💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
የሚስትህ ዉበት ያንተ ብቻ ይሁን ሲባል
እንቢ ለአደባባይ አዉጥቼ ካላሳየሁ ከሚል ወንድ የበለጠ ድንጋይ እራስ የለም። ቱ!

✍️أُمِ عُثَيْمِيْنِ و  أُمُ أَمَةِ اللهِ
‏ قال العلاّمة الشيخ مقبل بن هادي الوادعي رحمه الله:

ኢማሙ ሙቅቢል አልዋዲኢይ الله ይዘንለትና እደዚህ ይል ነበር

‏أحسن ما يستريح به العبد في هذا الزمان بؚد الإيمان بالله، طلب العلم والزوجة الصالحة.


➧አንድ ሰው በዚህ ዘመን ራሀ ከሚያገኝበት ነገር ሁሉ የተሻለው ከኢማን ቢላህ ቀጥሎ እውቀት ፍለጋ እና መልካም ሚስት ናቸው

📋 الإمام الألمعي 253
.
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/abuUseyminabdurehman
ኢማን በልብ ነው በማለት ስራን በሚተው ላይ መልስ!! በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ الرد…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
➧ "ኢማን በልብ ነው" በማለት ስራን በሚተው ላይ መልስ!!

◉ الرد على من يقول "الإيمان في القلب" ويترك العمل!!


🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም
حفظه الله

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/AbumuslimAlarsi

https://t.me/https_Asselefya1
➧ፍቅር እራሱ ርዝቅ መሆኑን ታውቃለህ ?
➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻

ነብያችን ዓለይሂ ሰላቱ ወሰላም
ስለ እናታችን ኸዲጃ ረዲየላሁ ዓንሃ ሲናገሩ እኔ ፍቅሯን ተረዝቂያለው ነበር ያሉት

🌹‌الحب رزق

قال رسول الله   عن خديجة رضي الله عنها

( إني رُزِقتُ ‎#حُبها ) أخرجه مسلم

( فلن تأخذوا شيئاً ليس من رزقكم )

#الزوجــــــــةالصـالـحــــــــــة


➛ይሄን ውብ የሆነ ፍቅር የተረዘቀ ምንኛ ይህወቱ ውብ ሆነችለት!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧ምርጥ ሚስት ብሎ ማለት ደሀ ባሏን እንደ ንጉስ የምታይ ናት ፡፡🌹

➛ያኦኽቲል ጋሊያህ ብልጥ ሁኚ
☑️ሙተነቂብ የሆኑ እህቶችን ሙተነቂብ ያልሆኑ እህቶች መንገድ ላይ ሲያዩ የሚያሳዩተስ ሀረካቸዉ ሱብሃነክ በተለይ ከካፊር ሴትጋር አብረዉ ሲሄዱአብረዉ የሚያላግጡ የሚያሾፉ በሙተነቂቧ!

☑️አይ አለማወቅ የኒቃብ ጣዕሙ ብታዉቁ ኖሮ እዛዉ መንድ ባላችሁበት መልበስን ትመኙ ነበር ግን ስለማታቁት የናተ መራቆት ስልጣኔ የኒቃቢስቶች ኋላ ቀርነት መስሎችሁ ዝም ብላችሁ ትሸወዳላችሁ። አላህ የኒቃብ ጣዕሙ ያቅምሳችሁ!!

✍️أُمِ عُثَيْمِيْنِ و  أُمُ أَمَةِ اللهِ

https://t.me/https_Asselefya1
✍️እንደ ቁንጫ እሰዉ ባል ላይ ዘላችሁ የምትወጡትስ ነገር ሱብሀነክ!

➲ግን እህቶች ምን አለ ብንተዛዘን ማለቴ
2ኛ ወይም 3ኛወይም 4ኛ ከመግባታችን በፊት

☑️ቀድሞ ያሉት ሚስቶች ሁኔታ ብናጣራሀቂቃ
ሴቶች የተለያዩ ጉድለቶች አሉብን የሚያነጫንጩን በየ ግዜዉ በዛ ላይ ባል ሌላ ሰዉ ሲወስደዉ ስሜቱ ከባድ ነዉ።


➷እናም ከመግባታችሁ በፊት ቤት ያሉትን ሁኔታቸዉ

➲ለምሳሌ ሀይድ፣ እርግዝና፣መዉለድ፣ እነዚህ ላይ ስንሆን ሁለ ነገራችን የሚቀያየር እና በዚህ ሁኔታ እያለን ባል ሌላ አገባ ሲባል ምን እደሚሰማ እሰቡት እራሳችሁ እዛ አድርጋችሁ..........

➲እናም ሴት ለሴት አንጨካከን እንተዛዘን!ከገባንም ሁኔታዉ እያየን ይሁን እንደዉ ለኛ ስለተመቸን ዘለን አንዉጣ እንደ ቁንጫ።ነገም በኛ ምን እንደሚከሰት አናዉቅምና!!

➧ለማስታወስ ያክል ነዉ።

✍️أُمِ عُثَيْمِيْنِ و
  أُمُ أَمَةِ اللهِ

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
☑️ለቁርአን አኩራፊዎች ማንቂያ!!

➲ቁርአን ሳትቀራ የዋልክበት ቀን የከሰርክበት ቀን መሆኑን ልታውቅ ይገባል!!

➲ለሁሉ ነገር ፕሮግራም ኖሮህ ቁርአን ለመቅሪያ ወቅት ከሌለህ አደጋ ላይ ነህ!!

🎙 በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
የነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ልጆች!
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
➲መጥፎ ለዋለልህ ጥሩነትን አስተምረው!!
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

➧መጥፎ ነገር ሲያደርጉብህ ከዛ በበለጠ መጥፎ ነገር ለመመለስ ሳይሆን ጥሩ በሆነው መልስ ለመመለስ አስብ.......

⇘ ወንድማማችነት እንዲቀጥል ስህተትን አጥፋት እንጂ ለስህተት ብለህ ወንድማማችነትን አታጥፋ ። በግልባጭ ለእህቴም! አላህ ሱበሀኑሁ ወተአላ እንድህ ይላል

(وَلَا تَسْتَوِي الْحَسَنَةُ وَلَا السَّيِّئَةُ ۚ ادْفَعْ بِالَّتِي هِيَ أَحْسَنُ)

" መልካሚቱና ክፉይቱም (ፀባይ) አይተካከሉም ፡፡ በዚያች እርሷ መልካም በሆነችው ፀባይ (መጥፎይቱን) ገፍትር ፡፡ "

➧እናማ ሰዎች እኛን ይበድሉን እኛ ግን ሰዎችን አንበድል! ምናልባት አንድ ቀን የአንተ መልካምነት ገብቷቸው ይመለሱ ይሆናል! በማንኛውም ነገር ላይ ትዕግስቱን ይስጠን!

✍ከተወሰነ ጭማሪ ጋር H
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
تلاوة مؤثرة بصوت حزينة جد للشيخ أحمد العبيد
قِّنِّاٍّةْ عَّلَّيٌّ اٍّلَّفّْرًّهّْوّدٌّ
➧ጧት ማለዳ ሁሉ ነገር ፀጥ ረጭ ባለበት  የምትወዱትን ሹል በምትወዱት ቃሪዕ አዳምጡ ቀናችሁን ጌታ አሏህን በማውሳት ጀምሩት ቀኑ ሁሉ ብርሁ ይሆናል ሞክሩት ሰላም አለው....

➘➷ሞክሩት ከተሞክሮ ነው!

👉መልካም ቀን ይሁንላችሁ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
ወደድክም ጠላክም መውሊድ ቢድዓ ነው! «አሏህም ከአርሹ በላይ ነው»
➧ፍትሀዊ ሁን
▱▰▱▰▱▰

"ስለ ወንድምህ ከምታውቀው (ነገር) መጥፎውን ብቻ አውርተህ መልካሙን መደበቅህ በደል ነው"

ሙሀመድ ኢብኑ ሲሪን(ረሂመሁላህ)
ፈተና ለህይወት ጥንካሬ !!!
➖➖➖➖➖➖➖➖

ልፈተን ጥሩ ነው ለወደፊት ስኬት
እየጠራ ይሂድ የውስጤ ማንነት
ሁሉንም ለማረም የእሥከዛሬው ስህተት
ፈተና ከሌለ ይለም እና ውጤት
ወደድኩኝ ፈተና ይብዛልኝ ቀን ከሌት
ውድቀትን አልሻም ጠነከርኩ ለማጥናት
እንደሚያፍ እያወቅኩ ትእግስትን አላጣት

እሱ ካለው ውጪ ለእኔ ካሠበልኝ
መቼም አላገኝም እሡ ካላለልኝ
ደስታውም ሀዘኑም እሡ ቀድሮልኝ
መሆኑን እያወቅኩ መቼም አይከፋኝም
በደስታውም ቢሆን ብዙም አይደላኝም
ትንሽ ሚስቁበት ብዙ ተደስቶ
ደስታቸው ማያልቀው ሀዘናቸው በዝቶ

ቀድርን ያወቁ ያመኑበት ናቸው
ከእነሡ ለመሆን የእኔማ ምኞት ነው
ከአማኞች ተርታ ከጌታ ወዳጆች
ቀን ማታ በዚክር እሡን አስታዋሾች
በደስታ በሀዘን ጌታን አመስጋኞች
ቢደላ ቢከፋ የአሏህ ባሪያዎች
በህይወት ኑሮአቸው በጣሙን ታጋሾች
መሆንን እሻለው ዛሬ እጀምራለሁ
በጌታዬ ተስፋ ሁሉን እችላለው ።


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
ዓረብ ሃገራት የሚኖሩ እህቶቻችን በተለያየ ግዜ ጥንካሪያቸውንና በፅኑ መለወጣቸው የሚያሳዩ የተለያየ ጥያቄዎችን ይጠይቃሉ ። ጥያቄዎቻቸው አስተማሩኝ ።

ዓረብ ሃገር ያሉ እህቶቻችንን አሏህ ይጠብቅልን ፣ ፅናቱንም ይስጣቸው !!