💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.61K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
➡️በምናፈጥር ጊዜ የሚባል ዱአ

ﺫﻫﺐ ﺍﻟﻈﻤﺄ ﻭ ﺍﺑﺘﻠﺖِ ﺍﻟﻌﺮﻭﻕ ﻭﺛﺒﺖ ﺍﻷﺟﺮ ﺇﻥ ﺷﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ
♦️ጥም ተወገደ፣ ጉሮሮዎችም (የደም ስሮች) ረጠቡ፣ በአሏህ ፍቃድ አጅሩም ፀደቀ።"
📚 ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎمع) [(4678)
Audio
♦️ፃማችን ከሀራም ነገሮች እንጠብቅ

▪️ሁሉ የሰውነት አካላችን እናስፁም

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🎙የኑረድን አል አረቢ የዩቱብ አድራሻ ተቀላቀሉ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ይህ የዩቲዩብ አድራሻዬ ነው።

ጎራ በሉ

የሱና ቤት አይጠብም
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/sXVUbF2mJnw
https://youtu.be/sXVUbF2mJnw
ጥሪ ለ ኡስታዝ ጀማል ሙሐመድ አቡ ጁወይሪያ

በሚዲያ ላይ በርካታ እህቶችን በሱና እያነፀ ያለው ወንድማችን በ አካል ሊታይ ያልቻለ ውድ ንብረት ሆነብናል ይህንን ወንድማችን እዛው አለ በሚባለው ስፍራ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም) እየመጣ ነው እና ከ ወንድሞችህ ጋር ብትገናኝ እና አንድ አንድ ነገራቶችን ብትመካከር እላለው

ወንድማችን በ አካባቢህ ካሉት ወንድሞችህም ጋር ቀርበህ ተገኝተህ መልካም ዜና እንደምንሰማ ተስፋ አለኝ ።

ወድ የሑረልዒይን የሙስሊም ሴቶች የሱና መድረሳ ተማሪዎች የተላለፉትን መልእክቶች ለ ኡስታዛቹህ ኡስታዝ ጀማል ሙሓመድ አቡ ጀወይሪያ አድርሱለት !!!

ዳይ የሰማቹህ ያነበባቹህ እህቶች በተቻላቹህ መጠን ዛሬ እንዲገኝ ወይም እሱ ወደ አለበት ቦታ እንዲመጡለት መልእክቱን አስተላልፉለት

የ ደዓዋ ቦታ መርከዝ አህሊ ተውሒድ

እሱ ያለበት ቦታ እንዲመጡ ከፈለገ መልእክቱን በ @Abuzekeriya7 ተጭነው መልእክቱን ያስተላልፉልኝ ።

ወንድም አቡ ዘከሪያ ።
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/UstazKedirAhmed
ጾመኛን ማስፈጠር ያለው ምንዳ‼️

▪️عن زيد بن خالد الجهني رضي الله عنه قال: قال رسول الله ﷺ

مَنْ فَطَّرَ صَائِمًا كُتِبَ لَهُ مِثْلُ أجْرِهِ لَا يَنْقُصُ مِنْ أجْرِهِ شَيْءٌ))

📚رواه ابن حبان.

➡️ከዘይድ ኢብኑ ኻሊድ አል-ጁሀኒይ አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና ተይዞ እንደተዘገበው ነብዩ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል።

♦️ፆመኛን ያስፈጠረ ከፆመኛው ምንም ሳይቀነስ የፆመኛውን አምሳያ አጅር(ምንዳ) ያገኛል።
📚رواه ابن حبان.
https://t.me/https_Asselfya
ፆመኛ ሊጠነቀቃቸው የሚገቡ ከፊል ነገሮች

① ሀሜት፣ውሸት ፣ነገረኝነት እና ማንኛውንም አሉባልታ ወሬዎች
ፆመኛ የሆነ ሰው እነዚህን ሊጠነቀቅ ይገባዋል እነዚህን ነገሮች ካልተጠነቀቀ እየተራበ እና እየተጠማ ያለው በከንቱ ነው ማለት ነው ።
የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ በለዋል
"የውሸት ንግግርን እና በእሱ መስራትን ያልተወ ሰው ምግብ እና ፆም በመተዎ ለአላህ ጉዳይ የለውም" [ቡኻሪ 6057]

