💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.65K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
☑️ አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!!


♦️የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫

🌐«የነብዩ ልደት (መውሊድ) በተመለከተ።»

↪️ (ክፍል  ➆)


♦️የመጨረሻ ክፍል

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

የኪታቡ PDF ለማግኘት⤵️
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8307
4_5922523514773965996.pdf
1.2 MB
☑️ አዲስ የቂርአት ማስታወቂያ

⚡️የኪታቡ ስም፦ ሹሩጡ ላኢላሀ ኢለላህ ወነዋቂዱል ኢስላም
⚡️የኪታቡ አዘጋጅ፦ ሸኽ መሀመድ ቢን ሰኢድ ረስላን

በአላህ ፍቃድ ነገ ሀሙስ ከዝሁር ሶላት በኋላ በሳኡዲ ሰአት አቆጣጠር ልክ 2:00 ላይ ይጀመራል። ኪታቡን በማዘጋጀት ጠብቁን

♦️የኪታቡ pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8403
👍1
☑️ አዲስ የቂርአት ማስታወቂያ

⚡️የኪታቡ ስም፦ ሹሩጡ ላኢላሀ ኢለላህ ወነዋቂዱል ኢስላም
⚡️የኪታቡ አዘጋጅ፦ ሸኽ መሀመድ ቢን ሰኢድ ረስላን

በአላህ ፍቃድ ነገ ሀሙስ ከዝሁር ሶላት በኋላ በሳኡዲ ሰአት አቆጣጠር ልክ 2:00 ላይ ይጀመራል። ኪታቡን በማዘጋጀት ጠብቁን

🎤"በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ حفظه الله

➧የኪታቡ pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8403
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ፈኑ-ተጅዊድ - فن التجويد .apk
142.4 MB
🆕 📲 አዲስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ

❝ ፈኑ ተጅዊድ | فن التجويد❞

🎙 በኡስታዝ: አቡ ዓብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

📲 መተግበሪያው የያዘው:-

➛የኪታቡ ሙሉ ደርስ በድምፅ
➛የኪታቡ መትን በ pdf እና
➛ ምርጥ ማስታወሻ መያዣ


🏷 በምርጥ ጥራት

https://t.me/almuhajir_app
👍1
ዑመሩል ፋሩቅ ሸይጧን የሚሸሸው ሶሐቢይ!
~
ሶሐቢዩ ሰዕድ ብኑ አቢ ወቃስ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ ይላሉ፡-
በአንድ ወቅት ዑመር ብኑል ኸጧብ ከነቢዩ (ﷺ) ቤት ሊገቡ ፍቃድ ጠየቁ፡፡ ከነቢዩ (ﷺ) ዘንድ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው የሚያወሩ ሴቶች ነበሩ፡፡ የዑመርን ድምፅ ሲሰሙ ሒጃባቸውን አስተካክለው ሊለብሱ ተሯሯጡ፡፡ ረሱል (ﷺ) እየሳቁ ለዑመር እንዲገቡ ፈቀዱላቸው፡፡
ዑመር፡ “አላህ ጥርስህን ያስቀው የአላህ መልእክተኛ ሆይ!” አሏቸው፡፡
ነብዩ (ﷺ)፡ “እነዚህ እኔ ጋር የነበሩ ሴቶች ገረሙኝ፡፡ ድምፅህን ሲሰሙ ወደ ሒጃባቸው ተሯሯጡኮ” አሉ፡፡
ዑመር፡ “አንተ ነህ ልትከበርና ልትፈራ የሚገባህ የአላህ መልእክተኛ ሆይ!!” ካሉ በኋላ “እናንተ የነፍሶቻችሁ ጠላቶች! እኔን ትፈራላችሁ የአላህ መልእክተኛን አትፈሩምና?!” አሉ ለሴቶቹ።
ሴቶቹ፡ “አዎ ከረሱል (ﷺ) ይልቅ አንተ ደረቅና ሃይለኛ ነህ” አሉ፡፡
ከዚያም ረሱል (ﷺ) ለዑመር እንዲህ አሏቸው:– “ነፍሴ በእጁ በሆነችው ጌታ ይሁንብኝ! ሸይጧን በአንድ መንገድ ላይ በጭራሽ አያገኝህም፣ መንገድ ቀይሮ በሌላ መንገድ ቢሄድ እንጂ!” [ቡኻሪ፡ 3294] [ሙስሊም፡ 2396]

