💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
ሚስትህ ትወድሃለች ማለት ነው… ⇛ ጓደኞችህን የምትወድ ከሆነ፣ ቤተሰቦችህን የምትወድ ከሆነ፣ በሀሳብ ስትለያዩ የማትቆጣ ከሆነ፣ በስስት የምታይህ ከሆነ፣ ዐይን ዐይንህን የምታይህ ከሆነ፣ ስጦታህ ትንሽም ቢሆን የምትደሰት ከሆነ፣ ያላንተ የማይበላላት የማይጠጣላት ከሆነ፣ ማምሸትህ የሚያሳስባት ከሆነ፣ስላንተ ለሌሎች የምታወራ ከሆነ፣ የምትወደዉን ነገር የምታደርግ ከሆነ፣ ስላንተ የምትጎዳ ከሆነ፣ በመልክህም…
እዉነት ነዉ ይሄ ሁሉ ካደረገች ላንተ ትወድሀለች 💯ጠብቃት በደንብ ያዛት¡¡
✍ መኖርስ ወሎ ነው ..!!!

▪️ ማጋነን አይደለም ወዳጄ እውነትም ነው ፍቅራቸው እና ለሰው ያላቸው ውዴታ ይገዛሀል ሓቂቀን ..!!

▪️ ሄዶ ያያቸውና ትንሽ የተቀመጠባቸው ይመሰክራል ወሎዎች ጋር ሂደህ ተደስተህ እንጅ ተከፍተህ አትመጣም ሱብሃነሏህ ቃላትም የለኝም ..!!

▪️ አላህ ያቆያችሁ ምን ይባላል ፍቅር እና ውዴታችሁ ያስቀናል ከወሎ ስወጣ እውነት ለመናገር እየከፋኝ ነው ግን ምን ይደረጋል ብላችሁ ነው ግዴታ ሁኖብኝ እንጅ ..!!

▪️አሁንማ አልሀምዱሊላህ ዘመድ አዝማድ ስላሉን እዛ መመላለሳችን አይቀርም አላህ ይጠብቃችሁ ከክፉ ነገር ክፏችሁን አንስማ ..!!

▪️ ከሚሴ ፤ ኮምቦልቻ ፤ ደሴ ፤ ቦረና ፤ ሓይቅ ፤ ውጫሌ ፤ ውርጌሳ ፤ መርሳ ፤ ወልዲያ ፤ .....

👉 ወሎ እውነትም ገራገር ሰውም ሀገሩም

✍ ኢብኑ ዝናቤ አልጀበርቲ

http://t.me/abuUseyminabdurehman
قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
✍ መኖርስ ወሎ ነው ..!!! ▪️ ማጋነን አይደለም ወዳጄ እውነትም ነው ፍቅራቸው እና ለሰው ያላቸው ውዴታ ይገዛሀል ሓቂቀን ..!! ▪️ ሄዶ ያያቸውና ትንሽ የተቀመጠባቸው ይመሰክራል ወሎዎች ጋር ሂደህ ተደስተህ እንጅ ተከፍተህ አትመጣም ሱብሃነሏህ ቃላትም የለኝም ..!! ▪️ አላህ ያቆያችሁ ምን ይባላል ፍቅር እና ውዴታችሁ ያስቀናል ከወሎ ስወጣ እውነት ለመናገር እየከፋኝ ነው ግን ምን ይደረጋል…
👆👆👆
⇛ወሎ ሲነሳ ደግነት፣ ፍቅር፣ የዋህነት ቀደምው ወደ ሰው ህሌና የሚመጡ መገለጫዎቹ ናቸው፡፡ ወሎ የፍቅር አምባ ነው፡፡

⇛ወሎ ፍቅር ብቻ አይደለም እምነትም ነው ፡፡ ወሎ ተነግሮ የማያልቅ፣ ተጽፎ የማይጠናቀቅ በፍቅርና በየዋህነት ላይ የታነጸ ሐይማኖት አለው፡፡

