💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
‏         ከልብ የሆነ ምክር ለሙስሊሟ እህቴ


ጥቡቅነቷ አስደንቆት ጠጋ ብሎ ለትዳር እንደሚፈልጋት ነገራት እሷም በእርሱ ላይ ጥሩ እምነት አደረባትበፅሁፍም በድምፅም ከእርሱ ጋር የመነጋገርም የመግባበትም በር ከፈተችለት

☑️የሀራም ግንኙነቱም ጊዜው ረዘም ፦

የጥቡቅነቷም ቁንጅናና ውበትም ቀማት ወሰደባት

ከዚያም ከጊዜ ወደጊዜ ሲቆይም አይንሽ ላፈር ብሎ ተዋት  💧

“እባክሽ እህቴ አሁንም ንቂ“‼


https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
‏         ከልብ የሆነ ምክር ለሙስሊሟ እህቴ ጥቡቅነቷ አስደንቆት ጠጋ ብሎ ለትዳር እንደሚፈልጋት ነገራት እሷም በእርሱ ላይ ጥሩ እምነት አደረባትበፅሁፍም በድምፅም ከእርሱ ጋር የመነጋገርም የመግባበትም በር ከፈተችለት ☑️የሀራም ግንኙነቱም ጊዜው ረዘም ፦ የጥቡቅነቷም ቁንጅናና ውበትም ቀማት ወሰደባት ከዚያም ከጊዜ ወደጊዜ ሲቆይም አይንሽ ላፈር ብሎ ተዋት  💧 “እባክሽ እህቴ አሁንም ንቂ“‼…
እኔም እልሻለሁ ዉዷዬ ወላሒ ወንዶችን እራቂ!

ትክክለኛ ከመጣ ቶሎ ወደ ሀላል ግቢ!

አለዛ ዛሬ፣ ነገ ፣ ከነገ ወዳ ፣ ከ2ወር ፣ከ3ወር ፣ከዛ፣ ወከዛ..... ቀን እየቆጠረ የሚያወራሺ ወንድ ተጠንቀቂ!! ተጠንቀቂ!! ኢማንሺ ሀያዕሽ ሊሰርቅሺ ነዉና። ሀላል ፈላጊ ቀን አይቆጥርም ቶሎ በአስቸኳይ ወደ ሀላል የሚጓዝ። ግን ግዜ ማሳለፊያ መደበሪያ የሚፈልግ ሰዉ ቀን መቁጠር ነዉ ስራዉ። እራቂ ! ሺሺ! አምልጭ! ብየሻለሁ ኋላ ለዳማ ምንም ጥቅም የለዉ።

➲ታሞ ከመሟቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‏أيها المؤمنون والمؤمنات استجيبوا لنداء ربكم وأمر مولاكم تقدّست أسماؤه:
🌴إِنَّ الله وملائكته يُصَلُّونَ على النَّبِيِّ يَاأَيُّهَا الذين آمَنُوا صَلُّوا عليه وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا🌴
‏اللهم صلِّ وسلّم على نبيك وحبيبك أبد الدهر.

‏⁧ #ليلة_الجمعة⁩
‏⁧ #يوم_الجمعة⁩



https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቁርአን ትልቅ ስጦታና እርጋታ ነው

የልባችን ብርሃን የመንገዳችን መሪ ነው።

‌📚 በቁርኣን አስታውስ ‌ فَذَكِّرْ بِالْقُرْآنِ ‌📚

https://t.me/https_Asselefya1
سورة الكهف
محمد صالح أبوزيد
🎙•القارئ•الشيخ محمد صالح أبوزيد

↪️ማራኪ የሱረቱል ከህፍ ቂርአት

👉ቁርአንን በኢህላስና በማስተንተን በትኩረት ማዳመጥ ትልቅ ምንዳ የሚያስገኝ ኢባዳ ነው!

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
ኹጥባ_መዉሊድ የተደነገገ ነዉን?
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ

هل "المولد" مشروع في الشرع؟
ለመሆኑ መዉሊድ በሸሪዓ የተደነገገ ነዉን?

🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ

📅يوم الجمعة من شهر صفر/27/ 1444

🎙 أبو ريس محمد بن إمام آل إمام
      ↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6406
https://t.me/https_Asselefya1
➲እውነተኛ ጓደኛ የሚታወቀው መቼ ነው??
ኢብኑ ሒባን እንዲህ አሉ፦


➧እውነተኛ ጓደኛ የሚታወቀው የጭንቅ ጊዜ ነው። የምቾት ጊዜማ ሁሉም ሰው ጓደኛህ ይሆናል!መጥፎ ጓደኛ ማለት የጭንቅ ጊዜ ከጓደኛው ጎን ያልሆነ ነው።

📚ምንጭ፦ረውደቱል ዑቀልእ{221}

https://t.me/https_Asselefya1
☑️ብዙ እህቶች (አላህ ሂዳያ ይስጣቸውና!) ጥፍራቸውን ያስረዝማሉ ቀለም ይቀባሉ፣ የተወሰኑ ወንዶችም ያስረዝማሉ፣ ሸሪዓዊ ብይኑ ምን ይሆን…?

☑️ታላቁ ዓሊም ኢማሙል አልባኒይ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል:–


«ይህ ጥፍርን መቀለም ሙስሊም ሴቶች ተከትለውት የሚተገብሩት ቆሻሻ የሆነ ልምድ የተወሰደው ከአውሮፓ ጠማማዎች ነው፣ እንዲሁም ማስረዘሙን፣ ከፊል ወጣት ወንዶችም ይፈፅሙታል። ይህ የተገበረው ሰው ላይ የአላህን እርግማን የሚያስይዝ የሆነውን ተፈጥሮን መለወጥ ያለበት የሆነ ተግባር ነው፣ የተከለከሉ በሆኑ ተግባሮች ከሀዲዎችን መከተል እርግማን እንዳለበት በበርካታ ሀዲሶች መጥቷል። ከነዚያም ነቢዩ ‘ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም’ እንዲ ማለታቸው ነው:– “በከሃዲዎች የተመሳሰለ ሰው እሱ ከነሱ ነው”
ይህ ተግባር በድጋሚም ተፈጥሮን የሚቃረን ነው


فِطْرَتَ اللَّهِ الَّتِي فَطَرَ النَّاسَ عَلَيْهَا ۚ لَا تَبْدِيلَ لِخَلْقِ اللَّهِ ۚ

“የአላህን ፍጥረት ያችን አላህ ሰዎችን በእርስዋ ላይ የፈጠረባትን (ሃይማኖት ያዟት)፡፡ የአላህን ፍጥረት መለወጥ የለም፡፡” አር–ሩም 30


☑️የአላህ መልእከተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰልም) እንዲህ ብለዋል:– “ተፈጥሮ አምስት ናቸው:– ግርዛት፣ የብልት አካባቢ ፀጉርን ማስወገድ፣ ቀድሞ ቀመስን ማሳጠር፣ ጥፍርን መቁረጥ፣ የብብትን ፀጉር መንጨት።” ናቸው። ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል

☑️አነስ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ ብሏል:– “የአላህ መልእክተኛ ﷺ የብልት አካባቢ ፀጉርን በማስወገድ፣ ቀድሞ ቀመስን በማሳጠር፣ ጥፍርን በመቁረጥ፣ የብብትን ፀጉር በመንጨት፣ ከ40 ለሊት በላይ እንዳይቆይ የጊዜ ገደብን አድርገውልናል።” ሙስሊም ዘግበውታል » [ምንጭ:– ኣዳቡ ዘፋፍ 132/135]

➧በዚህን ጊዜ የብዙ ሙስሊም ሴቶች ተግባር እጅግ በጣም አሳዛኝ ነው አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ይስጠን!!

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ውዷ  ኒቃቢስቷ እህቴ ፦

አላህን ፈርተሽ ወንድሞችሽ እንዳይፈተኑብሽ
ውበትሽም ለባልሽ ብቻ
ይሆን ዘንድ ተሸፋፈንሽ
በዚህም ምክንያት ውበትሽና ክብርሽ ላቀ ።


https://t.me/https_Asselefya1