💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
መንዙማ እውነታው ፣ አደጋዎቹና መዘዞቹ ክፍል አምስት ነብየላህ ኑሕ 950 አመት ህዝቦቹን በቀንም በማታም በድብቅም በግልጽም ካስጠነቀቁ በኋላ የህዝቦቹ መልስ የሚከተለው ነበር وَقَالُوا۟ لَا تَذَرُنَّ ءَالِهَتَكُمْ وَلَا تَذَرُنَّ وَدًّۭا وَلَا سُوَاعًۭا وَلَا يَغُوثَ وَيَعُوقَ وَنَسْرًۭا አሉም «አምላኮቻችሁን አትተዉ፡፡…
ማሻአላህ ለአንባቢ አመች የሆነ አጠር መጠን ያለች ጽሁፍ ነች ።ግቡና አንብቡ !!
ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል !!
ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል !!
🔖 ሶስት ነገሮች በወንድምህ ልብ ውስጥ ተወዳጅነትህን ያጠነክሩልሀል
1 በሰላምታ ጀማሪ መሆን
2 ሲመጣ የመቀመጫ ቦታ ማመቻቸት
3 በሚወደው ስሙ መጥራት
" ( ዑመር ኢብኑል ኸጧብ)
t.me/https_Asselfya
1 በሰላምታ ጀማሪ መሆን
2 ሲመጣ የመቀመጫ ቦታ ማመቻቸት
3 በሚወደው ስሙ መጥራት
" ( ዑመር ኢብኑል ኸጧብ)
t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
✅ ቁርአንን በተጅዊድ እንቅራ ! 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ሱረቱል ካፊሩን (سورة الكافرون) ▪አቀራሩ ከተጅዊድ ማብራሪያ ጋር ➘➘➘➘ t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✍️ አራትና ሶስት ረከዓ ባላቸው ሶላት "የመጨረሻ ተሸሁድን አስመልክቶ ትክክለኛው የቱ ነው⁉️
Anonymous Quiz
8%
ሀ)) በመቀመጫው ላይ መቀመጥ
13%
ለ)) ግራ እግሩን በቀኝ እግሩ ታች ያደርገዋል
9%
ሐ)) ቀኝ እግሩ ጣቶቹን ወደ ቂብላ በማዞር ይተክለዋል
3%
መ)) ሡና ነው
67%
ሠ)) ሁሉም መልስ ነው
✍️ . ሁለቱም ተሽሁድ ላይ የሸሀዳ እጃችንን ማመላከት አስመልክቶ ትክክል የሆነው የቱ ነው⁉️
Anonymous Quiz
4%
ሀ)) ለተሽሁድ ከመቀመጣችን ጀምሮ ነው
13%
ለ)) ተሽሁድ እስከምናጠናቅቅ ድረስ ነው የምናመለክተው
7%
ሐ)) ዱዓ ላይ ስንደርስ ጣት ማንቀሳቀስ
27%
መ)) የአሏህን አንድ መሆን ለማመልከት ነው
5%
ሠ ))ሱናነው
44%
ረ))ሁሉም መልስ ነው።
✍️. ከሚከተሉት ውስጥ ትክክል የሆነው የትኛው ነው⁉️
Anonymous Quiz
16%
ሀ)) ሡናን ያሟላ ሰው የተጓደለው ሶላቱ ይሟላለታል
12%
ለ)) ረሡል ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሱናዬን የተወ ሰው ከእኔ አይደለም ብለዋል።
11%
ሐ)) ሱና የተወ ሰው ሶላቱ አይበላሽበትም ነገር ግን ሙሉ አጅር አያገኝም።
62%
መ)) ሁሉም
🔖በቀደር የማመን መሰረቶች
4ናቸው እነሱም:-
➀/ ኢልም =ሁሉንም ነገር ከመሆኑ /ከመከሰቱ በፊት አላህ ያውቀዋል ብሎ ማመን፣
➁/ኪታባ =ማንኛውንም የሚሆን ነገር በሙሉ አላህ ፅፎታል ብሎ ማመን፣
➂/ መሸያ =ማንኛውም ነገር የሚከሰተው በሰማይም ይሁን በምድር ላይ አላህ ፈቅዶት እንጂ አይሆንም ብሎ ማመንና
➃/ሐልቅ=የሆኑና የሚሆኑ/የሚከሰቱ ነገሮችን በሙሉ አላህ ነው ያደረገውና የሚያደርገው ብሎ ማመን ናቸው።
🔍ማንኛውም ሰው ይህን የማወቅና የመቀበል ግዴታ አለበት።
http://t.me/https_Asselfya

🔍 አላህ እያየኝ ነው የሚለው ውስጥህ ላይ ሲጣድ ከውሰጥህ ፍርሀት ይኖራል ።
➀) እንዳያይህ ከማይፈለግ ቦታላይ ከመገኘት ትታቀባለህ
➁)ሊያጣህ ከማይገባ ቦታ ላይ ከመጥፋት ትታቀባለህ
➀) እንዳያይህ ከማይፈለግ ቦታላይ ከመገኘት ትታቀባለህ
➁)ሊያጣህ ከማይገባ ቦታ ላይ ከመጥፋት ትታቀባለህ
🔍ሙሀመድ የአላህ መልእክተኛ እንደሆነ የመሰከረ ሰው የሚጠበቅበት አንኳር ነጥቦች፣
➀)ባዘዙት ላይ መታዘዝ
➁)የተናገሩትን እውነት ብሎ መቀበል
➂)ከከለከሉት ነገር መራቅ
➃)አላህ ላይመለክ ነው እሳቸው ባሳዩት(በደነገጉት)መልኩ ቢሆን እንጅ
🔖 እነዚህን አራት ነገሮች ማጉደል ለሽሀዳው መጉደል ሊሆን ይችላል ወይም ሸሀዳውን የሚያፈርስ (የሚንድ )ሊሆን ይችላል።
ከሱና ብርሀን ትምህርት መድረክ ከኡሱሉ ሰላሳ ማብራሪያ የተወሰደ !

