/IbnuMunewor/1820
t.me/IbnuMunewor/1820
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓽
t.me/IbnuMunewor/1859
t.me/IbnuMunewor/1859
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓾
t.me/IbnuMunewor/1871
t.me/IbnuMunewor/1871
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓵⓵
t.me/IbnuMunewor/1872
t.me/IbnuMunewor/1872
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓵⓶
t.me/IbnuMunewor/1927
t.me/IbnuMunewor/1927
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓵⓷
t.me/IbnuMunewor/2490
t.me/IbnuMunewor/2490
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓵⓸
t.me/IbnuMunewor/2495
t.me/IbnuMunewor/2495
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓵⓹
t.me/IbnuMunewor/2499
t.me/IbnuMunewor/2499
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓵⓺
t.me/IbnuMunewor/2550
t.me/IbnuMunewor/2550
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓵⓻
t.me/IbnuMunewor/2619
t.me/IbnuMunewor/2619
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓵➇
t.me/IbnuMunewor/3911
t.me/IbnuMunewor/3911
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓵⓽
t.me/IbnuMunewor/5088
t.me/IbnuMunewor/5088
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓶⓪
t.me/IbnuMunewor/5734
t.me/IbnuMunewor/5734
t.me/IbnuMunewor/1792
t.me/IbnuMunewor/1792
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓶
t.me/IbnuMunewor/1793
t.me/IbnuMunewor/1793
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓷
t.me/IbnuMunewor/1794
t.me/IbnuMunewor/1794
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓸
t.me/IbnuMunewor/1796
t.me/IbnuMunewor/1796
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓹
t.me/IbnuMunewor/1804
t.me/IbnuMunewor/1804
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓺
t.me/IbnuMunewor/1808
t.me/IbnuMunewor/1808
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓻
t.me/IbnuMunewor/1814
t.me/IbnuMunewor/1814
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓼
t.me/IbnuMunewor/1820
t.me/IbnuMunewor/1820
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓽
t.me/IbnuMunewor/1859
t.me/IbnuMunewor/1859
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓾
t.me/IbnuMunewor/1871
t.me/IbnuMunewor/1871
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓵⓵
t.me/IbnuMunewor/1872
t.me/IbnuMunewor/1872
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓵⓶
t.me/IbnuMunewor/1927
t.me/IbnuMunewor/1927
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓵⓷
t.me/IbnuMunewor/2490
t.me/IbnuMunewor/2490
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓵⓸
t.me/IbnuMunewor/2495
t.me/IbnuMunewor/2495
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓵⓹
t.me/IbnuMunewor/2499
t.me/IbnuMunewor/2499
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓵⓺
t.me/IbnuMunewor/2550
t.me/IbnuMunewor/2550
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓵⓻
t.me/IbnuMunewor/2619
t.me/IbnuMunewor/2619
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓵➇
t.me/IbnuMunewor/3911
t.me/IbnuMunewor/3911
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓵⓽
t.me/IbnuMunewor/5088
t.me/IbnuMunewor/5088
🔖የኪታብ ጥቆማ ⓶⓪
t.me/IbnuMunewor/5734
t.me/IbnuMunewor/5734
🔖ጌታህን ለምነው ፣በያለህበት ቦታ የታበረክ(ኸይርህ የበዛ) ዘላቂ እንዲያደርግህ !
﴿وَجَعَلَنِي مُبَارَكًا أَيْنَ مَا كُنتُ﴾
قال الشّيخ إبنُ عُثيمين - رحمهُ اللهُ - :
"ينبغي للإنسان دائمًا أن يسأل الله أن يجعله مُباركًا أينما كان في قَوله وفِعله، حتى يكون فيه الخير في نفسه وفي فعله".
[التعليق على المنتقى (١٢٤/٣)]
t.me/https_Asselfya
﴿وَجَعَلَنِي مُبَارَكًا أَيْنَ مَا كُنتُ﴾
قال الشّيخ إبنُ عُثيمين - رحمهُ اللهُ - :
"ينبغي للإنسان دائمًا أن يسأل الله أن يجعله مُباركًا أينما كان في قَوله وفِعله، حتى يكون فيه الخير في نفسه وفي فعله".
[التعليق على المنتقى (١٢٤/٣)]
t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም – 14-القواعد الحسان
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
15-القواعد الحسان
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ
📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ
~ ክፍል - 15
🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
የኪታቡን Pdf ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ
~ ክፍል - 15
🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
የኪታቡን Pdf ለማግኘት* ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593
~አንዳንድ ጓደኞች ጓደኛ ብቻ ሳይሆኑ" ቤተሰብም ጭምር ናቸዉ።ልክ እንደዚሁ አንዳንድ ቤተሰቦችም ቤተሰብ ብቻ ሳይሆኑ ጓደኛም ጭምር ናቸዉ ።
~
t.me/https_Asselfya
~
t.me/https_Asselfya
✍️ቆንጆ ብትሆኚ.....
ቆንጆ ብትሆኚ ገዳይ በውበትሽ
ታምራለች እያሉ ሺ ወንድ ቢያደንቁሽ
እወቂ የኔ እህት ፀባይ ዲን ከሌለሽ
በኒቃብ በጅልባብ በደንብ ካልተሸፈንሽ
-ሲም የሌለው ቀፎ ቁመና ብቻ ነሽ!!!
ቆንጆ ብትሆኚ ገዳይ በውበትሽ
ታምራለች እያሉ ሺ ወንድ ቢያደንቁሽ
እወቂ የኔ እህት ፀባይ ዲን ከሌለሽ
በኒቃብ በጅልባብ በደንብ ካልተሸፈንሽ
-ሲም የሌለው ቀፎ ቁመና ብቻ ነሽ!!!