ይሄ ሐዲሥ ለዑመር ጠላቶች ምቾት የሚነሳ ነው፡፡ ሺዐዎች የዑመር ስም ሲነሳ በጥላቻ እብደታቸው እንደሚነሳ ይታወቃል፡፡ ዛሬ ድረስ ይሄ ነገር በግልፅ የሚታይ ነው፡፡ እ.ኢ.አ በ2005 ኢራቅ ውስጥ 15 ሰዎች ስማቸው ዑመር ስለሆነ ብቻ በሺዐዎች ተገድለዋል፡፡ በቅርቡም ኢራን ውስጥ በርካታ ዑመሮች በሌላ ሳይሆን በስማቸው ብቻ ከስራ እንደተባረሩ ተነግሯል፡፡ ይሄ ለዑመር ያላቸው ጥላቻ እጅግ የመረረ እንደሆነ የሚያመላክት ነው።

ሌላ ነገር፡፡ መዲና ውስጥ የሚገኘው የነብዩ (ﷺ) መስጂድ ካሉት በርካታ በሮች ውስጥ አንዱ “ባቡ ዑመር" ነው፣ "የዑመር በር”፡፡ ታዲያ ሺዐዎች ምን አሉ? “ለዑመር ካለን ጥላቻ የተነሳ ወደ መስጂዱ ስንገባ በዑመር በር በኩል አንገባም” አሉ። ይህንን የሰማ አንድ ሸይኽ ምን አለ ታዲያ? “ረዲየላሁ ዐንከ ያ ዑመር! ሸይጧን በህይወትህ ሳለህ ብቻ አይለም ሞተህም ይሸሽሃል!”
አላሁ አክበር!!!

(ኢብኑ ሙነወር፣ 03/02/2005)
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

☞︎︎︎ሙሉ ተቀርቶ የተጠናቀቀ የመትን አልዋጂባት ኪታብ ደርስ☟︎︎︎

➧የኪታብ pdf👇
t.me/abuUseyminabdurehman/8963

➷ክፍል ➀
t.me/abuUseyminabdurehman/8964

➷ክፍል ➁
t.me/abuUseyminabdurehman/8987

➷ክፍል ➂
t.me/abuUseyminabdurehman/9013

➷ክፍል ➃
t.me/abuUseyminabdurehman/9082

➷ክፍል ➄
t.me/abuUseyminabdurehman/9112

➷ክፍል ➅
t.me/abuUseyminabdurehman/9237

➷ክፍል ➆
t.me/abuUseyminabdurehman/9292

➷ክፍል ➇
t.me/abuUseyminabdurehman/9332

➷ክፍል ➈
t.me/abuUseyminabdurehman/9420

➷ክፍል ➉
t.me/abuUseyminabdurehman/9443

➷ክፍል ➀➀
t.me/abuUseyminabdurehman/9552

➷ክፍል ➀➁
t.me/abuUseyminabdurehman/9646

➷ክፍል ➀➂
t.me/abuUseyminabdurehman/9724

➷ክፍል ➀➃
t.me/abuUseyminabdurehman/9768

➷ክፍል ➀➄
t.me/abuUseyminabdurehman/9798

➷ክፍል ➀➅
t.me/abuUseyminabdurehman/9887

➷ክፍል ➀➆
t.me/abuUseyminabdurehman/9918

➷ክፍል ➀➇
t.me/abuUseyminabdurehman/9945

🎤𝐛𝐲~𝐀𝐛𝐝𝐮𝐫𝐞𝐡𝐦𝐚𝐧 𝐀𝐛𝐮 𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧
ኹጥባ_ሴት በወንድ መመሳሰል ወንድ በሴት መመሳሰል
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኡብኑ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
➧የጁሙዓ ኹጥባ

تَشَبُّهُ الرِّجَالِ بِالنِّسَاءِ وَالنِّسَاء بِالرِّجَال

➲ሴቶች በወንዶች መመሳሰል ወንዶች በሴቶች መመሳሰል!!

🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ

📅يوم الجمعة 18 من شهر ربيع الأول/1444)

🎙 أبو ريس محمد بن إمام آل إمام
      ↓↓↓

t.me/abu_reyyis_arreyyis/6451
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6451
የመልካም ሚስት ስብዕና
➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻

የቤቷን ሚስጥር የማታባክን!
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭

ከመልካም ሚስት ባህሪያት መካከል የባለቤቷን እና በሁለቱ ጥንዶች መካከል ያሉ የጋራ ሚስጥሮቻቸውን የማታባክንና የማታሰራጭ መሆኗ ነውአብሮ (በአንድ የትዳር ጣር ስር) መቆየት ከብዷቸው በመካከላቸው መለያየት ቢከሰት እንኳን በዚህ ጉዳይ ላይ ሁለቱም አላህን ሊፈሩ ይህን ከባድ ምስጢር ከማባከን ሊቆጠቡና ጠብቀው ሊያቆዩት ይገባል

👉በዚህ ርዕስ ላይ ኢማሙ አህመድ "ሙስነዳቸው" ላይ ከአስማ ቢንት የዚድ ያስተላለፉት ሀድስ ትልቅ አስረጂ ነው።

🔃عن أسماءَ بنتِ يَزيدَ رَضِيَ اللّٰه عنها : أنَّها مانت عندَ رَسُولِ اللّٰه صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم والرِّجالُ والنِّساءُ قُعودٌ عِندَه، فقال الرسول عليه الصلاة والسلام.

አስማእ የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጋ እንዳለች ወንድ እና ሴት ባልደረባዎቻቸው የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ዘንድ ተቀምጠው ነበር። ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ፦

🔃لعَلَّ رَجُلاً يقول ما يفعلُ بأهلِه ، ولعلَّ امرأةً تُجبِرُ بما فعَلَت مع زَوجِها؟ فأرَمَّ القِومُ فقُلتُ : إي واللّٰه يا رَسولَ اللّٰه ، إنهُنَّ، وإنَّهم لَيَفعَلونَ! فقال الرسول صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم "لا تفعَلوا ; فإنَّما ذلك مَثَلُ الشَّيطانِ لَقِيَ شَيطانةً في طَريقٍ فغَشِيَهَا والنَّاسُ يَنظُرونَ"

ከወንዶቻችሁ መካከል ከባለቤቱ ጋር የሚሰራውን የሚናገር አለን? ከሴቶቻችሁስ መካከል ከባለቤቷ ጋ የፈፀመችውን የምትናገር አለችን? ሰዎች ሁሉ ዝም አሉ። እኔም " በአላህ ይሁንብኝ!አዎ የአላህ መልዕክተኛ! " ሴቶቹም ይናገሩታል ወንዶቹም ያደርጉታል አልኳቸውፈፅሞ አታድርጉት! "የዚህ ተግባር ምሳሌው ወንድ ሸይጣን ሴት ሸይጧንን መንገድ ላይ ሰዎች እያዩት እንደሚገናኛት ነው።" አስማዕ ሴቶችም ይናገሩታል ፣ ወንዶቹም ያደርጉታል" ያለችውን ንግግር ስናስተውል።

ይህንን ጉዳይ ስትጠቅስ ቀድማ ከሴቶች ጀመረች ምክንያቱም ይህ ጉዳይ በሴቶች ላይ ስለሚያይልና ስለሚብስ ወንዶች ጋ ደግሞ ያነሰ ስለሆነ ነው (ባለንበት ዘመን ላይ አላህ የጠበቀው ሲቀር ወንዶቹም በብዛት ሰለባ እንደሆኑ ልብ ይላል።

ሴት ልጅ ከጓደኛዋ፣ ከባልደረባዋ፣ ከወዳጇ ጋ በተለይ ይሄንን በመሰሉ ጉዳዮች ላይ (በሰፊው) ታወራለች። አብዛኛዎቹ ሴቶች የባላቸውን ምስጢርና የግል ጉዳዩን ሲበትኑ ምንም አይመስላቸውም ደንታም አይሰጣቸውም

👉የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

🔃فإنَّما ذلك مَثَلُ الشَّيطانِ لَقِيَ شَيطانةً في طَريقٍ فَغَشِيهَا والنَّاسُ يَنظُرونَ.

