💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
✍ሰላት ዘይሰግድ ንሓዳር ተሓቲቲኪ መርሓባ ኣይትበልዮ!!

                        -ምኽንያቱ

《 ንኣላህ ዘይተኣመነ ንፍጡር ኣይእመንን》

https://t.me/abuUseyminTigrgna
በመስኮት ማውራቱን ሃራሙን ትታችሁ
በሱናው መሰረት ኑሩ ተጣምራችሁ
!!
መሀደረ ሰናይ ትዳር ካማራችሁ
በሃላል ተጋቡ ይደምቃል ጎጇችሁ!!



© ላጤዎች ተብላችሁል!!ሰላም እደሩ እ!?

https://t.me/https_Asselefya1
✍ወሎ ገራገሩ !!

➧እውነት ለመናገር ከሄድኩባቸው ሀገሮች እንደ ወሎ ደስ ያለኝ ሀገር የለም ። የመሬት አቀማመጡ ብዙው ተራራማ የሆነ ያየኋቸው ከተማዎች እንኳ በተራራ የተከበቡ ናቸው!!

➧በሰንሰላታማ ተራራዎች ተገርሜ በዘወርዋራ መንገዱ እንደተገረምኩ ነው ከዛ የወጣሁት
!!

➧ሰውም የፍቅር ሰው ነው ሓቂቃ ሰውን ሲወድ ይለያል በጣም ያስደስታል ወላሂ ያሳለፍኳቸው ውስን ቀናቶች መቼም የማይረሱ ናቸው!!

➧የወሎ ህዝብ እንግዳ ተቀባይ ነው ሲባል ስስማ ነበር ለብዙ አመታት በግልፅም አይቻለሁ በጣም ያስደስታል
!!

➧እናም ወሎዎች አላህ ይጠብቃችሁ አቦ ሓቂቃ ፍቅራችሁ ልዩ ነው የሱና ወንድሞችንም ደሴ ዙሪያ ያሉትን ትንሾችን አግኝቼ ነበር ወንድም ወዳድነታቸው ይማርካል ሓቂቃ አላህ ይጠብቃችሁ ።

https://t.me/abuUseyminabdurehman
قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
✍ወሎ ገራገሩ !! ➧እውነት ለመናገር ከሄድኩባቸው ሀገሮች እንደ ወሎ ደስ ያለኝ ሀገር የለም ። የመሬት አቀማመጡ ብዙው ተራራማ የሆነ ያየኋቸው ከተማዎች እንኳ በተራራ የተከበቡ ናቸው!! ➧በሰንሰላታማ ተራራዎች ተገርሜ በዘወርዋራ መንገዱ እንደተገረምኩ ነው ከዛ የወጣሁት !! ➧ሰውም የፍቅር ሰው ነው ሓቂቃ ሰውን ሲወድ ይለያል በጣም ያስደስታል ወላሂ ያሳለፍኳቸው ውስን ቀናቶች መቼም የማይረሱ ናቸው!!…
📝ውዷ እህቴ ሕይወትሽን የተከፈተ መጽሐፍ አታድርጊው ምክንያቱም ማንበብ በማይችሉ ሰዎች እንዳይበተን...

🖊H bint baba
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلّونَ عَلَى النَّبِيِّ يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا صَلّوا عَلَيهِ وَسَلِّموا تَسليمًا﴾

•القارئ #فارس_عباد

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
▪سورة_الكهف

🎙القارئ፡ الشيخ الدكتور خالد الغامدي



https://t.me/https_Asselefya1
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ይህ በፎቶ ላይ የምትመለከቱት ሰው አቶ ደሊል ኑሬ ይባላል የትውልድ ቦታው በስልጤ ዞን አልቾ ወረዳ ልዩ ስሙ አብጀት በሚባል መንደር ተወልዶ ያደገ ሲሆን በደቡብ ምራብ ክልል በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ ላይ ኑሮ መስርቶ በመኖር ላይ ሳለ ባጋጠመው የጤና እክል አዲስ አበባ ሂዶ ወንድሞቹ ሳምንት ሲያሳክሙት ከቆየ ቡሀላ ታህሳስ 14(4)2012 ጁምአ ለቅዳሜ ለሊት ወንድሞቹ በተኙበት ወቶ የደረሰበት አልታወቀም የሶስት ሴት እና የሁለት ወንድ ልጆች አባት ሲሆን እድሜው55 አስከ 58 ባለው ይሆናል ስለዚህ ለአላህ ብላቹህ አንድታፋልጉን ስንል እንማፀናለን

ጠያቂ ባለቤቱ እና ልጆቹ እንዲሁም ቤተሰቦቹ
ስልክ 0923344558
0918948600
✍️የዕለቱ መልእክት!!

➧ኒቃብ አለባበስሽ የሰዎችን ትኩረት የሚስብ ከሆነ የተሟላ ኒቃብ እንዳለበሽ እወቂ!


➧ኒቃብ አላህን የምትገዢበት ሒጃብሽ እንጂ ትኩረት ለመሳብ የምታደርጊው የፋሽን ስታይሊሽ ልብስ አይደለም!

https://t.me/https_Asselefya1
↘️የዕለቱ ምርጥ መልዕክት ለእህቶች↘️

➘እየውልሽ آختاه!
ትዳር በአበባ የተነጠፈ አይደለም !!

➧ብዙ እህቶች
ባል ማግባት ጀነት መግባት ይመስላቸዋል መሰለኝ ትንሽ እንቅፋት ስታጋጥማቸው ዘለው ለመውጣትን ይመርጣሉ!!

➧ትዳርኮ ጌም አይደለም ዘለሽ ገብተሽ ዘለሽ ምቶጪበት የትዳር ህይወት በአበባ የተነጠፈ አይደለም ስልሽ ደስታ የለም ማለቴ አይደለም ይሰመርበት!

➧ትዳር ደስ የሚል ሂይወት ነው
ትዳሩ ሚመራው በኪታብ በሱና እስከሆነ ድረስ ደፍሬ የዚች ምድር ጀነት የትዳር ህይወት ነው ማለት እችላለሁ!!


➧እናም እህቶቼ!
ብልህና ጠንካራ ሁኑ ካገባቹ አንድ አንድ ነገር ሲገጥማቹ ዘሎ መውጣት ሳይሆን ችግሩን ለመፍታት ጥረት አድርጉ!!


https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
💎ነፍሲ ወ ኢኽቲ💎

እርዚቅሽ በአሏህ እጅ ነው‼️
ስለዚህ ሪዚቅሽን ፍለጋ ባልሆነ መንገድ አትሂጂ ወይ እሾህ ይወጋሻል ወይ የሚያሰምጥ
የማያሰምጥ መሳይ አሮንቃ ውስጥ ትገቢያለሽና ተጠንቀቂ! ከአሏህ ዘንድና እርሱ በሚወደው መንገድ ፈልጊው ሪዝቅሽ ራሱ ፈልጎሽ ይመጣል!!

https://t.me/https_Asselefya1