➴በመንሀጀ ሰለፍ ላይ መፅናት እና ለፅናት
የሚያግዙን ነገሮች!!
#በአሏህ_ስም_እጅግ_ሩህሩህ_እና
ፍፁም አዛኝ በሆነው።
↷⇣🌹⇣↶
➣#Part (❶)🖊
➦(("ፅናት" ማለት በሀቅ ላይ ቀጥ
ማለት ነው።"መንሀጅ" ማለት ሙስሊም
የሆነ ሰው የሚጓዝበት መንገድ ነው።
እሱም ቀጥተኛው መንገድ ነው።
🍃ﻗﺎﻝ ﺗﺒﺎﺭﻙ ﻭﺗﻌﺎﻟﻰ : { ﻗُﻞْ ﻫَﺬِﻩِ ﺳَﺒِﻴﻠِﻲ ﺃَﺩْﻋُﻮ ﺇِﻟَﻰ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻋَﻠَﻰ ﺑَﺼِﻴﺮَﺓٍ ﺃَﻧَﺎ ﻭَﻣَﻦِ ﺍﺗَّﺒَﻌَﻨِﻲ ﻭَﺳُﺒْﺤَﺎﻥَ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻭَﻣَﺎ ﺃَﻧَﺎ ﻣِﻦَ ﺍﻟْﻤُﺸْﺮِﻛِﻴﻦَ } ( ﻳﻮﺳﻒ 108: )🍃
➻አሏህ እንዲህ ይላል:-"ይህቺ መንገዴ ናት።
ወደ አሏህ እጣራለሁ እኔም የተከተለኝም
ሰው በግልፅ ማስረጃ ላይ ነን። ጥራት ለአሏህ ይገባው። እኔም ከአጋሪዎች አይደለሁም" በል። ዩሱፍ 108))
➴በሀቅ ላይ እስከለተ ሞታችን ድረስ
መፅናት በጣም አሳሳቢነው የመጨረሻችን
ነገር ሊያሳስበን ሊያስጨንቀን ይገባል
ስዚህም ሶላት በሰገድን ቁጥር"ቀጥተኛውን
መንገድ ምራን" በማለት በቀጥተኛው መንገድ
ላይ ፅናት እንዲሰጠን መማፀን ተደንግጎልናል
ﻗﺎﻝ ﺍﺑﻦ ﺗﻴﻤﻴﺔ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ : “ ﻭﻟﻬﺬﺍ ﻛﺎﻥ ﺃﻧﻔﻊ ﺍﻟﺪﻋﺎﺀ، ﻭﺃﻋﻈﻤﻪ ﻭﺃﺣﻜﻤﻪ ﺩﻋﺎﺀ ﺍﻟﻔﺎﺗﺤﺔ : { ﺍﻫﺪِﻧَﺎ ﺍﻟﺼِّﺮَﺍﻁَ ﺍﻟﻤُﺴﺘَﻘِﻴﻢَ ﺻِﺮَﺍﻁَ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺃَﻧﻌَﻤﺖَ ﻋَﻠَﻴﻬِﻢْ ﻏَﻴﺮِ ﺍﻟﻤَﻐﻀُﻮﺏِ ﻋَﻠَﻴﻬِﻢْ ﻭَﻻَ ﺍﻟﻀَّﺎﻟِّﻴﻦَ
} [ ﺍﻟﻔﺎﺗﺤﺔ 6: ، 7 ] ، ﻓﺈﻧﻪ ﺇﺫﺍ ﻫﺪﺍﻩ ﻫﺬﺍ ﺍﻟﺼﺮﺍﻁ ﺃﻋﺎﻧﻪ ﻋﻠﻰ ﻃﺎﻋﺘﻪ ﻭﺗﺮﻙ ﻣﻌﺼﻴﺘﻪ، ﻓﻠﻢ ﻳﺼﺒﻪ ﺷﺮ، ﻻ ﻓﻲ ﺍﻟﺪﻧﻴﺎ ﻭﻻ ﻓﻲ ﺍﻵﺧﺮﺓ
➻ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይምያ
አሏህ ይዘንለዎት እና እንዲህ ይላሉ"
ለዚህም ሲባል ጠቃሚ እና ጥቅል
እንዲሁም ትልቅ ዱአ የፋቲሀ ዱአ ነው
'ቀጥተኛውን መንገድ ምራን የእነዚያን
በነሱ ላይ በጎ የዋልክላቸውን በነሱ ላይ
ያልተቆጣህባቸውን እና ያልተሳሳቱትንም
ሰዎች መንገድ'(ምራን በሉ)።(ፋቲሀ 6-7)
እሱ(አሏህ ባሪያን)እሄን መንገድከመራው
እሱን በመታዘዝ እና እሱን ማመፅን
በመተው ላይ አገዘው በዱኒያም ይሁን