የዚህ ተግባር ምሳሌው ወንድ ሸይጣን ሴት ሸይጣንን መንገድ ላይ ሰዎች እያዩት እንደሚገናኛት ነውየሚለው ንግግራቸው በሌላ አገላለፅ፦

የዚህ አይነት ባህሪ የተላበሰች ሴት እንድሁም የዚህ አይነት ፀባይ ያለው ወንድ፣ ማለትም የግል ሚስጥራቸውን የማባከን አባዜ የተጠናዎታቸው ሰዎች ምሳሌያቸው ልክ እንደ አንድ ወንድ ሸይጣን ሴት ሸይጣንን መንገድ ላይ አግኝቶ ሰዎች ሁሉ እየተመለከቱት ፆታዊ ግንኙነት እንደሚፈፅመው ነው። (አላህ ይጠብቀን!!)



✍️ኢንሻአላህ ይቀጥላል

የመልካም ሚስት ስብዕና ከሚለው ከአብዱረዛቅ ቢን ዐብዱልሙሕሲን አልበድር ኪታብ የተወሰደች!

የፋሩቅ እናት

📚አንብብከማንበብ ብዙ እውቀት ይገኛል

ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
👍2
የባልሽን ውዴታ እንዴት ማግኘት እንደምትችይ እወቂ:: ብልጥ እንዲሁ ፈጣን ሁኚ:: የባልሽን ውዴታ ከምታገኚበት መንገድ አንዱ የእርሱን መልካም ተግዳሮቶች ለእርሱ መንገርሽ ነው::
ሰዎች እነርሱ ዘንድ ባለው መልካም ነገር ሲወደሱ ደስ ይላቸዋልና ባልሽ ላንቺ ያለው ውዴታ እንዲጨምር አንቺ እርሱ ላይ ያለውን መልካም ነገር ጥቀሺለት::

ሁሌ የባላቸውን መልካም ተግዳሮት ደብቀው ጉለቱንና ስህተቱን ከሚዘረዝሩ ሚስቶች እንዳትሆኚ:: መልካም እና እውነተኛ ጓደኛ እንኳ የጓደኛውን እንከን እና ጉለት ትቶ መልካምነቱን ያወሳል!። ላንቺ ደግሞ ባልሽ ከጓደኛም በላይ ነው።ታዲያ ቢያንስ እንኳ እውነተኛ ጓደኛ መሆን እንኳ እንዴት ያቅትሻል?!

✍️በእነዚህ  ነገሮች ላይ ጥረት አድርጊ:- .

➲ባልሽ የሚለይበት እና መልካም የሚባሉትን ባህሪዎቹን አጥኚ::
➲ባለው መልካም ባህሪ እና ባለው መልካም አቋም አወድሺው::
➲የእርሱን መሰል ባል በማገኘትሽ ደስተኛ እንደሆንሽ ግለጪለት::
➲ውዳሴሽ እና ንግግርሽ እውነት ይሁን!


➘ኮፒ ነዉ! ከዚሁ ሰፈርተነካክቶ የተወሰዴ!

➘ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman
አላህን ማወቅ
➫➫➫➫➫➫➫

አላህ ስለመኖሩ ማስረጃዎች
       ➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

🔃وَهُوَ الَّذِي جَعَلَ لَكُمُ النُّجُومَ لِتَهْتَدُوا بِهَا فِي ظُلُمَاتِ الْبَرِّ وَالْبَحْرِ ۗ قَدْ فَصَّلْنَا الْآيَاتِ لِقَوْمٍ يَعْلَمُونَ

እርሱም ያ ከዋክብትን በየብስና በባሕር ጨለማዎች ውስጥ በእርሷ ትመሩ ዘንድ ለእናንተ ያደረገ ነው፡፡ ለሚያውቁ ሕዝቦች አንቀጾችን በእርግጥ ዘረዘርን፡፡ (አል አንዓም 97)

🔃هُوَ الَّذِي جَعَلَ الشَّمْسَ ضِيَاءً وَالْقَمَرَ نُورًا وَقَدَّرَهُ مَنَازِلَ لِتَعْلَمُوا عَدَدَ السِّنِينَ وَالْحِسَابَ ۚ مَا خَلَقَ اللَّهُ ذَٰلِكَ إِلَّا بِالْحَقِّ ۚ يُفَصِّلُ الْآيَاتِ لِقَوْمٍ يَعْلَمُونَ