② ውዱ በሚያደርግ ግዜ በአፍንጫው ውሃ ሲያስገባ(እስቲንሻቅ ሲያደርግ) በደንብ አለመሳብ
የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም "ፀመኛ የሆንክ ግዜ ሲቀር በአፍንጫህ በደንብ ውሀን ሳብ" ብለዋል [ሱነን አቢ ዳውድ 2366]
ከዚህ ሐዲሥ እንደምንረዳው ውሃን የውዱ ግዜ በአፍንጫ በደንብ ወደ ውስጥ በመሳብ ማስገባት ሱና ነው ግን የፆም ግዜ ክልክል ነው ምክያቱም በደንብ ውሃውን ከሳብን ወደ ጉሮሯችን መግባቱ ስለማይቀር ነው በፆም ግዜ የተከለከለው።

③ አብዛሀኛውን ወይን ብዙውን የቀን ክፍል መተኛት ለፆመኛ ጥሩ አይደለም ምክኒያቱም ውድ የሆነውን ግዜ ያለምንም ኢባዳ እንዲያልፍ ያደርግበታል (እንቅልፍም ኢባዳ አይደል ላላችሁኝ አዎ ግን መባል የያዘው ሁሉም በልክ ይሁን ነው)
ታላቁ ዐሊም ኢብኑ ዑሠይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ:-
"ለፆመኛ በሶላት፣አላህን በማውሳት(በዚክር)፣በዱአና ቁራኣን በመቅራት (ግዜውን ሊያሳልፍ) ይገባዋል። ሰው በፆመ ግዜ ነፍሱን በተለያየ ኢባዳ ካላመዳት ይህ ለሱ ይገራለትል። (ግን በተቃራኒው ነፍሱን)
በስንፍና እና ረፍት(እንቅልፍ) በማብዛት
ከሆነስ ያላመዳት እሄንኑ ስንፍናውን እንጅ ሌላን አይለምድም (ሁኔታው እንዲህ ከሆነች) የፆመ ግዜ በእርሱ ላይ መልካም ስራ እና ዒባዳዎች ይከብዱበታል" [መጅሙኡል ፈታዋ ወረሳኢል 19/171]

④ በራሱ ላይ ስሜቱን የማይተማመን ሰው ሚስቱን መሳም ይህም በፆም ሰአት ሊጠነቀቁት የሚገባ አደጋ ነው።
ኢብኑ አብዲል በር (ረሂመሁላህ)
"ሚስቱን ከመሳም የተነሳ ፆም የሚያበላሽ ነገር የሚመጣበት ለሆነ ሰው መሳምን(ይፈቀዳል) ያለ (ዐሊም) አንድንም አላውቅ" ይላሉ [አት-ተምሂድ 5/114]
ስለዚህ በራሱ ላይ ስሜቱን የማይተማመን ሰው ከንደዚህ አይነት ድርጊት እራሱን ሊቆጥብ ይገባዋል
አላህ ፆማቸውን ከተቀበላቸው ያድርገን

⑤ ፉጡርን ማዘግየት ብዙ ሰዎች ፀሀይ ተገባ በሗላ ፉጡርን የሚያዘገዩ አሉ አንዳዶች አዛንኳ እየተደረገ ከሶላት በሗላ ካልሆነ እንጅ የማያፈጥሩ አሉ ይህ ስህተት ነው። ፀሃይ መግባቱ ከተረጋገጠ ፉጥርን ማቻኮል ሱና ነው። ነቢዩ(ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ "ሰዎች ፉጡርን እስካቻኮሉ ድረስ ከመልካም ነገር አይወገዱም" 【ቡኻሪና ሙስሊም】


https://t.me/IbnuMuhammedzeyn

ወንድማችሁ ኢበኑ ሙሀመድዘይን
[ረመዳን 12 1439ሂ]
💢ውድ እህቴ ስራ በዝቶብሽ ቁጭ ብለሽ ቁረአን የምትቀሪበት ግዜ አተሽ ተበሳጭተሽ ሊሆን ይችላል ግን አብሽሪ በጥሩ ኒያ አላህን እያወሳሽ ዚክርሽን እየዘከርሽ

🔹እህትዋ ባልሽንና ቤተሰቦችሽን በመካደም ከተጋሽ አሏህ ዘንድ ምንዳን አገኝበታለሁ ብለሽ አስበሽ ለእነርሱ የሚበቃቸው የሆነን ምግብ ካዘጋጀሽ እሱአሻናፊና የላቀው አሏህን በመገዛት ላይ ነሽ።

