💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➻ እህቴ ሒጃብሽን ጠበቂው💎......

❍ ሴት ልጅ ወንድን እንድማርክ የሚያደርጉ ነገሮቿን በሙሉ ትሸፍን እነሱንም ራስሽ ታውቂያቸዋለሽ!!
ከቤት ስትወጣ ይበልጥ ትኩረት ምትስበው ጀርባዋን ወይም እግሯን አይደለም ከሁሉም በፊት ፊቷ እንጅ::


يَا نِسَاءَ النَّبِيِّ لَسْتُنَّ كَأَحَدٍ مِّنَ النِّسَاءِ ۚ إِنِ اتَّقَيْتُنَّ فَلَا تَخْضَعْنَ بِالْقَوْلِ فَيَطْمَعَ الَّذِي فِي قَلْبِهِ مَرَضٌ وَقُلْنَ قَوْلًا مَّعْرُوفًا

➠ የነቢዩ ሴቶች ሆይ! ከሴቶች እንደማናቸው አይደላችሁም፡፡ አላህን ብትፈሩ (ትበልጣላችሁ)፡፡ ያ በልቡ ውስጥ በሽታ ያለበት እንዳይከጅል በንግግር አትለስልሱም፡፡ መልካምንም ንግግር ተናገሩ፡፡
ሱረቱ አል- አሕዛብ - 32


🎙በኡስታዝ አህመድ አደም【حفظه الله تعالى】

🌹 አሳሳቢ ፈትዋዎች ለሙስሊሟ 🌹
https://t.me/muslimua
Audio
ماهي السلفية 2
فضيلة الشيخ الدكتور عبدالله بن عبدالرحيم البخاري

🎙በኡስታዝ ሁሴን አሊ
አላህ ይጠብቀው።።።

👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የወሲቢ ፎቶዎችና ቪድዮዎች 🦻🦻
በመመልከት ለተፈተነ ሰው ምክራቹሁን ለግሱን
በሸይኽ ሱለይማን አሩሃይሊ
ቅድሚያ ለተውሂድ ተውሂድ የነብያት ሁሉ ጥሪ ናት

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
1821003214816066
🌷​​|[ كيف تكون الزوجة صالحة ؟ ]|🌷

🌸ሚስት እንዴት ሷሊሀ ጥሩ ልትሆን ትችላለች?🌸

🎙للشّـيْخِ الفَاضِل:
[ عبيد بن عبد الله الجابري حفظه الله ]

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
🌺ለሙስሊሟ_እህቴ

ሸኽ_ሷሊህ_አልፈውዛን -حَــفظهُ الله- እንዲህ ይላሉ

♡ሙስሊሟ_ሆይ_ልብ_በይ

- ሂጃብ እኮ መርዛማ ከሆኑ እይታዎች ይጠብቅሻል
- ከበሽተኛ ልብ እና ከሰው ውሾች የመነጨ እይታ ይከላከልልሻል

- የአሳዳጆችን ክጀላ ካንቺ ላይ ይቆርጣል

☞ ስለዚህ ሂጃብሽ እንዳይለይሽ
☞ ለአዘናጊዎች ጥሪ ጆሮሽን አትስጪ
☞ሂጃብን የሚዋጉ የሆኑትን ጥሪ (አትስሚ)
☞ ወይም ጉዳዩን የሚያቃልሉትን ጥሪ (አትስሚ)
☞ እነሱ ላንቺ መጥፎን ይፈልጉልሻልና!!

አላህ እንዲህ እንዳለው

﴿ وَيُرِيدُ الَّذِينَ يَتَّبِعُونَ الشَّهَوَاتِ أَنْ تَمِيلُوا مَيْلًا عَظِيمًا ﴾ .“

﴾እነዚያ ስሜታቸውን የሚከተሉት ደግሞ ከባድ የሆነን መዘንበል እንድትዘነበሉ ይፈልጋሉ! ﴿

📚 ተንቢሃት

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
🍃ኡመር ኢብኑል'ኸጥ'ጧብ -رضـــي الله عنه- እንዲህ ይላሉ፦

➻አንድ ሰው በአላህ ከማመን ብኋላ መልካም ስነ-ምግባር ካላት፣ ተወዳጅ እና ብዙ ምትወልድ ከሆነች ሴት የበለጠ መልካም ነገር አልተጠቀመም።

📚[ሰሂህ ኢብን አቢይ ሸይባህ (27/174)]

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
🍎ምክር ለሸሪዓዊ ጥንዶች🍎

☞ኢብኑ ዑሠይሚን፦

➻"የትዳር አጋርህ ያስከፋችህ ግዜ የአሁን ክፋቷን አትመልከት፤ ነገር ግን ያሳለፋቹትን ጣፋጭ የትዳር ህይወትና ለወደፊት በአላህ ፍቃድ የሚመጣ ብሩህ ተስፋን ተመልከትና በፍትህ ፍረድ!"

شرح رياض الصالحين ٢/ ٧٣

✒️ዐብዱረዛቅ አል-ሐበሺይ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
ماهي السلفية 2. 3
فضيلة الشيخ الدكتور عبدالله بن عبدالرحيم البخاري

🎙በኡስታዝ ሁሴን አሊ
አላህ ይጠብቀው።።።

👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
4_5953805307778958908.amr
5.1 MB
ماهي السلفية 2 5
فضيلة الشيخ الدكتور عبدالله بن عبدالرحيم البخاري

🎙በኡስታዝ ሁሴን አሊ
አላህ ይጠብቀው።።።

👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
🌹 ሚስትን ማፅናናት ስታለቅስ አይዞን ብሎ እምባዋን ማበስ ማባበል ሱና ነው🌹

አነስ ኢብኑ ማሊክ እንዲህ አሉ

አንድ ቀን ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰፈር (ጉዞ) ወጥተው ነበር ፡ እናም በዚያ ቀን ከሚስቶቻቸው አብራቸው ሂዳ የነበረችው ሶፊያ ነበረች ፡ እርሷ እንድትመጣበት ያዘጋጁላት ግመል ከኋላ የተወሰነ ዘግይቶ ነበር ፡ እናም ልክ ረሱል ካሉበት ቦታ ስትደርስ ዘግይታ ስለነበር አለቀሰችና እንዲህ አለች "በጣም በሚዘገይ ግመል ላይ ነው እንድመጣ ያደረግከኝ" ፡ አለቻቸው ፡ ከዛም ረሱል ቀስ አድርገው ከግመሉ ካወረዷት ቡሀላ በእጃቸው ከአይኗ ላይ እምባዋን እያበሱላት ማልቀሷን እስክታቆም ድረስ አይዞን በማለት አባበሏት (አፅናናኗት)።

📒📔📘📕 ነሳኢ ዘግበውታል

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
የአላህ መልዕክተኛ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም በመካ ላይ ለ 13 አመት የተጣሩት ወደ ምንድን ነው?
Anonymous Quiz
6%
ሶላት
2%
አህላቅ
88%
ተውሂድ
5%
መልስ የለም