📚ይህ ተቀርቶ የተጠናቀቀ የሪሳላቱ አልሒጃብ ኪታብ ሙሉ ደርስ ነዉ!!
📃የኪታቧ pdf👇
➤https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/8640
♦️ክፍል ⓵
➤https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/8649
♦️ክፍል ⓶
➤https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/8715
♦️ክፍል ⓷
➤https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/8793
♦️ክፍል ⓸
➤https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/8816
♦️ክፍል ⓹
➤https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/8815
♦️ክፍል ⓺
➤https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/8850
♦️ክፍል ⓻
➤https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/8969
♦️ክፍል ⓼
➤https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/9004
♦️ክፍል ⓽
➤https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/9062
♦️ክፍል ⓵⓪
➤https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/9100
♦️ክፍል ⓵⓵
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/9184
♦️ክፍል ⓵⓶
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/9250
♦️ክፍል ⓵⓷
➤https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/9304?single
♦️ክፍል ⓵⓸
➤https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/9345
🎙በአቡ ሒበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል حفظه الله
♦️ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!!

ضع لنفسك برنامجاً مع القرآن في رمضان | الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه…
<unknown>
▪️ضع لنفسك برنامجاً مع القرآن في رمضان ..
🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ሙሓደራ 138 ረድ በ ሻኪር ሱልጣን ክፍል 2
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ሙሓደራ 138
ረድ በ ሻኪር ሱልጣን ላይ
የቀጠፋቸው ቅጥፈቶች የተጋለጠበት
🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/UstazKedirAhmed
ረድ በ ሻኪር ሱልጣን ላይ
የቀጠፋቸው ቅጥፈቶች የተጋለጠበት
🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/UstazKedirAhmed
سورة الكهف Al-Kahf - عبد الودود حنيف Al-Haramien HD
قناة القرآن الكريم Al Haramien
▪️ሱረት ካህፍ
➖➖➖➖
➴የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ!
➖➖➖➖
➴የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ!
Audio
{شَهۡرُ رَمَضَانَ ٱلَّذِیۤ أُنزِلَ فِیهِ ٱلۡقُرۡءَانُ هُدࣰى لِّلنَّاسِ وَبَیِّنَـٰتࣲ مِّنَ ٱلۡهُدَىٰ وَٱلۡفُرۡقَانِۚ...}
004-منكرات شائعة في المجتمعات يجب الحذر منها
أبو ريس محمد بن إمام
🗒 كتاب منكرات شائعة في المجتمعات يجب الحذر منها
✍ للشيخ أبي عبد الله محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني-حفظه الله-
الحلقة الرابعة
🖇ክፍል 004
المقدمة
መግቢያ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
የኪታቡ pdf
t.me/abu_reyyis_arreyyis/5524
🖇ደርሱን ለመከታተል↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/5562

ኹጥባ-ከፆም ህግጋቶችና አዳቦች ዉስጥ
خطبة أبي ريس محمد بن إمام
⬅️خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
🔊የጁሙዓ ኹጥባ
↙️من أحكام الصيام وآدابه
♦️ከፆም ህግጋቶችና ስርዓቶች ዉስጥ!
🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ
📅 شعبان جمعة 1443/29
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/5569
t.me/abu_reyyis_arreyyis/5569
🔊የጁሙዓ ኹጥባ
↙️من أحكام الصيام وآدابه
♦️ከፆም ህግጋቶችና ስርዓቶች ዉስጥ!
🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ
📅 شعبان جمعة 1443/29
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/5569
t.me/abu_reyyis_arreyyis/5569
▪️ قال الشيخ/ سليمان الرحيلي وفقه الله:
♦️فالمؤمن للمؤمن كاليدين تغسل إحداهما الأخرى، فلا يغش المؤمن أخاه المؤمن، ولا يُظهر له أنه على خير وهو على خلاف ذلك، وإذا رآه خالف السنة، لا يُجامله؛ بل ينصحه ويُبيّن له؛ لأنه يحب له ما يحب لنفسه. والمؤمن لأخيه المؤمن كاليد والعين؛ إذا دمعت العين مسحت اليد دمعها، وإذا تألّمت اليد أسالت العين دمعها.
📚 إرشاد المريد ١٥٨/٢

ኤፕሪል ዘፉል
Sadat
April 1 የውሸታሞች ቀን
"በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁሏህ"
"በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁሏህ"
የጁሙዓ ኹጥባ (በወርጠጅ ከተማ)የተደረገ
ሸይኽ ሙሐመድ ጘዛል «ሐፊዘሁሏህ»
➡️በወርጠጅ ከተማ "በሙሐጅር መስጂድ" የተደረገ!
🔊 የጁሙዓ ኹጥባ!!
🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ጘዛል «ሐፊዘሁሏህ»
╔╾╾╾╾╾⊰⊱╾╾╾╾╾╗
╽ t.me/AbuOubeida/2623
╽ t.me/AbuOubeida/2623
╘╾╾╾╾╾⊰⊱╾╾╾╾╾╜
🔊 የጁሙዓ ኹጥባ!!
🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ጘዛል «ሐፊዘሁሏህ»
╔╾╾╾╾╾⊰⊱╾╾╾╾╾╗
╽ t.me/AbuOubeida/2623
╽ t.me/AbuOubeida/2623
╘╾╾╾╾╾⊰⊱╾╾╾╾╾╜
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው
እንኳን አደረሰን
አልሀምዱሊላህ በሰላም በጤና ለዚህ ለተከበረው ሸህሩ ረመዷን ይኸው ቀኑ ደርሶ
በነገው እለት ቅዳሜ አሏህ ከወፈቀን 1 ብለን እንጀምራለን ።
ፆማችን✔️በቁርዐን
✔️በዚክር
✔️በሶደቃ
✔️ሚስኪኖችን በማብላት
✔️የቲሞችን በመንከባከብ
✔️ተራዊህ በወስገድ
እና የተለያዩ ኢባዳዎች በማከናወን አጅር በመሰብሰብ ተጠቃሚ እንሁን።
አሏህ በሰላም ፆመው ከሚጨርሱት ያድርገን።
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/menhajselefiya123
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷

#እንኳን_አደረሰን__!!
----------------------------
አልሀምዱ ሊላሒ ምስጋና ይድረሰው፡
የዕዝነቱ ጣራ ለማይደረሰው፡
እንግዳ ተቀባይ ላረገን እንደሰው፡
ሰማይና ምድሩን ሁሉን ለፈጠረው፡
ሰውንም ጅንንም በምድር ያሰፈረው፡
ምስጋና ይገባው የአለሙ ጌታ፡
ድምቅ ያደረገን በረመዷን ደስታ፡
------------------------------------------
ረመዷን መጣ ዘንድሮም እንዳምና፡
በደስታ ይለቅ በተውሒድ በሱና፡
አንድ ነው መርሁ እንድህ ነበር ዱሮም፡
ተወዳጅ ፆማችን መጥቶናል ዘንድሮም፡
-------------------///--------------------
መከራ ስቃዩ ያ ሁሉ ቀን አልፎ፡
በሰከንድ ፍጥነት ዘመናት ተላልፎ፡
አመቱን ጠብቆ መጣልን ፆማችን፡
የኢስላም ማዕዘን ውብ መገለጫችን፡
መስፈርቱን አሟልተን እንፁመው ሁላችን፡
አደብና ስርአት ሞገስ ሊያላብሰን፡
ከኢባዳ አላምዶ በረከት ሊያለብሰን፡
ጌታችን በፀጋው በእዝነቱ ሊያስሰን፡
ኸይራት በየዘርፉ ገዋኑን ሊያለብሰን፡
ረመዷን መጣ እንኳን አደረሰን፡
~
#በኑረዲን_አል_አረብ
----------------------------------------
https://t.me/nuredinal_arebi

➡️ሴት ልጅ የረመዷንን ጾምእንዲታፈጥር ልዩ የሚያደርጋት ተቀባይነት ያላቸው ምክንያቶች አሏት። በእነርሱም ምክንያት ያፈጠረችውን ያክል ቀን በሌላ ግዜ ቀዷ ማውጣት ይጠበቅባታል።
➴እነዚህ ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸው።
①የወር አበባና የወሊድ ደም
➤ሴት ልጅ እነዚህ ሁለት ነገሮች ላይ እያለች መጾም ሐራም ነው። ነገር ግን በሌላ ግዜ ቀዷ ማውጣት በእርሷ ላይ ግደታ ነው። ለዚህም ማስረጃው ቡኻሪ ሙስሊም እንደዘገቡት:- ዓኢሻ ረዲዬሏሁ ዓንሀ እንድህ አሉ።
♦️كنا نؤمر بقضاء الصوم ولا نؤمر بقضاء الصلاة )
➤ጾምን ቀዷ እንድናወጣ እንታዘዝ ነበር ፣ሰላትን ግን ቀዷ አውጡ ተብለን አንታዘዝም ነበር። ይህን ሀድስ የተናገረችው አንዲት ሴት ወደ አዒሻ መጥታ የሚከተለውን ጥያቄ በማቅረቧ ነው:ሴቶች ጾምን ቀዷ ያወጣሉ ፣ሶላትን ግን ቀዷ አያወጡም ይህ ለምንድን ነው??? በማለት ስትጠይቅ :ዓኢሻም ይህ መረጃ እንጅ ሚስጥራቸው ካልተገለጹት (አላህ ብቻ የሚያውቃቸው) ቁጥብነትን ከሚጠይቁ ውስጥ መሆኑን አብራራችላት።
➤ሼህ ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ያለመጾሟን ምክንያት መጅሙዑል ፈትዋ 25ኛው ጥራዝ ገጽ 251ላይ ሲያብራሩ በወር አበባ ግዜ የሚወጣው ደም ከሰውነቷ ደም መጉደልን የሚያመጣ ደም ነው። ስለዚህ ይህ ደም በማይኖርበት ጊዜ መጾሟ ለሰውነቷ ጥንካሬ የሚያስፈልገው ደም በማይወጣበት በመሁኑ ጾሟ የተስተካከለ ይሆናል።
➤ነገር ግን በወር አበባ ግዜ የምትጾም ከሆነ ለሰውነቷ የሚያስፈልገው ንጥር ነገር ከደም ጋር አብሮ ስለሚወጣ በአካል መዳከም እና የሰውነት መቀነስ ሊያስከትል ይችላል፣ ጾሟም የተስተካከለ አይሆንም ስለዚህ ሲባል የወር አበባ ዘመኗ ሲጠናቀቅ እንዲትጾም ታዘዘች።
📚ተንቢሃት°
https://t.me/https_Asselfya

✅السلام عليكم ورحمت الله وبركاته
♦️ውድ ወድሞቻችንና እህቶቻችን ይህን የተከበረ ወር በቁርአን በዚክር እምናሳልፈው አላህ ያድርገን እንበርታ
➡️እናም ለመጀመሪያ ጊዜ 30ጁዝ ቁርንን በአለም አቀፍ ያሳተመውን ወንድማችንን እናበረታታው ሁላችንም ሸር በማድረግ ለሁሉም እናድርስ
✅ይህ ቃሪ በ10ሪዋያዎች በሚያምር ድምጽ ይቀራል አሏህ መሰሎቹን ያብዛልን።
ስለዚዝ በYoutube እየገባን ሰብክራይብና ሸር በማድረግ እናበረታው
እንድሁም በቴሌግም አድድድ በማድረግ ተጠቃሚ እንሁን
የቴሌ ግራም ግሩፕ ሊንክ
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/+JRNHY4lxtJNmZDNk
የYotube ሊንክ
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://youtu.be/qF7ov3ew_4M

YouTube
تلاوة جميلة لم تسمعها من قبل للقارئ عبد المعين الإثيوبي #bestrecitation
السلام عليكم أهلا بكم في القناة الرسمية للشيخ القارئ عبد المعين بن نوردين الإثيوبي الغمري
Welcome to the official Youtube channel of Abdulmuin Al Ethiopi
الإمام في الجامعة الإسلامة بالمدينة المنورة
يسرنا أن تشتركوا في قناتنا
#surah_alfatihah #al_fatihah…
Welcome to the official Youtube channel of Abdulmuin Al Ethiopi
الإمام في الجامعة الإسلامة بالمدينة المنورة
يسرنا أن تشتركوا في قناتنا
#surah_alfatihah #al_fatihah…
الدرس 07 كيف نستقبل رمضان؟ سادسا- بإتقان العمل وإحسانه الأستاذ أبو…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
📢 አዲስ ተከታታይ ትምህርት
♦️ ክፍል / 07
📚 ረመዳንን እንዴት እንቀበል?
➺ 6ኛ:ስራን አስተካክሎ እና አሳምሮ መስራት!!
🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ
https://t.me/AbumuslimAlarsi
https://t.me/https_Asselefya1
♦️ ክፍል / 07
📚 ረመዳንን እንዴት እንቀበል?
➺ 6ኛ:ስራን አስተካክሎ እና አሳምሮ መስራት!!
🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ
https://t.me/AbumuslimAlarsi
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
▪️قال الشّيخ صالح الفوزان حفظه اللّه:
【«فإن من أدرك شهر رمضان ومكّنه اللّه من الإنتفاع به، فقد أنعم اللّه عليه نعمة عظيمة لا يعدلها شيء»】
➲ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ
➭አንድ ሰው አላህ ረመዷንን በሰላም አድርሶት እንዲጠቀምበት ካደረገው፦ አላህ ለዚህ ሰው የሚስተካከለው የሌለ የሆነን ትልቅ ፀጋ ውሎለታል።
📚 [ مجالس شهر رمضان ١١]