♻️ግን ለማንም ሴት አይደለም ከአላህ አጅር ፈልጋ ለሰራች ሴት ብቻ ነው።

🔹ማንኛውንም ስራ እየስራሽ ምላስሽ ከዚክር ሊወገድ አይገባም

🔹እቃ እያጠብሽ ፣ቤት እያጸዳሽ ፣ ምላስሽ ከዚክር ሊወገድ አይገባም

🔹በተጨማሪም ስትወጭ ስትገቢ የሀፈሽውን ትንሽም ትሁን ቁረአን ትቀሪያለሽ

🔹ዱአ እናብዛ አላህ ሁሉንም ነገር ያመቻችልን አገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን በርግጥ ከችግር በኋላ ምቾት አለ ኢንሻ አሏህ

🔹የትኛውም ቦታ ተቀጥረን የምንሰራቸው ስራዎች ላይ ዱኒያዊ ደመዎዝን ብቻ ማየት የለብንም አጅሩንም እንደምናገኝበት መዘንጋት የለብንም

📌ብልጥና ጮሌ የሆነች ሴት

ማንኛውም ስራ አላህን ከማውሳትና መልካም ከመስራት አያግዳትም ።

እናማ እንበርታ‼️

የባለፈው አመት የተሞጫጫጨረ ለማስተታወስ
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
﴿إِنَّ الَّذِينَ يَتْلُونَ كِتَابَ اللهِ وَأَقَامُوا الصَّلَاةَ وَأَنفَقُوا مِمَّا رَزَقْنَاهُمْ سِرًّا وَعَلَانِيَةً يَرْجُونَ تِجَارَةً لَّن تَبُورَ﴾

«اللَّهُمَّ إنَّا نَسْألُكَ أنْ تَجْعَلَ القُرْآنَ رَبِيعَ قُلُوبِنَا ، وَنُورَ صُدُورِنَا ، وَجِلَاءَ أحْزَانِنَا ، وَذَهَابَ هُمُومِنَا»
أذكار الصباح بصوت وصوره يريح القلب رائعه (مكتوبه) azkar al sabah
Learn Us
➡️የጧት ዚክር

▪️{وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَى تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ}
#فضائل_شهر_رمضان.

قال الشيخ صالح الفوزان -حفظه الله-:

"فهذه مزایا عظيمة لهذا الشهر :

•أوّلاً: أنه يُؤَدّى فيه ركن من أركان الإسلام، وهو الصيام.

•ثانياً: أن الله أنزل فيه القرآن .

•ثالثاً: أن هذا الشهر فيه ليلةٌ خير من ألف شهر .

•رابعاً: أن من فضائل هذا الشهر أن الأعمال فيه مضاعفةٌ أضعافاً كثيرةً على مضاعفة الأعمال في غيره؛ لشرف الزمان الذي جعله الله فيه.

•خامساً: ومن فضائله أن الله خصّه بصلاة التراويح التي تُصلّى بالمساجد جماعة، وهي لاتكون إلا في شهر رمضان، مما يدل على فضله وعظيم مكانته عند الله سبحانه وتعالى.

•سادساً: من فضائله أنه تفتح فيه أبواب الجنان لاستقبال الأعمال الصالحة والعاملين، وتغلق فيه أبواب النيران، فتقلّ المعاصي في شهر رمضان، ويقبل المسلمون على الطاعات وعلى التسابق إلى الجنات.

•سابعاً: ومن فضائله أنه تصفد فيه الشياطين وتُغلّ عن المؤمنين، فإن الله -سبحانه وتعالى- يحبس الشياطين عن المؤمنين في هذا الشهر، فلا يفسدون عليهم عباداتهم، ولهذا تجدون الناس يقبلون على الطاعات في شهر رمضان، حتى من كان متكاسلاً في العام تجده يقبل في رمضان على الطاعة، وهذا شيءٌ ظاهر، لماذا؟

لأن الشياطين قد غُلّت عن أهل الإيمان، أما أهل الكفر والنفاق، فإن الشياطين مسلطةٌ عليهم في شهر رمضان وفي غيره، وإنما تُغلّ الشياطين عن المؤمنين خاصةً في شهر رمضان، من أجل أن يتمكنوا من طاعة الله عز وجل".

📚[مجالس شهر رمضان المبارك (ص: ١٠-١١)].


https://t.me/https_Asselefya1
➡️የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ

♦️ከዚክሮች ሁሉ በላጩ 👉 لا إله إلا الله ነው
♦️ከዱአዎች ሁሉ በላጩ 👉 الحمد لله ነው

📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል)