💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
አል ኢማም አህመድ አል ነጅሚ رحمه الله እንዲ ይላሉ

«ወንድ ልጅ ሁኔታው አይሰተካከልለትም እንዲሁም ህይወት መልካም አትሆንለትም በመልካም ሚስት ቢሆን እንጂ...

👑ሴትም አትረጋጋም እንዲሁም ህይወት መልካም አትሆንላትም መልካም ባልን በማግኘት ቢሆን እንጂ»
تأسيس الأحكام بشرح عمدة الأحكم ١٢
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Forwarded from አቡ ሙዓዝ (Abu muaz) (አቡ ሙዓዝ ሀሰን)
ሙሐደራ በቢድዓ ዙሪያ.amr
7.3 MB
ሙሐደራው በሰፋት የሚያጠነጥነው‼️
1 በሼህ የህያ እና በተከታዬቹ ላይ ያለው ሰህተት ምን ይመሰላል???
2 እንደዝሁም በጀምዕያ ጉዳይ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ተሰቶበታል።
በኡስታዝ አብዱረህማን ( አቡ ሂዛም)
አላህ ይጠብቀው።
: قال العلامة صالح الفوزان -حفظه اللّٰه- :
« لا تملَّ من طلب العلم، ٱطلب العلم، ولو كان إدراكك قليلًا، والقليل مع العمل الصالح فيه بركة، وفيه خير، ومواصلة طلب العلم لا شكَّ أنها خير، وطلب العلم عبادة، طلب العلم أفضل من صلاة النافلة»

📂[الاجابات المهمة ٨٤].

📚ሷሊሕ አልፈውዛን (አላህ ይጠብቃቸው) እንዲህ አሉ፦

"እውቀትን ከመማር እንዳትሰለች፤ የመገንዘብ አቅምህ ዝቅተኛም ቢሆን እውቀትን ፈልግ። አነስተኛ እውቀት ከመልካም ተግባር ጋር በረካ አለበት። መልካም ነገሮችም አሉበት። እውቀት በመፈለግ ላይ መፅናት እጅግ መልካም ነገር ነው። እውቀት መፈለግ ዒባዳ ነው። እውቀትን መፈለግ ትርፍ ሰላቶችን ከመስገድ ይበልጣል።

[الاجابات المهمة ٨٤]

🖋ዐብዱረዛቅ አልሐበሺይ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ما هي شروط لعب كرة القدم ؟

الشيخ الألباني رحمه الله :

#الشرط #الأول : أن تكون النية من اللعب تقوية البدن أو الترفيه عن النفس .

#الشرط #الثاني : ألا تكشف فيها العورات.

#الشرط #الثالث : ألا يترتب على اللعب تضيع الواجبات الشرعية كأداء الصلاة في المسجد.

#الشرط #الرابع :أن يكون اللعب بما يسمى اليوم بالروح الرياضية فلا يترتب على اللعب بالكرة الشحناء والبغضاء والقتال والضرب ونحو ذلك .

📕فتاوى جدة الشريط رقم 13📕

https://t.me/selefiyya_ethiopia/617
https://t.me/selefiyya_ethiopia/617
↝አንድ ሰው ለሐሰነል በስሪ እንዲህ ይለዋል

"ልጄን ለማን ልዳር?"
ሐሰንም "አሏህን ለሚፈራ! ከወደዳት ያልቃታል ያከብራታል፤ ከጠላትም አይበድላትም! "

مختصر منهاج القاصدين

ዐብዱረዛቅ አልሐበሺይ:

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
4_5942581737895757784.amr
8 MB
ماهي السلفية 1
فضيلة الشيخ الدكتور عبدالله بن عبدالرحيم البخاري

🎙በኡስታዝ ሁሴን አሊ
አላህ ይጠብቀው።።።

👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
تلاوة طيبة وشجية كلها جمال أرح قلبك
كن للخير داعيا
አልሀምዱሊላህ በጧትም በማታ
ቁርአን ለሰጠኸን ለአለማት ጌታ
ልብን የሚያርስ ጭንቅን የሚረታ
መቸም ማይጠገብ የአላህ ስጦታ

🔺 تلاوة القرآن الكريم
0⃣3⃣


https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
🌸ነብያችን በጣም የሚወዷቸው ነገሮች🌸

🍃 ኢማሙ ዘሀቢይ እንዲህ አሉ

♦️የአላህ መልዕክተኛ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም አዒሻን እና አባቱዋን (አቡበክር ሲዲቅን) በጣም ይወዷቸው ነበር።

🔸ኡሳማ ኢብኑ ዘይድንም በጣም ይወዱት ነበር።

🔸የልጅ ልጆቻቸውንም (ሀሰን እና ሁሴንን) በጣም ይወዷቸው ነበር።

🔹እንዲሁም ማንኛውም ጣፋጭ ነገርና ማር በጣም ይወዱ ነበር።

🔸 የኡሁድን ተራራንም በጣም ይወዱት ነበር።

🔹 ሀገራቸውንም በጣም ይወዱ ነበር።

🔸አንሷሮችንም በጣም ይወዷቸው ነበር።

📕📘📔📒 ሲየር አዕላም አል-ኑበላእ (394-15)

🖊ሁሴን አህመድ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
በድጋሜ የተለ ቀቀ
1 ,የአገራችን ሀዳዲያወች ችግራቸው ምንድን ነው?
2, እንደዚሁም ሀዳዲያ የሚባል አንጃ አለን ?
3, ጀምዒያሰ የሚባል አንጃ አለን ??