آياتُ السَّكينَةِ
•تذڪرة•
🔸قال ابْن القَيِّمِ رَحِمَهُ اللّٰه :
" ڪان شَيْخُ الْإِسْلَامِ ابْنُ تَيْمِيَّةَ -رحمه الله- إذَا اشتدَّت عَلَيْهِ الْأُمُورُ قَرَأ آيَاتٍ السَّڪِينَة ،
وَسَمِعْتُهُ يَقُولُ فِي وَاقِعَةٍ عَظِيمَةٌ جَرَتْ لَهُ فِي مَرَضِهِ تَعْجَزُ الْعُقُولُ عَنْ حَمْلِهَا مِنْ مُحَارَبَة أَرْوَاح شيطانيَّة ظَهَرَتْ لَهُ إذْ ذَاكَ فِي حَالِ ضَعْفٌ القوَّة ، قَال : فلمَّا اشتدَّ عليَّ الْأَمْر ، قُلْت لأقاربي وَمَن حَوْلِي : اقرؤوا آيَات السَّڪِينَة ، قَال : ثمَّ أقْلَع عنِّي ذَلِكَ الْحَالِ ، وَجَلَسَت وَمَا بِي قَلَبةٌ(علّة)" .
📒[فتحُ الْبَارِي (٧/٣٤٥)] .

እንጠንቀቅ !!!
ዘርን መሰረት ያደረገ ድጋፍና ተቃውሞ የአማኞችን አንድነት ይሸረሽራል ። በቋንቋና በቀዬ ላይ ጠላትነትንና ወዳጅነትን መመስረት ኢስላምን የሚፃረር ጃሂሊያ ( መሃይምነት ) ነው ።
ወደ ሸሪዓ እንመለስ
https://t.me/Muhammedsirage
ዘርን መሰረት ያደረገ ድጋፍና ተቃውሞ የአማኞችን አንድነት ይሸረሽራል ። በቋንቋና በቀዬ ላይ ጠላትነትንና ወዳጅነትን መመስረት ኢስላምን የሚፃረር ጃሂሊያ ( መሃይምነት ) ነው ።
ወደ ሸሪዓ እንመለስ
https://t.me/Muhammedsirage
◾️قال أحد السلف "من استقامت له جمعته، استقام له سائر أسبوعه ".
ከሰለፎች አንዱ እንዲህ አለ፦ ጅሙአው የተስተካከለለት ሰው ቀሪ የሳምንቱ ቀናቶች በሙሉ የተስተካከሉ ይሆንለታል።ኹጥባ የነብዩን ልደት ማክበር
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
📌የጁሙዓ ኹጥባ
☜︎︎︎الاحْتِفَالِ بِميلادِ النَّبي
«
🕌 ኮ/ቻ አንሷር መስጂድ
🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8443
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8443
📌የጁሙዓ ኹጥባ
☜︎︎︎الاحْتِفَالِ بِميلادِ النَّبي
«
የነብዩን ልደት ማክበር‼️»🕌 ኮ/ቻ አንሷር መስጂድ
🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8443
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8443
#الإخلاص
الإخلاص أساس كلِّ عمل،
ومِفْتاح كل نجاح في الحياة:
لا تفعل شيئًا لاستدرار عطف مَخلوق ضعيف مثلك، لا حَوْلَ له ولا قوة،
بل اخلص لله في كل فعل وفي كلِّ كلمة، وفي كل حركة، واجعل كلَّ ما تفعله لله وحده ،
استمر على ما أنت عليه من خير ولا يضرك ما يقولون،
🌸وثق أنَّ ما كان لله دامَ واتَّصل، وما كان لغير الله انقطع وانفصل.
🌸🍃

Audio
AudioLab
የነብዪ ሞት
አጭር ምክር በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ
አጭር ምክር በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ
🔍የምሽት ትውሳት ትሁንልኝ !!
ጓደኛሸ ትዳር ሳይሆንላት ቀርቶ እኔን ያየ ይቀጣ ብትልሽ# አንች ሳትሞክሪው እንዳትተይው ምናልባች እሷ መጋፈጡን ሳታውቅበት ቀርታ ሊሆን ይችላል ።
✍️
ጓደኛሸ ትዳር ሳይሆንላት ቀርቶ እኔን ያየ ይቀጣ ብትልሽ# አንች ሳትሞክሪው እንዳትተይው ምናልባች እሷ መጋፈጡን ሳታውቅበት ቀርታ ሊሆን ይችላል ።
✍️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ብዙ ሰዎች እሳት የሚገቡት በምላሳቸውና በብልታቸው ነው።