وَإِنَّا إِذَا أَذَقْنَا الْإِنسَانَ مِنَّا رَحْمَةً فَرِحَ بِهَا ۖ وَإِن تُصِبْهُمْ سَيِّئَةٌ بِمَا قَدَّمَتْ أَيْدِيهِمْ فَإِنَّ الْإِنسَانَ كَفُورٌ
«እኛም ሰውን ከእኛ የኾነን ጸጋ ባቀመስነው ጊዜ በርሷ ይደሰታል፡፡ እጆቻቸው ባስቀደሙትም ኀጢአት ምክንያት መከራ ብትደርስባቸው (ተስፋ ይቆርጣሉ)፡፡ ሰው (ውለታን) በጣም ከሐዲ ነውና፡፡»
•
«እኛም ሰውን ከእኛ የኾነን ጸጋ ባቀመስነው ጊዜ በርሷ ይደሰታል፡፡ እጆቻቸው ባስቀደሙትም ኀጢአት ምክንያት መከራ ብትደርስባቸው (ተስፋ ይቆርጣሉ)፡፡ ሰው (ውለታን) በጣም ከሐዲ ነውና፡፡»
•
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➙ፍቅር ማለት
=>ፍቅር ማለት ልብ ቅርፅ ሰርተን ጦር ሰክተን ደም እያንጠባጠብን መላቀስ ከመሰለን በጣም ተሣስተናል…………‼
=>ይልቁን ፍቅር ማለት ጊዜያዊ ስሜት ሣይሆን ለሌሎች፡– በመልካምነት ፣
በበጎነት ፣
በሩህሩህነት ፣
በዕዝነት ፣
በቻይነት፣
በታጋሽነት ___የምትኖርበት ቋሚ ቃል ኪዳን እና እውነተኛ ማንነት ነው።
=>እናም ፍቅር ያዘኝ ብለን የምንልከው ቅርፃቅርፅ የምንልካቸው ጥቅሶች በፍፁም ፍቅርን አይገልፁትም ምክንያቱም …‼
=>ፍቅር ማለት ወሬ ሣይሆን ፍሬ ነው።
=>ፍቅር ማለት መመሣሰል ሣይሆን መተሣሠር ነው።
=> ፍቅር ማለት ወደ መጥፍ ነገር መሣሣብ ሣይሆን ወደ በመልካም ነገር መተሣሠብ ነው።
እናም እውነተኛ በሆነ ነገር እውነተኛ አፍቃሪ እንሁን እላለሁ።
<====================>
منقول
http://t.me/https_Asselfya

አንዳንዴ...
እየወደድክ የምትርቀው ማውራት እየፈለክ በዝምታ የምታልፈው ከቃላት ይልቅ እንባ የሚገልፃቸው ነገሮች አሉ ....
እየወደድክ የምትርቀው ማውራት እየፈለክ በዝምታ የምታልፈው ከቃላት ይልቅ እንባ የሚገልፃቸው ነገሮች አሉ ....
💦ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
"أهل السُّنة يتركون أقوال الناس لأجل السنة، وأهل البدع يتركون السُّنة لأجل أقوال الناس"
✅ አህለሱናዎች የመልእክተኛውን ሱና በማስቀደም የሰዎችን ንግግር ይተዋሉ። የቢድአ ባለቤቶች ግን ለሰዎች ንግግር ብለው ሱናን ይተዋሉ።
📚 الصواعق (4/1003)
https://t.me/https_Asselfya

القرآن فى الدنيا نافع
وفى القبر شافع
وفى الجنة رافع
اللهم اجعلنا من اهل القرآن
📚ቁርአን እዱኒያ ላይ ጠቃሚቺን ነው
በቀብር ውስጥ አማላጃችን ነው
በጀነት ውስጥ ደረጃን ከፍ ያደርጋል:
የቁርአን ባለቤቶች በዱኒያም በአኽየራም ስኬታማ ይሆናሉ።
አሏህ የቁርአን ባለቤቶች ያድርገን 📚 📚
https://t.me/https_Asselfya
وفى القبر شافع
وفى الجنة رافع
اللهم اجعلنا من اهل القرآن
📚ቁርአን እዱኒያ ላይ ጠቃሚቺን ነው
በቀብር ውስጥ አማላጃችን ነው
በጀነት ውስጥ ደረጃን ከፍ ያደርጋል:
የቁርአን ባለቤቶች በዱኒያም በአኽየራም ስኬታማ ይሆናሉ።
አሏህ የቁርአን ባለቤቶች ያድርገን 📚 📚
https://t.me/https_Asselfya
ከአርሹ ጥላ ስር
abdu shikur Abu fewzan
ከዐርሹ ጥላ ስር...1
አዲስ አጠር ያለች ሙሓደራ
🕌በኢማሙ ማሊክ መስጅድ አሶሳ
🎙በአብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
አዲስ አጠር ያለች ሙሓደራ
🕌በኢማሙ ማሊክ መስጅድ አሶሳ
🎙በአብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
▪قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله :
وَلَمْ يَظْهَرْ دِينُ مُحَمَّدٍ - صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ - قَطُّ عَلَى غَيْرِهِ مِنَ الْأَدْيَانِ إِلَّا بِأَهْلِ السُّنَّةِ .
📚 منهاج السنة النبوية (١١٧/٤)
•
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ እንዲህ ይላሉ:-
•
•
【ሚንሃጁ ሱናህ (4/117)】
https://t.me/https_Asselfya
وَلَمْ يَظْهَرْ دِينُ مُحَمَّدٍ - صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ - قَطُّ عَلَى غَيْرِهِ مِنَ الْأَدْيَانِ إِلَّا بِأَهْلِ السُّنَّةِ .
📚 منهاج السنة النبوية (١١٧/٤)
•
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ እንዲህ ይላሉ:-
•
"የሙሐመድ(ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ሐይማኖት በሌሎች ሐይማኖቶች ላይ በፍፁም የበላይ አልሆነም በአህሉሱኖች ሰበብ ቢሆን እንጅ!"•
【ሚንሃጁ ሱናህ (4/117)】
https://t.me/https_Asselfya
ዝቅተኛ ህይወት የሚኖሩ ሰዎችን ሳይሆን ዝቅተኛ አመለካከት ያለቸው ሰዎችን ራቅ!
✍️ ትልቁ በደልና ድንቁርና‼️
ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ይላሉ፦
➖➖➖➖➖➖
ከበደሎች ሁሉ ትልቁ በደልና ከድንቁርና ሁሉ ትልቁ ድንቁርና ማለት፦
▪️ሰወች እንዲያልቁህና እንዲያተልቁህ እየፈለክ፤
▪️የአንተ ቀልብ ግን አላህን ከማተለቅና ከማላቅ ባዶ ከሆነ ነው‼️‼️
✍️
ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ይላሉ፦
➖➖➖➖➖➖
ከበደሎች ሁሉ ትልቁ በደልና ከድንቁርና ሁሉ ትልቁ ድንቁርና ማለት፦
▪️ሰወች እንዲያልቁህና እንዲያተልቁህ እየፈለክ፤
▪️የአንተ ቀልብ ግን አላህን ከማተለቅና ከማላቅ ባዶ ከሆነ ነው‼️‼️
✍️