💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.6K subscribers
1.29K photos
494 videos
125 files
5.17K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ሰለፍዪዋን ሚስት አግባ

ለምን አትለኝም

➲በተርቢያ ያደገችን እናት ልጆቿን በተርቢያ ታሳድጋለች። አባት ስራ ቦታ ሲውል እናት ግን ከልጆቿ ጋር ትውላለች ለዛም ነው እናት ለልጆች መስተካከልና መበላሸት ከፍተኛ ሚና ያላት ህፃን ልጅ በልጅነቱ አዕምሮው ውስጥ የተቀረፀውን ነገር አይረሳም የልጆች መበላሸትና መስተካከል ከአላህ በኃላ ትልቁ ሀላፍትና የእናት ነው ሴትን ልጅ በተርቢያ ማነፅ ማህበረሰቡን እንደማነፅ ነው!!!

‏اللهم اجع
لنا من الصالحين يا رب العالمين
Audio
የሰው ልጆች ከምግብና መጠጥ በላይ የሸሪአ እውቀት ያስፈልጋቸዋል።

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

🔺حفظه الله تعالى!!
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
Audio
♦️አድስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
♦️ክፍል ሶስት

📚الزواج
↪️ዙዋጅ

♦️♦️♦️በርዕሱ ውስጡ የተወሱ ነጥቦች

↪️ልትገባ የምትገባዋ እንስት

♦️ለ መርከዝ አቡ አዩብ online ተማሪዎች የሚሰጥ ደርስ

የኪታቡን pdf ለማገኘት
https://t.me/https_Asselfya/1978
🎙አቡ አዩብ መሀመድ ሰዒድ
ኢብኑ አል ቀይም አላህ ይዘንላቸው:—

አንድ ባርያ የሆነ ወንጀል አይሰራም በዚያ
በሰራው ወንጀል ሰበብ መጠን ልክ አላህ
የሆነ ፀጋ ቢወስድበት እንጂ ❗️

👉ተውበት ካደረገ ግን አላህ ያን
ኒዕማው ይመልስለታል

👉ወንጀል በአላህ ፀጋ ላይ እሳት ነው
እሳት እንጨትን እንደምትበላውም
የአላህን ኒዕማ ትበላለች "ይላሉ።
2022-01-30
قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل…
አድስ ሙሐደራ
"ርዕስ" ስለ ወጣትነት የተዳሰሰበት ሙሐደራ

በኡስታዞ አቡ ሙዓዝ (ሀሰን ኢድሪስ)

https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
Audio
♦️አድስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

♦️ክፍል አራት


↪️ዙዋጅ

♦️♦️♦️በርዕሱ ውስጡ የተወሱ ነጥቦች

↪️ማግባታቸው ክልክል የሚሆኑ አካላቶች

♦️ለ መርከዝ አቡ አዩብ online ተማሪዎች የሚሰጥ ደርስ

የኪታቡን pdf ለማገኘት
https://t.me/https_Asselfya/1978
🎙አቡ አዩብ መሀመድ ሰዒድ
القارئ صلاح البدير | فأما الذين كفروا فأعذبهم
💭🌸خدمة تلاوات🎧
🍃تلاوة الخاشعة🍃
﴿فَأَمَّا ٱلَّذِينَ كَفَرُواْ فَأُعَذِّبُهُمْ عَذَابًا شَدِيدًا فِى ٱلدُّنْيَا وَٱلْأَخِرَةِ وَمَا لَهُم مِّن نَّـٰصِرِينَ ۝﴾

🎙القارئ : صلاح البدير
ምን አይነት ትዳር ትመኙ ይሆን?
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

ተብለው የላገቡ ወጣቶች ቢጠየቁ


ሴቶችአላህን ፈሪውን ፣ ሰግዶ የሚያሰግደኝን ፣ ቀርቶ የሚያሰቀርኝን ፣ ወደ አላህ መንገድ የሚጠራኝ ፣ ኢማን ያለውን ወይኔ እንዲህ አይነት ባል አላህ በሰጠኝ እንላለንማሻ አላህ ግን እኛ ያልሆነው ከየት ይመጣል? ባልሽ መጥቶ እስክያስተካክልሽ ነው የምትጠብቂው?

እህቴ ሆይ ! ሞት ቢቀድምሽስ? እኔ ሳገባ ሂጃቤን አስተካክላለው ፣ ወንድ መጨበጥ አቆማለው፣ ፊልም ማየት ፣ ሙዚቃ ማዳመጥ ፣ ከሃጅነብይ አካላቶች ጋር ያለ ሃያ ማውራት ፣ ለትንሹም ለትልቁም መሳቅ ይህን ዛሬ ማቆም ካልቻልን ትዳር ሳደርግ እለወጣለው ብለን በቀጠሮ ከሆነ ያለነው ምን አልባት ትዳር ብናደርግ እንቅፍት ነው የሚሆነው.

ለቤታችን በፊት የለመድነውን የሞዴል ስራ ቤትውስጥ ገብተን መተውን እንጀምራለን አንቺ እንዲለውጥሽ የምትጠብቂው ሰው በተራው እንዳቺ የምታስተካክለውን ሴት ይፈልግ ይሆናል።

ወንዱ በተራው ምን አይነት ሴት ትፈልጋለክ? ቢባል አላህን ምትፈራ ፣ ሂጃብዋን የጠበቀች ፣ ከውንዶች ጋር የማትንቀለቀል ፣ ሶላትዋን የምትሰግድ ፣ ኢማን ያላት ፣ እኔንንም የምታስተካክለኝ ፣ ለዲኔ የምታግዘኝን እያለ መስፈርቱን ድርድር ያደርገዋል።

ማሻ አላህ ያ አኺ ፊላህ አላህን የምትፍራ እደተመኝክ ቀድመክ አንተ አላህን ፍራ ሂጃብዋን የጠበቀች እደተመኝክ አንተም ሂጃብክን ጠብቅ አንተ ሱሬክን እየጐተትክ ፣ ፂምክን እየላጨክ ይህ ያንተ ሂጃብ አይደለም እንዴ ? አንተም ይህንን ሂጃብክን ጠብቀህ ያዝ።

ከሃጂ ነብይ ጋር የማትንቀለቀል ከፈለክ አንተም እንዳዘው ከሃጂነብይ ጋር አትንቀልቀል ሶላት የምትሰግድ ከፈለክ አንተም ሱጁድ አድራጊ ሁን የምታስተካክልክን እደተመኝክ መሰተካከል የሚችል አላህን ፈሪ ባሪያ ሆነክ ተገኝ ።

ለሁላችን ጥሩ ከተመኝን ጥሩ እንሁን!!

➧"መጥፎዎች ሴቶች ለመጥፎዎች ወንዶች መጥፎዎች ወንዶችም ለመጥፎዎች ሴቶች የተገቡ ናቸው።
ጥሩዎቹ ሴቶችም ለጥሩዎቹ ወንዶች ጥሩዎቹ ወንዶችም ለጥሩዎቹ ሴቶች የሚገቡ ናቸው
። " ይህ የአረህማን ቃል ነው።

ውድ እህትና ወንድሞቼ አላህ ጥሩ ያድርገን ጥሩውንም ይዘውጀንአሚን

➧ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
لَا_إِلَهَ_إِلَّا_اللهُ_مَعْنَاهَا_شُرُوطُهَا_نَوَاقِضُهَا_فَضْلُهَا.apk
116.9 MB
አዲስ አፕልኬሽን↓

لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ
مَعْنَاهَا
شُرُوطُهَا
نَوَاقِضُهَا
فَضْلُهَا

تَأْلِيفُ فَضِيلَةِ الشَّيخِ
أَبِي عَبدِ اللهِ مُحَمَّدِ بْنِ سَعِيدٍ رَسْلَانٍ حفظه الله

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/4710
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4710
Audio
ከረድ በፊት እውቀት ይቀደማል
☑️☑️☑️☑️☑️

♦️ያ ሰላም! ምንኛ ያማረ ምክር ነው።

◾️ያለ በቂ እውቀት የሚደረግ ረድ፦
🔸በችግር ላይ ችግር
🔹በጅህልና ላይ ጅህልና
🔸በበላእ ላይ በላ ይጨምራል።

🎙 الشيخ/ صالح الفوزان وفقه الله

https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➡️የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:–

↪️በትንሳኤ እለት የማንኛውም ባሪያ እግሮቹ ከአራት ነገሮች ሳይጠየቅ (ከሒሳብ ቦታ) አይንቀሳቀሱም።

ስለእድሜው በምን እንዳሳለፈው፣
▪️ስለወጣትነቱ በምን እንዳጠፋው፣
▪️ስለገንዘቡ ከየት እንዳመጣው እና በምን እንዳጠፋው፣
▪️ስለእውቀቱም ምን እንደሰራበት። ]

📚(ጦበራኒ ዘግበውታል)።
Audio
▪️تلاوة طيبـة
▪️طهـــر مسمعــك وارح قلبـــك
እንደት ነው ግን ሴት ልጅ በሚድያ ትዳር ልትፈልግ ውበቷን፣ቁመቷን፣ቅጥነቷንና ውፍረቷን ፣እድሜዋን የምትናገረው
አገናኝ ወንድምስ ምን ያህል እምነት ቢኖረው ነው? ባለንበት ዘመን እውነት በቀለለበት፣ቅጥፈት በበዛበት ሁኔታ አምኖ እንድትጋቡ ላገናኛችሁ የሚለው?

እኔ በግሌ ይህን አካሄድ አያስደስተኝም፣ሙሉ በሙሉም ተቃዋሚ ነኝ።

ለእህቶቼ፣ለልጆቼና ለአክስቶቼ በዚህ መንገድ ቢመጣላቸው እንደማልወድ ሁሉ ለሌላዋም ሙስሊም እህቴ በዚህ መንገድ እንድትሄድ አላበረታታም

እህቶች አስተውሉ ፣እንኳን በሚድያ አግኝቶሽና በክብርም ከወላጆችሽ ጠይቆ አግብቶሽ ትዳሩ እንደ ቻይና ዕቃ አልበረክት ብሏቸው ሰዎች ተቸግረዋል

ጌታየ ሆይ ላጤውን ሁሉ ዳራቸው !


በ Ibnu seid


https://t.me/menhajselefiya123
https://t.me/menhajselefiya123