أُو۟لَٰٓئِكَ أَصْحَٰبُ ٱلْجَنَّةِ خَٰلِدِينَ فِيهَا جَزَآءًۢ بِمَا كَانُوا۟ يَعْمَلُونَ
እነዚያ የገነት ጓዶች ናቸው፡፡ በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ሲኾኑ፡፡ በዚያ ይሠሩት በነበሩት ምክንያት ታላቅን ምንዳ (ይምመነዳሉ)፡፡
=
እነዚያ የገነት ጓዶች ናቸው፡፡ በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ሲኾኑ፡፡ በዚያ ይሠሩት በነበሩት ምክንያት ታላቅን ምንዳ (ይምመነዳሉ)፡፡
=
«ጥቂት_ወሳኝ_ነጥቦች_ስለ_ሶደቀተ'ል_ፊጥር».pdf
2.7 MB
📚«ጥቂት ወሳኝ ነጥቦች ስለ ሶደቀትል ፊጥር»
⇛ከ ወንድም ኢብኑ ሙሐመድዘይን ቆየት ካሉ ፁሁፎች ተወስዶ፤በ ወንድም አቡ ሡፍያን ወደ PDF የተቀየር።
⇘ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች በትንሹም ቢሆን ተዳሶበታል።⇓
□ የሶደቀተል ፊጥር ብይን ምንድን ነው?
□የተደነገገበት ጥበቡ(ሂክማው) ምን ይሆን?
□ ዘካተል ፊጥር በማን ላይ ግድ ትሆናለች?
□ ዘካተል ፊጥር ካማን ትወጣለች?
□ ዘካተል ፊጥር መቸ ትሰጣለች?
□ የዘካተል ፊጥር ልኩ ምን ያክል ነው?
□ ዘካተል ፊጥር ከምን አይነት ነገር ነው የሚወጣው?
□ ዘካተል ፊጥር ለማን ነው?
□ ዘካተል ፊጥርን እንዴት ለሚስኪኖች ማድረስ ይቻላል?
□ ዘካተል ፊጥር የሚሰጥበት የት ነው?
t.me/AbuSufiyan_Albenan
•============•
t.me/IbnuMuhammedzeyn/362

➷ያልተፈቀደችልህን ሴት የምትጨብጠው ወንድሜ ሆይ !
ይህን መልእክት አይተህ ከተግባርህ ቶብትና ተመለስ
◌ የአላህ መልእክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ በማለት ተናግረዋል ፦
" አንድኛችሁ! ያልተፈቀደችለትን ሴት ከሚጨብጥ
ከብረት በሆነ ወስፌ(መውጊያ) ጭንቅላቱን ቢወጋ ይሻለዋል"
ምንጭ፦ [ ሶሒሑል`ጃሚዕ፤ 5045 ]
ይህን መልእክት አይተህ ከተግባርህ ቶብትና ተመለስ
◌ የአላህ መልእክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ በማለት ተናግረዋል ፦
" አንድኛችሁ! ያልተፈቀደችለትን ሴት ከሚጨብጥ
ከብረት በሆነ ወስፌ(መውጊያ) ጭንቅላቱን ቢወጋ ይሻለዋል"
ምንጭ፦ [ ሶሒሑል`ጃሚዕ፤ 5045 ]
يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ لِمَ تَقُولُونَ مَا لَا تَفْعَلُونَ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! የማትሠሩትን ነገር ለምን ትናገራላችሁ?
=
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! የማትሠሩትን ነገር ለምን ትናገራላችሁ?
=
كَبُرَ مَقْتًا عِندَ ٱللَّهِ أَن تَقُولُوا۟ مَا لَا تَفْعَلُونَ
የማትሠሩትን ነገር መናገራችሁ አላህ ዘንድ መጠላቱ ተለቀ።
=
የማትሠሩትን ነገር መናገራችሁ አላህ ዘንድ መጠላቱ ተለቀ።
=
✅ እስቲግፋር ስታደርግ እነዚህ ሁለት ነገሮችን አላህን እየጠየቅክ መሆኑን አስተውል።
⓵ አላህ ሆይ! ወንጀሌን አታጋልጠኝ (ሠትርልኝ)
⓶ አላህ ሆይ! ወንጀሌን ይቅር በለኝ (ማረኝ)
=
⓵ አላህ ሆይ! ወንጀሌን አታጋልጠኝ (ሠትርልኝ)
⓶ አላህ ሆይ! ወንጀሌን ይቅር በለኝ (ማረኝ)
=
☑️ ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይምያ "አላህ ይዘንለት" እንዲህ ብሏል።
«
📚المجموع الفتاوى 11/698
https://t.me/https_Asselfya
«
ከታላላቅ መልካም ስራዎች ውስጥ አንዱ እስቲግፋር ነው። የእስቲግፋር በር ሰፊ ነው። በንግግሩ፣ በተግባሩና በሲሳዩ ላይ መቀነስን የተመለከተና የቀልቡ መገልበጥ ያስተዋለ ሰው እስቲግፋር ሊያደርግ ይገባል።»📚المجموع الفتاوى 11/698
https://t.me/https_Asselfya
📌 قوله تعالى: {أَيَّامًا مَعْدُودَاتٍ فَمَنْ كَانَ مِنْكُمْ مَرِيضًا أَوْ عَلَى سَفَرٍ فَعِدَّةٌ مِنْ أَيَّامٍ أُخَرَ}
💡 أي: هذا الصِّيامُ مفروضٌ عليكم أيها المؤمنون في أيَّامٍ قليلةٍ، مَحصيَّةٍ ساعاتُها، وهي أيَّامُ شهرِ رَمضانَ، فمَن كان منكم في حالِ مرضٍ أو سَفَر، فأفطَر، فعليه أنْ يَقضيَ صيامَ الأيَّامِ الَّتي أفطَرها فيصومها في أيَّامٍ أخرى.
📚 التفسير المحرر- موقع الدرر السنية

☑️ ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል፦
የቀልብ መሸፈን የሚከሰተው በሁለት ነገር ነው
①) በዝንጉነትና
②) በወንጀሎች ሲሆን
ቀልብ ህይወት የሚዘራው በሁለት ነገር ነው።
①) በእስቲግፋርና
②) በዚክር
📚الوابل الصيب (50)
በዚክር በርቱ
☑️ በነዚህ ውድ በሆኑ ቀናቶች ይቺን ዱአ እናብዛ!!
⬅️اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
♦️አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርባይነትንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ!!}

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☑️ የጧት ዚክር እንዳንረሳ!!
▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.
አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡
(ቲርሚዝይ)
==
https://t.me/https_Asselfya
▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.
አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡
(ቲርሚዝይ)
==
https://t.me/https_Asselfya
ባለ ሂጃቢቷ የሸሪአ ፋና
ያቺ ዉብ እህቴ ሳያት ተከናንባ
የዲኑን ባንዲራ ሂጃቧን ደርባ
አላህ ያዘዛትን የአቅሞን ከሰራች
ሰላት ከሰገደች ሂጃብ ከለበሰች
ቁርአን ሱናዉን መመርያ ካረገች
ለፈረንጆች ባህል አልገዛ ካለች
ቦዲዉን ሱሪዉን አዉልቃ ከጣለች
ሂጃብ ከሱሪ ጋር መብቶ ካላረገች
አረ እሷስ ዉብ ናት እንቁ የመሰለች
ያቺ ዉብ እህቴ ሳያት ተከናንባ
የዲኑን ባንዲራ ሂጃቧን ደርባ
አላህ ያዘዛትን የአቅሞን ከሰራች
ሰላት ከሰገደች ሂጃብ ከለበሰች
ቁርአን ሱናዉን መመርያ ካረገች
ለፈረንጆች ባህል አልገዛ ካለች
ቦዲዉን ሱሪዉን አዉልቃ ከጣለች
ሂጃብ ከሱሪ ጋር መብቶ ካላረገች
አረ እሷስ ዉብ ናት እንቁ የመሰለች