እርሱ ያ ፀሐይን አንጻባራቂ ጨረቃንም አብሪ ያደረገ ነው፡፡ የዓመታትን ቁጥርና ሒሳብን ታውቁ ዘንድም ለእርሱ መስፈሪያዎችን የለካ ነው፡፡ አላህ ይህንን በእውነት እንጂ (በከንቱ) አልፈጠረውም፡፡ ለሚያውቁ ሕዝቦች አንቀጾችን ያብራራል፡፡[ዩኑስ 5]

🔃إِنَّمَا مَثَلُ الْحَيَاةِ الدُّنْيَا كَمَاءٍ أَنزَلْنَاهُ مِنَ السَّمَاءِ فَاخْتَلَطَ بِهِ نَبَاتُ الْأَرْضِ مِمَّا يَأْكُلُ النَّاسُ وَالْأَنْعَامُ حَتَّىٰ إِذَا أَخَذَتِ الْأَرْضُ زُخْرُفَهَا وَازَّيَّنَتْ وَظَنَّ أَهْلُهَا أَنَّهُمْ قَادِرُونَ عَلَيْهَا أَتَاهَا أَمْرُنَا لَيْلًا أَوْ نَهَارًا فَجَعَلْنَاهَا حَصِيدًا كَأَن لَّمْ تَغْنَ بِالْأَمْسِ ۚ كَذَٰلِكَ نُفَصِّلُ الْآيَاتِ لِقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ

የቅርቢቱ ሕይወት ምሳሌ ከሰማይ እንዳወረድነው ውሃ፣ በእርሱም ሰውና እንስሳዎች ከሚበሉት የምድር በቃይ ተቀላቅሎበት (እንደ ፋፋ) ምድርም ውበትዋን በያዘችና ባጌጠች ጊዜ ባለቤቶችዋም በርሷ ላይ እነርሱ ቻዮች መኾናቸውን ባሰቡ ጊዜ ትእዛዛችን ሌሊት ወይም ቀን መጥቶባት ትላንት እንዳልነበረች የታጨደች እንዳደረግናት ብጤ ነው፡፡ እንደዚሁም ለሚያስተነትኑ ሕዝቦች አንቀጾችን እናብራራለን፡፡ {ዩኑስ 24}

🔃قُلِ انظُرُوا مَاذَا فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ ۚ وَمَا تُغْنِي الْآيَاتُ وَالنُّذُرُ عَن قَوْمٍ لَّا يُؤْمِنُونَ

«በሰማያትና በምድር ያለውን (ተዓምር) ተመልከቱ» በላቸው፡፡ ተዓምራቶችና አስፈራሪዎችም ለማያምኑ ሕዝቦች አይጠቅሙም፡፡ (ዩኑስ101)

🔃وَيُبَيِّنُ اللَّهُ لَكُمُ الْآيَاتِ ۚ وَاللَّهُ عَلِيمٌ حَكِيمٌ

ለእናንተም አላህ አንቀጾችን ይገልጽላችኋል፡፡ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው፡፡(አል ኑር 18)

🔃وَلِلَّهِ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ ۚ وَكَانَ اللَّهُ بِكُلِّ شَيْءٍ مُّحِيطًا

በሰማያት ያለውና በምድር ያለው ሁሉ የአላህ ነው፡፡ አላህም በነገሩ ሁሉ በዕውቀት ከባቢ ነው፡፡ (አል ኒሳዕ 126)

🔃وَكَذَٰلِكَ نُفَصِّلُ الْآيَاتِ وَلَعَلَّهُمْ يَرْجِعُونَ

እንደዚሁም (እንዲያስቡ) እንዲመለሱም አንቀጾችን እናብራራለን፡፡
(አል አዕራፍ 174)

