💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.56K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ይነበብ
〰〰
✅ አስፈሪውን የድብቅ chatting(መፃፃፍ) አስመልክቶ ገሳጭ ግጥም:


"ምኑ ያስቀኛል አለቅሳለሁ እንጅ"


📛 በወንጀሉ አዘቅት በሀራም ውቅያኖስ ሰምጠሽ እያየሁሽ፣


📛 ለክብርሽ ተጨንቀሽ ከሰው ተደብቀሽ፣



📛 ከአጅነብይ ጋራ በቴሌግራሙ በሜሴጅ አውርተሽ፣


📛 አላህን ሳትፈሪ ክልከላውን ጥሰሽ ድንበሩን ተሻግረሽ፣



⛔️ ትናፍቀኛለህ አትጥፋ፣ብቅ በል'ም እያልሽ፣




⛔️ ውዱን ወንድምሽን ለፈተና ዳርገሽ፣



📚 አላህን ማምለኪያ ቅዋውንም ነስተሽ፣


📚 ስትፅፊ ስታድሪ ስታወሪው ውለሽ፣


📛 ሞት እንደማይዝሽ እንዲህ ስትቀልጅ፣


📛 ምኑ ያስቀኛል አለቅሳለሁ እንጅ።


📃📃📃📃📃📃📃📃📃📃📃📃📃📃📄📄📄📃📃{📜📜📜


#_copy

❌ ከሰወች መደበቃችን እና አሏህን መዘንጋታችን ምን ያክል በአሏህ ላይ ያለን ኢማናችን መላሸቁን ያሳየናል።ለመሆኑ አሏህ በቁርዓን ያዘዘንን ነገር ለመስራት ምን ያክል እየጣርን ይሆን?

✅ ከሰወች ዘንድ መልካም፣አዛኝ፣ተቆርቋሪ፣የዲን ሰው ልንባል እንችላለን።ዋናው ነጥብ ግን ሚስጥርን አዋቂ ከሆነው አምላክ ከአሏህ ዘንድ ስማችን ማን ይሆን??? እስኪ አሏህን ረስተን ስሜታችን የምንጋልበው ይሄን አስፈሪ እና አስታዋሽ የቁርዓን አንቀፅ እንመልከተው⬇️⬇️⬇️⬇️

✅✅✅ {يَسْتَخْفُونَ مِنَ النَّاسِ وَلَا يَسْتَخْفُونَ مِنَ اللَّهِ وَهُوَ مَعَهُمْ إِذْ يُبَيِّتُونَ مَا لَا يَرْضَىٰ مِنَ الْقَوْلِ ۚ وَكَانَ اللَّهُ بِمَا يَعْمَلُونَ مُحِيطًا}
{3:108}
" ከሰው ይደበቃሉ፡፡ አላህም እርሱ ከእነሱ ጋር ሲኾን ከንግግር የማይወደውን ነገር (በልቦቻቸው) በሚያሳድሩ ጊዜ (ከእርሱ) አይደበቁም፡፡አላህም በሚሠሩት ሁሉ ከባቢ ነው፡፡"{3:108}
📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚



🤲 ያአሏህ! ያንት የሀቅ ጥሪ ሰምተው ከሚለሱት፣የአንተን ቅጣት ፈርተው ትክክለኛ ተውበት ከሚያደርጉት፣የአንተን ፊት ከጅለው ለአንተ ሲሉ ስሜታቸውን ከሚገቱ መልካም ባሮችህ አድርገን 🤲
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
◾️አጭር ምክር ለሴቶች
➖➖➖➖➖➖➖➖
➲ማንነቱን ሳታውቂ
➲ስለ ቤተሰቡ ምንም ሳትጠይቂ
➲ትዳር ውስጥ አትጥለቂ
➲ክብር ንፅህናሽን ጠብቂ
➲ከማንም ወንድ ጋር አትውደቂ
➲ገንዘብሽን ንብረትሽን ጠብቂ
➲ከአጭቤ ወንዶች እራቂ
➲ልብሽን ለማንም አትፈልቅቂ
➲ክፋ አወዳደቅ አንዳትወድቂ
➲ኋላ በሚድያ አንዳትነፋረቂ
➲አገር ገብተሽ አንዳትለቂ
➲ቤተሰብንም አታሳቅቂ
➲እባክሽ እራስሽን ጠብቂ

Copy
👍1
◾️አጭር ምክር ለሴቶች
➖➖➖➖➖➖➖➖
➲ማንነቱን ሳታውቂ
➲ስለ ቤተሰቡ ምንም ሳትጠይቂ
➲ትዳር ውስጥ አትጥለቂ
➲ክብር ንፅህናሽን ጠብቂ
➲ከማንም ወንድ ጋር አትውደቂ
➲ገንዘብሽን ንብረትሽን ጠብቂ
➲ከአጭቤ ወንዶች እራቂ
➲ልብሽን ለማንም አትፈልቅቂ
➲ክፋ አወዳደቅ አንዳትወድቂ
➲ኋላ በሚድያ አንዳትነፋረቂ
➲አገር ገብተሽ አንዳትለቂ
➲ቤተሰብንም አታሳቅቂ
➲እባክሽ እራስሽን ጠብቂ

Copy
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
👍2
.
በረመዳን የሚሰራው መልካም ስራ እንደሌላው ቀን እንዳልሆነ መረጃ👇

✅በረመዳን የሚሰራ መልካም ስራ
    እንደውም አንዳንድ ሱና የሆኑ ስራዎች
     አጅራቸው የፈርድ ያህል ተደርጎ
     እስኪከፈል ድረስም ከፍ ይደረጋል.

➡️ለዚህም መርፉዕ በሆነ ኢማም
     ቡኻሪና ሙስሊም በዘገቡት
      ዘገባ ላይ የአላህ ለአንዲት
      ሴት "ረመዳን ሲመጣ ዑምራ
      አደርጊ ምክንያቱም በረመዳን
      ሚደረገው ዑምራ ከእኔ ጋር ሀጅ
      ያደረገ ያህ ተደርጎ ያስመነዳል
      ብለዋታል።  ).


ኢማም ኢብኑ አል ጀውዚይ

"ይህ ሀዲስ የመልካም ስራ ምንዳ
   በተከበሩና በተላቁ ጊዜያት ላይ 
  እንደሚጨምር ያስገነዝበናል ይላሉ።

ለዚህም አል ዙህሪይ በረመዳን የሚባለው አንድ ሱብሀነላህ ከረመዳን ውጪ ከሚባለው አንድ ሺ ሱብሀነ ላይ በአጅር የተሻለ ነው ይላሉ። ).

ይህ የተባረከ ወር ላይ ውስጣችን ላይ ያለው ሙሉ ሀይል በማውጣትና በመጠቀም መልካም እንሸምት።.

Copy

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya