💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ) – 06 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
07 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
አድስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!
✅ክፍል ⓻
▪የኪታብ pdf➘➘
t.me/https_Asselefya1/9246
🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!
✅ክፍል ⓻
▪የኪታብ pdf➘➘
t.me/https_Asselefya1/9246
🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
💢እውቀት ካለህ ከሁሉ በላይ ሀብታም ነህ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💎قال العلامة العثيمين رحمه الله:
👉ሸኽ ኢብኑ ኡሰይሚን አለሰህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
【«الإنسان الذي يمن الله عليه بالعلم؛ فقد من الله عليه بما هو أعظم من الأموال، والبنين، والزوجات، والقصور، والمراكب، وكل شيء»】
✅ አላህ ሱብሀነሁወተአላ ጠቃሚ እውቀት የሰጠው ሰው፦
➘ከሀብቶች
➘ከልጆች
➘ከሚስቶች
➘ከፎቆች
➘ከመጓጓዣዎችና
➘እዚህ ምድር ላይ ካለ ከሁሉ ነገር በላይ የሆነን ውድ ስጦታ ሰቶታል።
📚 شرح رياض الصالحين (٤٤٤/٥)
𝐓𝐞«https://t.me/https_Asselefya1

♲︎︎︎ለትዳር ብለህ አላህን አታምፅ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✍︎الزواج مقـدر ومكتوب مـثل الرزق
☞︎︎︎ትዳር ማለት ልክ እንደ ሌሎች ሲሳዮች የተፃፈና የተወሰነ ነገር ነው።
☜︎︎︎قــالَ الشَّــيخُ العلّامــة ابن العُثــيمين رحِــمُه الله:
༄ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ።
【وكما أن الرزق مكتـوب مقـدر بأسبابه فكـذلك الـزواج مكتوب مقدر، و قد كتب لكل من الزوجين أن يكـون زوج الآخـر بعينـه.】
✅ ልክ ሌሎች ሪዝቆች አላህ በሰበብ አያይዞ እንደወሰናቸውና እንደፃፋቸው ሁሉ ትዳርም እንደዛው የተወሰነና የተፃፈ ጉዳይ ነው። በእርግጥም አላህ ለሁለቱ ባለትዳሮች እከሌ ለእገሊት ብሎ ቀድሞም ፅፎታል።
📚 نور علـى الدرب صـ 36
☞︎︎︎ነገሩ እንዲህ ከሆነ፣ አላህ የወሰነልንን እንጂ የማናገባ ከሆነ አላህን ከማመፅ ልንቆጠብ ይገባል። አላህ ለኛ ብሎ የወሰነውን በሶብር እንጠብቅ። የኛን እንጀራ ማንም አይበላውምና ሸሪአው ባዘዘው መንገድ ብቻ ሰበቡን እናድርስ ከዛ ውጪ ግን አርፈን እንቀመጥ።
☞︎︎︎ስንቶች ናቸው ተነጋግረው ለመጋባት ወስነውና ጨርሰው በቃ ሁሉ ነገር አልቆ አላህ ስላልወሰነው ብቻ ፈርሶ የቀረው።
☞︎︎︎ትዳር እንደሪዝቃችን ከሆነ አላህን ማመፅ ደሞ ሪዝቅን ያሳጣል ወይም በረካው ያስወግዳልና ያላስፈላጊ የሆኑ ግኑኝነቶችና ቅርርቦሽ ከመፍጠር ጥንቃቄ እናድርግ።

አቡ ዱጃናህ የOnline ቂርአት መድረሳ – هدایة المستفید ۱۱
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
هـدایـة المـسـتـفـیـد ۱۲
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ
♻️ክፍል ⓵⓶
📜የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7802
t.me/https_Asselefya1/7802
🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ
♻️ክፍል ⓵⓶
📜የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7802
t.me/https_Asselefya1/7802
🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
Sheikh Ahmed El - Saed
➲መሳጭ ቲላዋ ጋበዝኳችሁ!
👉በሰላም እደሩ!
👉በሰላም እደሩ!
Audio
👉ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው።
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
👉ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ለተፈጠረው ግርግር በጣም አፉታን እንጠይቃለን!!
👉እህታችንም ጥሩ መስሎ ስለታያት ነው የፃፈችው የአደም ልጆች ሁላችንም ተሳሳቾች ነን! ስህተት ካለ በውስጥ መጥታችሁ ይሄን አስተካክሉ ማለት ነው የሚጠበቅብን እንጂ ፅሁፉን መቀባበሉ ጥሩ አይመስለኝም!! ከተሳሳትን እንመለሳለን።
✍እሙ ፋሩቅ
👉ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ለተፈጠረው ግርግር በጣም አፉታን እንጠይቃለን!!
👉እህታችንም ጥሩ መስሎ ስለታያት ነው የፃፈችው የአደም ልጆች ሁላችንም ተሳሳቾች ነን! ስህተት ካለ በውስጥ መጥታችሁ ይሄን አስተካክሉ ማለት ነው የሚጠበቅብን እንጂ ፅሁፉን መቀባበሉ ጥሩ አይመስለኝም!! ከተሳሳትን እንመለሳለን።
✍እሙ ፋሩቅ
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ) – 07 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
08 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
አድስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!
✅ክፍል ⓼
▪የኪታብ pdf➘➘
t.me/https_Asselefya1/9246
🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!
✅ክፍል ⓼
▪የኪታብ pdf➘➘
t.me/https_Asselefya1/9246
🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 👉ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ለተፈጠረው ግርግር በጣም አፉታን እንጠይቃለን!! 👉እህታችንም ጥሩ መስሎ ስለታያት ነው የፃፈችው የአደም ልጆች ሁላችንም ተሳሳቾች ነን! ስህተት ካለ በውስጥ መጥታችሁ ይሄን አስተካክሉ ማለት ነው የሚጠበቅብን እንጂ ፅሁፉን መቀባበሉ ጥሩ አይመስለኝም!! ከተሳሳትን እንመለሳለን። ✍እሙ ፋሩቅ
ተይ ይሄ ነገር ጥሩ አይደለም አሻሚ ነገሮች አትጠቀሚ ብሎ በጥበብ ማስረዳት ትልቅነት ነዉ። ግን ከተፃፈዉ በበለጠ እየጨማመሩ ማሽቃበጥ ግን ትንሺነት ነዉ።
የሰዉ ልጆች ነን ፈፁም አይደለንም ልንስት እንችላለን ቀስ ብሎ ማስረዳት እንጂ ጭራሺ ነገር ማቀጣጠል ጥሩ አይደለም።
እናም በዉስጥ የመከራችሁኝ ተይ ኡሙ ፉላን ጥሩ አይደለም አንሺ ስትሉ የነበራችሁ ጀዛኩሙሏህ ኸይራ ይቅርታ!አይደገምም ኖርማል ደርሳችን ማስተላለፍችን ይቀጥላል ኢንሻ አላህ!!
ነገር አቀጣጣዮች ሰዉ እልክ አስገቢዎች ግን አላህ ይምራችሁ!!
✍️

Forwarded from 💎أُخْتِي عَيْشِي مَعَ الكِتٰابْ وَالسُّنَّة💎
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲ልባችን ደርቋል
🔊አጠር ያለ ምክርበሸይኽ ሷሊህ አል ዑሰይሚን
🔊አጠር ያለ ምክርበሸይኽ ሷሊህ አል ዑሰይሚን
Forwarded from "" فوائد ودروس مشايخ ودعاة السلفيين في الحبشة ""
🪴እህት🪴
~ አንድ ወንድም በእህቱ ማደሪያ ክፍል ውስጥ ገባ ሲገባ ኩርሲ ላይ ተቀምጣ ቁርአን እየቀራች አገኛት ከዛ ከሇላዋ በመቆም እጁን ትካሻዋ ላይ አደረገ ከዛም እንዲህ አላት!
_ በዱንያ ላይ ጠንካራ ሰው ማነው?
እሷም በሙሉ ልብ እኔ ብላ መለሰች!
_ ሁለተኛ ጠየቃት:
በዱንያ ላይ ጠንካራ ሰው ማነው?
እሷም በሙሉ ልብ እኔ ብላ መለሰች!
_ ሶስተኛ ጠየቃት:
በዱንያ ላይ ጠንካራ ሰው ማነው?
እሷም በሙሉ ልብ እኔ ብላ መለሰች!
በስተመጨረሻ: ትቷት ወደ በሩ አቅጣጫ ራቃት ከዛ ቆመና ዘወር ብሎ በድጋሜ ማነው በዱንያ ላይ ጠንከራው?:
አንተ በማለት መለሰች!
ወንድሟ ተገረመ ከአንድም ብዙ ጊዜ ስጠይቅ እኔ ነኝ ጠንካራው ብለሽ ነበር አሁን እንዴት ሀሳብሽን ቀየርሽ ብሎ ጠየቃት!
እንዲህ ብላ መለሰችለት:
አንተ ከጀርባዬ ሆነህ እጅህን በትካሻዬ አሳርፈህ ስትደግፈኝ ስትጠብቀኝ ሳለህ ጠንካራዋ አዎ እኔ ነበርኩ!
ግና! በተውከኝና ከኔ በራቅከኝ ጊዜ ጠንካራው አንተ ትሆናለህ!
ወንድም እህቶች!
ወንድምነትና እህትነታችሁን አጠናክሩ የፈለገውን ያክል ብትለያዩና ብትጨቃጨቁ ቤተሰቦቻችሁን አጠንክሩ አንድ ክንድ ሁኑ ጠንካራ ሆናችሁ ሰባሪ ታጣላችሁና!
(مترجم) የተተረጎመ
✍ أبو ماهر الأثري..
https://t.me/ibnuidris_teppi

👉ሴቶችዬ ባል ለአይኑ የሚያምረውን ለአፍንጫው ሚሸተውን መልካም ጠረን ይፈልጋልንና በቤታቹ በምታገኙኝት ነገር ተዋቡ ንፅህናቹን ጠብቁ በቃ ለባላቹ ሽክ ፏ በሉ
ደግሞም እኮ ንፅህና ከኢማን ነው !
https://t.me/beytbenatasselfyat
ደግሞም እኮ ንፅህና ከኢማን ነው !
https://t.me/beytbenatasselfyat
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🔃 አዲስ ሙሓደራ ➖➖➖➖➖➖ ✅ ርዕስ፦ ኢማናችንን የሚያጠነክሩ ነገሮች! 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💢ጥሩ እናት ለልጇ እንዲህ ብላ መከረች
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
〰ልጄ ሆይ〰
【عندما يغضب زوجك أغلقي أذنيك وعندما تغضبين أقفلي فمك..وستكون الحياة جميلة】
✅ ባልሽ በተቆጣ ጊዜ ጆሮሽን ያዢ። አንቺ በተቆጣሽ ጊዜ አፍሽን ዝጊ። ይህ ካደረግሽ የትዳር ህይወትሽ ያማረና የሰመረ ይሆናል።