💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➧ቦታ ስትሰጠዉ ቦታ ለሚሰጥህ ሰዉ እንጂ መጨነቅ መጠበብ ቦታ ስትሰጠዉ ለማይሰጥህማ አራግፉ መጣል ነዉ መደሀኒቱ!

➧ምን አልባች ያ የሰጠሀዉ ቦታ ሲያጣዉ
ምን ያክል ለሱ የነበረህ ቦታ ሊረዳ ይችላል!!


✍️ቢንት አራጋዉ
➡️መዝጊያው የረዘመ ሁሉም በር
መከፈቱ አይቀርም አንድ ቀን

በሚያምር ሰብር....ኢንሻ አሏህ
➨ያغالٓـيــة/ውዷ ሆይ

➪መራቆት የባህላችንም የሃይማኖታችንም የሰብአዊነታችንም መገለጫ አይደለም።
➪ውዷ እህቴ አንቺኮ ኢስላም ከማንም ከምንም በላይ ያከበረሽ ➲👑ንግስት ነሽ!
➪በመራቆት ክብርሽን አታርክሺ!
➪ሂጃብ/ኒቃብ
ላንቺም ለወንድምሽም መጠበቂያ ነውና አጥብቀሽ ያዢ !

https://t.me/https_Asselefya1
አላህን ትውደድ አትውደድ ማወቅ ከፈለግክ ለቁርአን ያለህን ውዴታ ተመልከት ፡ ቁርአንን ከወደድክ አላህን ትወዳለህ።

✍️ኢብኑ መስዑድ
مَتن أُصول الثلاثة ۳
Abu Useymin
ተከታታይ የኪታብ ደርስ
 âž–âž–âž–âž–âž–âž–âž–

📚ኪታብ ኡሱሉ ሰላሳ

➧ክፍል 
❸

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1

@abuUseyminabdurehman
ኹጥባ የመጠቁ ስነምግባሮች
abu reyyis mohamed ibnu imama
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ

الأخلاق العالية
የመጠቁ ስነምግባሮች

🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ

📅محرم/21/ 1444

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6250
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6250
رَبَّنَا اغْفِرْ لِي وَلِوَالِدَيَّ وَلِلْمُؤْمِنِينَ يَوْمَ يَقُومُ الْحِسَاب

«ጌታችን ሆይ! ለእኔም ለወላጆቼም ለምእመናንም ሁሉ ምርመራ በሚደረግበት ቀን ማር፡፡»


Surah Ibrahim [14 ፤41]


https://t.me/https_Asselefya1
‏"الَلهُم أظّلَناَ تَحتْ ظِل عَرّشكْ يَوم لا ظِلْ إلا ظِلّكْ."
✍️እምነት

አንተ (የትዳር) አጋርህን ከመጠረጠር ታቀብ ምክንያቱም ጥርጣሬ የሸይጧን ነውና።


አንተ እምነትህን ለግሳት ያንን እምነት የማስጠበቅና የማስከበር ሃላፊነት የሷ ድርሻ ነዉ!!
     
قَالَ إِنَّمَا أَشْكُو بَثِّي وَحُزْنِي إِلَى اللَّهِ وَأَعْلَمُ مِنَ اللَّهِ مَا لَا تَعْلَمُونَ

(ሱረቱ ዩሱፍ - 86)
«ጭንቀቴንና ሐዘኔንና የማሰማው ወደ አላህ ብቻ ነው፡
፡ ከአላህም በኩል የማታውቁትን ነገር ዐውቃለሁ» አላቸው፡፡

https://t.me/https_Asselefya1
▪️‏قال ابن عثيمين :

ينبغي للإنسان أن يصبر على الأذى، لا سيما إذا أوذي في الله، فإنه يصبر ويحتسب وينتظر الفرج،

🔹 وقد قال النبي ﷺ :
واعلم أن النصر مع الصبر، وأن الفرج مع الكرب،وأن مع العسر يسرا.

[شرح رياض الصالحين 605/3]
Audio
➧ዱንያ____!!

➭የሚገርም_አይደለም__!!

🎙በኑረድን አል አረቢ

t.me/nuredinal_arebi/12069
t.me/nuredinal_arebi/12069