⇛ወሎ አማራውና አገው፣አርጎባና ኦሮሞ፣ ራያና ትግሬ በብሔር በአንድነትና በፍቅር የሚኖሩበት፣ በተለያየ ቋንቋ የሚዘምሩት፣ ፍቅር የሚጋሩበት የፍቅር ምድርና ተምሳሌት ነው፡፡የወሎየ የንግግር ዘየ በራሱ ልዩ ኪነ ጥበባዊ ውበትና ስበት አለው፡፡

☞ብቻ ስለ ወሎ ተነግሮ የማያልቅ ተፅፎ የማይጠናቀቅ የ ፍቅር፣ የታሪክ፣ የ ሀይማኖት .... መገኛ ነው።


t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
ሰዎች በአይናቸው ዝሙት ይሰሩብሻል
【ተጠንቀቂ】
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

ፎቶዋችሁ በአደባባይ ሚድያ ላይ የምትለቁ አልፎም ፕሮፋይል የምታደርጉ እህቶች ምን አስባችሁ ነው? ምንስ ትጠቀማላችሁ? ኧረ ግድ የለም አላህን ፍሩ

ውዷ ሙስሊሟ እህቴ እስቲ ቆም ብለሽ አስቢ

✅ ያንቺን ፎቶ አይቶ በመገፋፋት ልበ ደካማና በኢማኑ ያልጠነከረ የሆነ ሰው ወደ ዝሙት ቢሄድ ምን ምትጠቀሚው ነገር አለ❓

✅ ነገ አላህ ፊት ቆመሽ ስትጠየቂስ መልስሽና ምክንያትሽ ምን ይሆን❓

✅ የነዛ የአኢሻ የፋጡማ የሌሎችም ሶሀብያቶች ሀያይ (አይናፋርነት) የት ሄደ❓ ባደባባይ ወንድ እንዲያያቸው እንደ ብቅል በጭራሽ አይሰጡም ነበር።

✅ ዛሬ ላይ ምናልባት ዋው አምሮብሻል በርቺ በማለት ነገም ሌላ አዲስ ፎቶ እንድትልኪላቸው ያበረታቱሽ ወይም ሰብስክራይብ ያደርጉሽ ይሆናል። ነገር ግን ከአላህ ቅጣት ቅንጣትም ታክል አያድኑሽም።

✅ ፎቶሽን ለጥፈሽ ስንቱ ካፊር፣ ስንቱ ሙጅሪም በአይን ዝሙት ይሰራብሻል። ያንችን ፎቶ እያየ በሀራም ስሜቱ ያረካል። ምንኛ ይዘገንናል❗️ አኡዙ ቢላህ

✅ ይህ ስል ሙስሊም ሴት ወንጀል አትሰራም ማለቴ አይደለም። ነገር ግን ሀያእ አላት። ሌላው ቢቀር እንዲህ አይነት ያገጠጠ፣ ማንነቷን የሚያራክስ ስራ ትጠነቀቃለች። ስትመከር ትመከራለች።

✅ ይህ የለጠፍሽው ፎቶ ሳታነሺ በዚሁ ዛሬውኑ ሞት ሊወስድሽ ይችላል። ነገር ግን አስቢው አንቺ ሞተሽም ይህ ፎቶሽን አይተው የተሳሳቱና ወንጀል ላይ የወደቁ ሰዎች ወንጀል ሁሉ ወደ ቀብርሽ ይላካል።

✅ ከዚህ ስራሽ ጀርባ አላማሽስ ምንድ ነው❓መቸም ልሰተር ብዬ ነው እንዳትይኝ❗️በዚህ መልኩ መልክሽ ማርኮት ለትዳር ቢፈልግሽና ቢያገባሽ ይህ መልክሽ እኮ ሁሌም እንዲሁ አይቀጥልም ከትንሽ ቆይታ በኋላ ይጠፋል ከዛ በኋላ ካንቺ ጋር የነበረው ኮንትራት ጨርሷልና ዞር በይ ነው ሚልሽ

ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን

አላህ ሆይ ከሴቶች ፈተና አንተው ጠብቀን
እህቶቻችንም ቀጥተኛውን መንገድ ምራልን

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➲ ሴቶች እና ፊትና ..!!!
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
✅አድስ ወቅታዊ ሙሃደራ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️


👉ርዕስ፦ሴቶችና እና ፊትና .. !!


