💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
የመንገስ ጉጉት
Daru tewhid
ምቀኝነት

ሀቅ የራሱ ጉልበት አለው ለምን መነሻው ከአላህ ነው ጉልበት አለው ሀይል አለው ማንም ቢሆን አያከስመውም የፈለገ ቢቀጥን፣ቢቀዘቅዝ፣ቢደበዝዝ እንደገና ያብባል፣ይነሳል።


🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

https://t.me/https_Asselfya
☑️ ስጁድ ላይ ዱአ አብዙ!!


አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።

📩አንድ ባርያ አላህ ዘንድ ይበልጥ ቅርብ የሚሆነው ስጅድ ላይ በሆነ ጌዜ ነው። ስለዚህ ዱአ አብዙ።

📚(ሙስሊም ዘግቦታል)

==
https://t.me/https_Asselfya
Audio
📩ልብ የሚገዛ ጣፋጭ ቂርአት

سورة الدخان ..

https://t.me/https_Asselfya
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (Muhammed M)
ነብዩ - የረመዷንን የመጨረሻ አስር ሌሊቶች በዲባዳ ህያው ያደርጉ ነበር :: ቤተሰብን (ሚስትን ) ለዒባዳ ይቀስቅሱ ነበር ( በዒባዳ ላይ ) ይጠነክሩና ሽርጣቸውን ያጠበቁ ነበር (ከሚስቶቻቸው ይርቁ ፣ ፈጣሪያቸውን ለማምለክ ጠንክረው ይነሱ ነበር --

እነዚህ ሌሊቶች በከንቱ አልፈው ከመፀፀታችን በፊት እንጠክር ..
وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ"

📚 ሱረቱል በቀራ /197
➡️ዐኢሻ(ረ.ዐ)እንዳስተላለፉት :-የአላህ መልእክተኛ ሆይ:-ለይለተል ቀድር ካጋጠመኝ ምን ብዬ ዱአ ላድርግ?አልኳቸው ነብዩም ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ:-((አላህ ሆይ አንተ መሀሪ ነህ ምህረትም ትወዳለህና ይቅር በለኝ)) በይ።
#ስለ_ረመዷን__!!!

ኢብኑ ጀውዚይ አላህ ይዘንለት እንዲህ ይል ነበር፦

#ወላሂ_ለቀብር ባልተቤቶች የኾነ ነገር ተመኙ ቢባሉ ኖሮ #ከረመዷን አንድ ቀን ማግኘት ይመኙ ነበር።

ኮፒ
_
أفضل عبادة يفعلها المسلم في ليلة القدر | للشيخ سليمان الرحيلي
.

فضيلة الشيخ / سليمان الرحيلي حفظه الله

«أفضل عبـــادة يفعلها المسلم
فـــي لـــيـــلـــة الــــــقــــــدر»


#شهر_رمضان
02 حقيقة الأخوة في الله
አቡ ዑበይዳ ሰዒድ
«حقيقة الأخوة في الله»
[የምር ለአሏህ ሲሉ የመዋደድ እውነታ]

               ክፍል 02

🎙አቡ ዑበይዳ ሰዒድ
🌐
t.me/AbuOubeida/3882
Audio
በኡስታዝ አብዱረህማን ሰኢድ አቡ ሂዛም

ተሀጁድን እና ተራዊህ አስመልክቶ ሰፋ ያለ ማብራሪያ

https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🌙 Sticker
በዱአ ፦መልካም ነገሮችን በማብዛት እንበርታ አላህ መልካሙን ነገር ሁሉ ይወፍቀን።
Audio
⬅️ لَيْلَةُ الْقَدْرِ خَيْرٌ مِّنْ أَلْفِ شَهْرٍ
♦️መወሰኛይቱ ሌሊት ከአንድ ሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡

↘️ አላህ ለሁላችንም ለይለተል ቀድር በረካ ይወፍቀን

https://t.me/https_Asselfya
إِنَّ ٱلَّذِينَ قَالُوا۟ رَبُّنَا ٱللَّهُ ثُمَّ ٱسْتَقَٰمُوا۟ فَلَا خَوْفٌ عَلَيْهِمْ وَلَا هُمْ يَحْزَنُونَ
እነዚያ «ጌታችን አላህ ነው» ያሉ፣ ከዚያም ቀጥ ያሉ በነርሱ ላይ ፍርሃት የለባቸውም፡፡ እነርሱም አያዝኑም፡፡

=