በአኼራ ሸር(ተንኮል) አያገኘውም"
መጅሙኡል ፈታዋ 14/320—321
በዲን ላይ መፅናት የነብዮች ኑዛዜ ነው።
ﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ : { ﻭَﻭَﺻَّﻰ ﺑِﻬَﺎ ﺇِﺑْﺮَﺍﻫِﻴﻢُ ﺑَﻨِﻴﻪِ ﻭَﻳَﻌْﻘُﻮﺏُ ﻳَﺎ ﺑَﻨِﻲَّ ﺇِﻥَّ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﺍﺻْﻄَﻔَﻰ ﻟَﻜُﻢُ ﺍﻟﺪِّﻳﻦَ ﻓَﻼ ﺗَﻤُﻮﺗُﻦَّ ﺇِﻟَّﺎ ﻭَﺃَﻧْﺘُﻢْ ﻣُﺴْﻠِﻤُﻮﻥَ } ( ﺍﻟﺒﻘﺮﺓ 132: )
"➻#በርሷ (በህግጋቲቱ) እብራሂም ልጆቹን
አዘዘ የእቁብም (እንደዚሁ ልጆቹን አዘዘ)
ልጆቸ ሆይ! አላህ ለናንተ ሀይማኖትመረጠ
ስለዚህ እናንተ ሙስሊሞች ሁናችሁ እንጅ
አትሙቱ" አላቸው
በሀቅ ላይ ለመፅናት የሚረዱን ነገሮች
1)ኢማንን ማረጋገጥ
2)መልካም ስራ
3)በእውነት ላይ አደራ መባባል
4)በትእግስት ላይ አደራ መባባል
ለነዚህ ሁሉ መረጃው የአሏህ ቃል ነው።
{ ﻭَﺍﻟْﻌَﺼْﺮِ . ﺇِﻥَّ ﺍﻟْﺄِﻧْﺴَﺎﻥَ ﻟَﻔِﻲ ﺧُﺴْﺮٍ . ﺇِﻟَّﺎ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺁﻣَﻨُﻮﺍ ﻭَﻋَﻤِﻠُﻮﺍ ﺍﻟﺼَّﺎﻟِﺤَﺎﺕِ ﻭَﺗَﻮَﺍﺻَﻮْﺍ ﺑِﺎﻟْﺤَﻖِّ ﻭَﺗَﻮَﺍﺻَﻮْﺍ ﺑِﺎﻟﺼَّﺒْﺮِ}
"በግዚያት እምላለሁ። ሰው ሁሉ በእርግጥ
በከሳራ ውስጥ ነው። እነዚያ ያመኑት እና
መልካሞችን የሰሩት፣በመታገስም አደራ
የተባባሉት ሲቀሩ።" አሁንም በዚህ ላይ
የአሏህ ቃል መረጃ ነው።"አሏህ እነዚያን
ያመኑትን በቅርቢቱም ሕይወት በመጨረሻይቱም
(በመቃብር) በተረጋገጠው ቃል ላይ
ያረጋቸዋል ከሀዴዎችንም አሏህ ያሳስታቸዋል
አሏህም የሚሻውን ይሰራል።" [ኢብራሂም(26)]
አሁንም በዚህላይ የአሏህ ቃል መረጃ ይሆናል
: { ﻭَﺍﺳْﺘَﻌِﻴﻨُﻮﺍ ﺑِﺎﻟﺼَّﺒْﺮِ ﻭَﺍﻟﺼَّﻼﺓِ ﻭَﺇِﻧَّﻬَﺎ ﻟَﻜَﺒِﻴﺮَﺓٌ ﺇِﻟَّﺎ ﻋَﻠَﻰ ﺍﻟْﺨَﺎﺷِﻌِﻴﻦَ } ( ﺍﻟﺒﻘﺮﺓ 45
➣#Part (❷)ይቀጥላል...✍ አሏህ ከሚጠቀሙበት ያድርገን!
↷⇣🌹⇣↶
➣https://t.me/https_Asselfya

Telegram
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።
👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።
💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።
💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
👍1