🎙 በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን


➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/abuUseyminabdurehman
ቁርአን የልብ ብርሃን ነዉ።

ተጋበዙ🍀
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ አስ_ሰለፊ የሚቀሩ ቂርአቶች ሁሉ የሚገኙበት ቻናል!

👉ጆይን ብለዉ ይቀላቀሉ!

➲ለሌሎች ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!!


↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/Ibnuheyru123
https://t.me/Ibnuheyru123
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ماهو الصبر الجميل !
الشيخ رمزان الهاجري حفظه الله
በነገራችን ላይ የብዙ እህቶችን ትዳር ዛሬ ላይ አብዘሃኛውን መክፈል የማይችሉትን ዋጋ እያስከፈላቸው ያላው
(…إنَّ الحمد لله )
ብሎ የቀረበው ሽልጥልጥ ደረሳ ነው። ቢመራችሁም ጠጡት።


አቡ_ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida
⇛እኔኮ ነግሬያችሁ ነበር… ፍቅር ብቻ ትዳር አይሆንም! ገንዘብ ብቻም ትዳር አይመራም ብየ። ፍቅርም ብርም ተሟልቶ ደሞ ትዳር እንደ መጀመሪያዎቹ ግዜ አይሆንም! መጀመሪያ ላይ "ማሜ" ስትልህ የነበረችው ሚስትህ ከትንሽ ወራቶች ብኃላ "አንተ ሰውየ!" ልትልህ ሁሉ ትችላለችና እንዳይገርምህ እ¡ እናማ… የነገሮች ጅምርት ውበት ልብህን እንዳያውርህ ለማለት ነው።
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
➲ህመም!

ያለንበት ነኢማ እንድናመሰግንየተዘናገነዉ ላይ እንድንጠነክርማንቂያ ደዉል ነዉ።

የኛ ሀይል (ቅዋኮ) ትንሺ ነች ትንሽ ያዝ ስንደረግ ምንም አቅም የለን ጥቅልል ብለን ቁጭ!

አልሐምዱሊላህ አላ ኩሊሀል!
አንዳድ እህቶች በኡስታዞች በወንድሞች የተነሳ አብረዉ የሚሰሩ እህቶች ሙልጭ አድርገዉ ሰድበዉ አያፍሩም ደሞ ከዛ ወንድም ወይም ኡስታዝ ጋር አብረዉ አብረዉ ይላሉ ጉድኮነዉ።የሱና እህትሺ ሰድበሽ እንደዉ ምን ልታገኚ ነዉ ።አላህ አቅሉ ይስጠን!!

በነገራችን ላይ መሳደብ የሰገጤነት ምልክት ነዉ።ቢመራችሁም ዋጡት።ኡሙ ስድቦች¡¡

✍️
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አንዳድ እህቶች በኡስታዞች በወንድሞች የተነሳ አብረዉ የሚሰሩ እህቶች ሙልጭ አድርገዉ ሰድበዉ አያፍሩም ደሞ ከዛ ወንድም ወይም ኡስታዝ ጋር አብረዉ አብረዉ ይላሉ ጉድኮነዉ።የሱና እህትሺ ሰድበሽ እንደዉ ምን ልታገኚ ነዉ ።አላህ አቅሉ ይስጠን!! በነገራችን ላይ መሳደብ የሰገጤነት ምልክት ነዉ።ቢመራችሁም ዋጡት።ኡሙ ስድቦች¡¡ ✍️
እኛስ እኛ ነን ኡስታዞች የምትሳደቡ ግን የመጨረሻ ሰገጤ ናችሁ። አላህ ይምራችሁ!

✍️