አጠቃላይ መልዕክት
➻➻➻➻➻➻➻➻

እዚህ ምዕራፍ ላይ የመፅሃፉ አዘጋጅ ለመጥቀስ የሞከሩትን አጠቃላይ መልዕክት በሚል የነብያትን ተልኮ እና አላማ ምን እንደሆነ ነው። አላህ ብቸኛው ፈጣሪ ሰውንም ሆነ ጋኔንን የፈጠራቸው እሱን በብቸኚነት እንዲያመልኩት ነውይህ አምልኮ ምን መምሰል እንዳለበት ደግሞ ከሰው ልጆች የሆኑ፣ ወንዶችን መልክተኛ እና ነብይ አድርጎ ለእያንዳንዱ ህዝብ ይልካል። እነዚህ መልዕክተኞች አስፈራሪና አብሳሪ ሆነው ነው የሚላኩት። የሚያስፈራሩት አላህን በብቸኚነት ሳያመልክ ለቀረ፣ መልዕክተኞቹን ላልታዘዘ እና ወንጀሎችን ተዳፍሮ ንስሃ ላልገባ የአላህ ቅጣት እንዳለበት ነውበአላህ አንድነት አምነው መልካሞችን ለሰሩ፣ መልክተኞቹን ለታዘዙ የአላህ ውደታ፣ ገነት እንዳላቸው ያበስራሉ። ሁሉም መልዕክተኞች የመልዕክታቸው አስኳል መሽከርከሪያው አንድና አንድ ብቻ ነው። እርሱም አምልኮን በጠቅላላ ለአንድ አላህ ብቻ አድርጉ፣ ከእርሱ ውጭ የሚመለኩትን በጠቅላላ ራቁ የሚል ነው።


✍️ኢንሻአላህ ይቀጥላል

አላህን ማወቅ ከሚለው ከሳዳት ከማል ኪታብ የተወሰደ!

አንብብ! ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋል!

UMU FARUQ

➲ስለዚህ ፅሁፍ ያላችሁን አስተያየት ማስቀመጥ ትችላላችሁ! ፅሁፍ እየረዘመባችሁ ከሆነ እንድቀነስ ስህተትም ካለኝ እንዳስተካክል

ወደ አቡ ሂበቲላህ ቻናል ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
👍1
📢ታላቅ የምስራች ነገ ጁምአ ማታ የዳእዋ ፕሮግራም

የኢብኑ ተይሚያ መርከዝ አሻራ መጣያ ግሩፕ አባላቶች በሙሉ
 

➽በአይነቱ ለየት ያሉ የዳዕዋ ፕሮግራሞችና

📚የጥያቄና መልሶች እንዲሁም ለየት ያሉ ምክሮችን ያካተተ ለዩ የሆነ ልዩዩዩዩ የሆነ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ይጥብቅዎታል

🎙በአቡ አብዲላህ  ኢብኑ ኸይሩ ሐፊዘሁሏህ እንዲሁም ሌሎች የሱና ወንድሞቻችንም ይገኙበታል ኢንሻ አሏህ

ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ስዓት

   ➴➴➴➴➴➴➴
   ➧በሳዑድ   9:00
     ➧በዱባይ   10:00
      ➧በኢትዮጲያ 3 :00

አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል አልሰማሁም አመለጠኝ አያዋጣም!!! በጊዜ ወደ ግሩፓችን ይቀላቀሉ ለወዳጅ ዘመዶ ሼር ያድርጉ


አድራሻ➴➴➴➴➴➴➴➴

https://t.me/+GD8RJGEqP4xkOTg0
https://t.me/+GD8RJGEqP4xkOTg0
Audio
✍️በሐገራችን ላይ ተውሒድ እንዲስፋፋና ሽርክ እንዲወድም ባለው አቅም ከፍተኛ አስተዋፆ ያበረከተው ወንድማችን ሳዳት ከማል በእውነት ትልቅ ምስጋና የሚገባው ሰው ነው !!

➲በዚህም አላህ መልካም ምንዳውን ይከፍለው ዘንዳ እንለምነዋለን !!


🎙ለዛሬ ከኡስታዝ ሳዳት ከማል ሙሃደራዎች ውስጥ አሚሬ አዞኛል የምትለዋ ስለምትመቸኝ እሷን ልጋብዛችሁ!


©ኢብኑ ተይሚያህ የሱናዉ አንበሳ የሱንዮችመድረክ!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@IbnuTeymyaYesunawAmbesa
Audio
«ቁርአን መሀፈዝ ያለው ጀረጃና እንዴት መሀፈዝ እንዳለብን ተዳሶበታል።»

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
↪️ አዲስ ሙሀደራ


♦️የሙሀደራው ርዕስ
➫➫➫➫➫➫➫➫

📍በድብቅ የሚሰራ ወንጀል
📍የሚዲያ ፈተና በጥቅሉ
📍የስልክ አጠቃቀማን በተመለከተ

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru