💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
..

قـــال تـعـالـﮯ :
( فَاعْلَمْ أَنَّهُ لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَاسْتَغْفِرْ
لِذَنْبِكَ وَلِلْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ )

قـــال الإمــام الشـوكاني
          رحمـہ اللـہ تعالـﮯ :

منْ أرادَ الاستكثَار منْ فضلِ اللّٰه
من الحسنَات، فليقلْ :

اللهمَّ اغفرْ للمُؤمنِين والمُومنَات؛
فإنّه يكتبُ له منَ الحسنَات ما لا
يحيطُ به حَصر، ولا يتصوّره فِكر،
وفضلُ اللّٰه واسِع
.

   【تحفة الذاكرين】 ٣٨٠


🌸🍃
‏﴿ وَاذْكُر ربّكَ إِذَا نَسِيتَ ﴾
‏• سُبحان الله.
‏• الحمدلله.
‏• لا اله الا الله.
‏• الله أكبـر.
‏• أستغفــرالله
.
‏• لاحول ولا قوة الا بالله.
‏• سُبحان الله وبحمده.
‏• سُبحان الله العَظِيم.
‏• لا اله الا انت سُبحانك ربي إني كنت من الظالمين
....
ተቀርተዉ ያለቁ የኡስታዝ አቡ ሙስሊም ደርሶች
    ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/MohamedAljawi/18268
https://t.me/MohamedAljawi/18268

▪️ሼር በማድረግ የኸይር ስበብ ሁኑ
ተቀርተዉ ያለቁ የኡስታዝ አቡ አረይስ ደርሶች
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/MohamedAljawi/18246
https://t.me/MohamedAljawi/18246

▪️ሼር በማድረግ የኸይር ስበብ ሁኑ
✍️ትንሽም ብቶን በየትኛዉም ቦታ ቂርአትን በማቅራት የተሠማራን እህቶች ሁልጊዜ ይችን አስተንትኗት

ልዩ የሆነ የመልእክተኛዉ ስጦታ

ከአላህ ቁርአንን (መጽሀፍ )ዉስጥ አንድን አንቀጽ ያስተማረ ሠዉ ያቺ አያ(አንቀጽ)በተቀራችዉ ልክ አጅሩን ያገኛል

https://t.me/https_Asselfya
Audio
🌿تـــــلاوة طيبــــہ

((وكان بالمؤمنين رحيما ً))..
✍️ ጀግናና አሸናፊ ማነው?
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ታላቁ አሸናፊነት ስሜትን ማሸነፍ ነው።
የሽንፈት ሁሉ ሽንፈት ለጊዜያዊ ደስታ ብሎ የኣኺራን ደስታ የሚያሳጣ ወይም የሚቀንስ ነገር ማድረግ ነው።


ጀግና ማለት በሩጫ ወይም በትግል ሰዎችን ሁሉ የሚያሸንፍ ሳይሆን በሁሉም ነገርና ቦታዎች ላይ አላህን መፍራት ነው።


➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
== t.me/https_Asselfya
📍ስለ ዘረኝነት ጥንብ እና ፀያፍነት በሁሉም ብሔር እና ጎሳ ያሉ ሸይኾች ፣ኡስታዞች ትኩረት ሰጥተው ኡማውን መታደግ ካልቻሉ የኡማው የወደፊት የአንድነት ህልውና በጣም አስፈሪ ነው።

«በተለይ ደግሞ የዘረኝነቱን መሪ  የሚዘውሩት ሸይኽና ኡስታዝ ተብየዎች ሆኖ ማየት የኡማውን ውድቀት ያፋጥነዋልና ሊመከሩ፣ ሊገሰፁ፣ሊዘከሩ ይገባቸዋል»።


ابو رسلان الجاميِّ
👍1
✍️    መሄድ ባንፈልግም; የምንሄድበት ቀን መምጣቱ ግን አይቀሬ ነው።

      { تَوَفَّنِي مُسْلِمًا وَأَلْحِقْنِي بِالصَّالِحِينَ }
እዉቀት ፈላጊዎች ሶስት አይነት ናቸዉ
abdu shikur abu fewzan
እዉቀት ፈላጊዎች ሶስት አይነት ናቸዉ...


🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን
ከድንቃድንቅ_የኡለሞች_ንግግር

"አንድ ሰው ዓሊም ከመሆን አይወገድም
፣ዒልምን በመፈለግ ላይ እሰካለ ድረስ።


"ራሱን ግን ዓሊም ነኝ ብሎ ማሰብ
ከጀመረ ፣ የዚህን ጊዜ መሀይምነቱ
ጀመረ ይባላል።"


አብደላህ ኢብኑ ሙባረክ ረሂመሁላህ
      
ባለፈዉ ስህተት ተማርበት እንጅ አትማረርበት

መሳሳት አይደለም የሰዉልጅ ድክመቱ አለመማሩ ነዉ ካለፈዉ ሰህተቱ።

✍️የአብደላህ ማም
☞በአላህ እምላለሁ!፡፡ አንድ ቀን ዉስጥህን የሚያስደስት፤ ከደስታ ብዛትም የሚያስፈነድቅሽ ነገር ይመጣል፤ ይህን ስልህ ወደፊት ስለሚሆነው ነገር ዕውቀት ኖሮኝ አይደለም፤ ግና በአላህ በርግጠኝነት ስለማምን እና ስለምተማመን ብቻ ነው፤ እሱ ለባሮቹ አዛኝ ነው፡፡  

ወዳጆቼ!
ከሐዘን በኋላ ደስታ እንጂ ምን አለ! ማጣትን ማግኘት እንጂ ሌላ ምን ይከተለዋል! ምሽቱስ እየነጋ አይደል የሚሄደው? ከጨለማ በኋላ ብርሃን እንጂ ምን ይመጣል፡፡ 

ኢንሻአላህ የጨለመው ይበራል ።
የጠፋዉም ይገኛል ።
~

✍️ወንድሜ አቡ ሱፍያን


ትጠቀማላችሁ ጆይን በሉ
➘➘➘➘➘
http://t.me/AbuSufiyan_Albenan
▫️ብልህ ሰው
▫️ስነምግባሯ ያማረን
▫️በመልካምነቷ የምትታወቅ
▫️ከጥሩ ቤተሰብ ውስጥ የተገኘች
▫️በእድሜዋ ከእሱ ጋር ተቀራራቢ የሆነችን፡
▫️ከደሃ ቤተሰብ ጋር ያደገችን ልጅ ያገባል፡


በድህነት ያደገች መሆኗ ባለቤቷ የሚያመጣላት ትንሽ ነገር ብትሆንም ብዙ እንዳመጣላት በመቁጠር በትዳሯ ደስተኛ እና የተብቃቃች እንድትሆን ያደርጋታል፡፡

💎ከኢብኑል ጀውዚ ምክር የተወሰደ

منقول