በአሸዋሜዳ ደርስ ለተጠየቀው ጥያቄ ላይ የተሰጠ ምላሽ።።
በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር አሏህ ይጠብቀው‼️
👇
በድጋሜ የተለቀቀ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
የሁለተኛ ሚስት ጥላቻ!

☞ሸይኽ ሱለይማን አር ሩሐይሊይ፦

"አንድ ሚስት ባሏን በመውደዷ የተነሳ ሌላ ሚስት በሷ ላይ እንዳይደርብ ትፈልጋለች። በዚህም ሰበብ ሁለተኛ ሚስት ማግባቱን ትጠላለች። ይህ ጥላቻዋ የአላህ ድንጋጌ የሆነውን ፍትሀዊ በመሆን ከአንድ በላይ ሚስት ማግባት መፍቀዱን ብይን ጠልታ ሳይሆን ባሏን የግሏ ለማረግና ሌላ እንዳይጋራት በመሻት በመሆኑ ይህ ጥላቻዋ ኩፍር ወይም በአላህ ዲን መካድ አይባልም። ነገር ግን አላህ የደነገገውን ሸሪዓ ማለትም ከአንድ በላይ ሚስት ማግባት መፍቀዱን በመጥላት ከሆነ -አላህ ይጠብቀን- ይህ ክህደት (ኩፍር) ነው። ሁለቱን ነገሮች እንዳትቀላቅሉ።
አንዳንድ ባሎች ለሚስቶቻቸው በደፈናው "ሌላ ማግባቴን የምትጠይ ከሆነ ረሱል የመጡበትን ሸሪዓ መጥላት ኩፍር ስለሆነ በኢስላም የካድሽ ነሽ!" እንደሚሉ ይደርሰናል። ይህ ስህተት ነው። የአላህን ፍርድ ያለ ቦታው ማስቀመጥ አደጋኛ ስለሆነ ጥንቃቄ ያስፈልጋል።"

[الإفادة والإعلام(83)]

✒️ዐብዱረዛቅ አል-ሐበሺይ

🌺የሱና እህቶች የውለጥ ሚና🌺
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‏﷽
۞ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۞ ﷺ
Te»
http://t.me/sultan_54
🍃ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን
رحمه الله
↬ ይሄን ተጠየቁ

↷ጥያቄ፦ሴት ልጅ ፀጉሯ ተገልጦ ቁርኣን መቅራት ይፈቀድላታልን?

↷መልስ፦አዎን:ሴት ልጅ ፀጉሯ ተገልጦ ቁርአን መቅራት ትችላለች እንዲሁም ሁለቱ እጆቿ ወይንም እግሮቿ ተገልጠው ቢሆንም ቁርአን መቅራት ይፈቀድላታል።

📚ምንጭ ኑሩን አለ ደርብ(363)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Forwarded from Rich collection
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሀዳድያ በኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ ይጠብቀው
Forwarded from Deleted Account
በአላህ ይሁንባችሁ
ይሄን ትልቅ # አጅር
# ሸር አድርጉ አሰራጩ

ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከዚህ በታች ያለውን ዱዓ ያለ ሰው በሰወቹ ልክ
አጅር ያገኛል ብለዋል

# ዱዓው

‹‹"አላሁመ! እግፊር ሊልሙእሚኒነ ወል-ሙእሚናት ወል-
ሙስሊሚነ
ወል-ሙስሊማት ወል-አህያኢ ወል-አምዎት ኢነከ አንተ ሙጂቡን
ቀሪቡን ዳአዋት››" ይበል፡፡
# ትርጉሙ ---
አላህ ሆይ በሂወት ላሉትም ለሞቱት ለአማኝ
ወንዶችም ለአማኝ ሴቶችም ለሙስሊም ወንዶችም ለሙስሊም
ሴቶችም ማራቸው ማለት ነው››

አለም ላይ በሂወት ያለው የሙስሊሙ ህብረተሰብ ቁጥር ከ1.8
ቢሊዮን በላይ ይገመታል፡፡ከኛ በፊት የነበሩ ቁጥራቸው
ማይደረስበት የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በሂይወት የሌሉ
ህዝቦች አሉ፡፡
በዚህ ሁሉ በሂይወት ባሉትም በሌሉትም የሙስሊሞች ቁጥር
ልክ ሀሰናት እንዲመዘገብሎት ከፈለጉ ይሄን ዱአ ሁሌ አይርሱ፡፡

ዛሬ ሀሰናት ርካሽ ነው ነገ የውመል ቂያማ ሀሰናት ማግኝት ውድ
ነው አንድ ሀሰናት ጎሎት ጀሀነም የሚወርድ አለ፡፡
ዛሬ እድላችንን ካልተጠቀምንበት ከሞትን ቡሀላ መልሱኝ
ሳልሰራ የመጣሁትን ልስራ ማለት ቀልድ ነው፡፡
ሼር ቢያደርጉ ደግሞ ምን ያህል አጅሮ ሊበዛ እንዲችል ይወቁ!!
አስታውስ ያንተ ማስታወስ አማኞችን ይጠቅማል!!

#ሸር (Share) አድርጉት

አለህ ያግራልን!!

_____
@mujibamino1
@mujibamino1 👈Join
@mujibamino1
👆👆Join👆👆