💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
🔊 አድስ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖

▪️ክፍል (➁)

➧ማህበረሰብን በማስተካከልና በማነፅ ላይ የሴቶች የጎላ ሚና በተመለከተ የሚዳስስ!!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1

➲የኪታቡን pdf ለማግኘት
➧https://t.me/https_Asselefya1/6385
` ⛔الاختلاط بين الرجال والنساء⛔

➣የወንዶችና ሴቶች ቅልቅሎሽ
" ልዩ መልዕክት "
⇘ኡኽቲ... ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላህ ያናግሩሻል፤


⇘ከታላቁ ሊቅ ሸይኽ ዐብዱል አዚዝ ቢን ባዝ ድንቅ ምክርን ያዘለ ፈትዋ የተቀነጨቡ ጭብጦች [አላህ ይዘንላቸው]

⇘ሒጃብ ምንድነው መረጃውና አስፈላጊነቱን ሁሉ ዳስሰው ተከታዮቹን ቁምነገሮች አስተላልፈዋል፤

☞ ሒጃብሽ አስፈላጊና ግዴታሽ ነው!

⇘ከቅርብ ቤተሰቦችሽና አማቾችሽ [ከአጎትና ከአክስት ልጅ፣ ከባል ወንድም… ] ጭምር ተሸፋፈኚ።
በቀላሉ ስሚያገኙሽ ይበልጥ አስጊው የነሱ መንገድ መሆኑንም ልብ በይ።

⇄ ' ልቡ ንፁህ ነው እንዲህ ያለ ነገር አያስብም ' የሚል ቀጭን ምክንያት ከፊትና አንፃር ቦታ የለውም ።
⇘ባህልና ተለምዶም ከሸሪዓ በላይ ሊሆን አይገባም።

⇘ከወንዶች ጋር ያለ በቂ ሒጃብ ከመቀላቀል ተቆጠቢ።

⇘ተሸፋፍነሽም ቢሆን መህረምሽ (አባትሽ፣ አጎትሽ፣ ወንድምሽን የመሳሰሉ የቅርብ ቤተሰብሽ) በሌለበት ከባዕድ ወንድ ጋር በገለልተኛ ቦታ እንዳትገኚ።


⇘ከወንዶች ጋር ከሚያጋፋሽና ከሚያነካካሽ ቦታዎች ያቅምሽን ያህል ራቅ በይ።

⇘ሸይጣን ባገኘው ቀዳዳ ሊያጠቃሽ አሰፍስፏልና መንገዶቹን አትቅረቢ።

⇘ላሳለፍሽው ህይወትሽ ተውበት አድርገሽ ጌታሽን ምህረቱን ጠይቂው።

⇘የማንንም ትችት፣ ወቀሳና ውዥንብርም አትፍሪ። እንዳሻው ሊዘልብሽ እንጂ አዝኖልሽ አይደለምና።

↳ ለሁሉም ቁርኣናዊና ሀዲሳዊ ግልፅ መረጃዎችን ከነማብራርያው ገልፀውልሻል☞

⇘የክብርሽ በር ክፍት ሆኖ እንዲቀር የሚሟገቱሽ ሰዎች ምን ይሆን ፍላጎታቸው❗


➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
አስደሳች ዜና !
------------------

ተቋርጠው የነበረው የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ዱሩሶች በሙሉ በአሏህ ፍቃድ ከፊታችን ቅዳሜ (08-01-1444ሂ / 30-11-2014E.C) ጀምሯ የሚቀጥሉ ይሆናል። አልሐምዱሊሏህ!


መረጃው ላልደረሳቸው ወንድሞችና እህቶች በምትችሉት መጠን (ለምታውቁት በስልክ፣ በቴክስት ሜሴጅ፣ ለማታውቁት ይህንን መልእክት ሼር በማድረግ) አሰራጩልን። ባረከላ፞ሁ ፊኩም።

https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
معنى كلمة التوحيد وشروطها
الشيخ ابن عثيمين
▪️معنى كلمة التوحيد وشروطها

🎙الشيح صالح ابن عثيمين رحمه الله


https://t.me/https_Asselefya1
ما الفرق بين - توحيد الألوهية وتوحيد الربوبية وأيهما أقر به الكفار؟
العلّامة صالح بن فوزان الفوزان
 â–Şď¸Ů…ا الفرق بين توحيد الألوهية وتوحيد الربوبية وأيهما أقر به الكفار؟ 

🎙الشيخ صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله


https://t.me/https_Asselefya1
﴿وَلَا تَتَّخِذُوٓا۟ ءَايَٰتِ ٱللَّهِ هُزُوًا﴾

الاستهزاء بدين الله من الكبائر ،، والاستهزاء هو السخرية ،، وهو حمل الأقوال والأفعال على الهزل واللعب.

📓#ابن_تيمية رحمه الله ١/٥٤٣

https://t.me/https_Asselefya1
ቅድሚያ ንተውሂድ !!!!
Abu Useymin
🔊ቅድሚያ ለተዉሒድ በትግርኛ ቋንቋ

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/abuUseyminTigrgna
➲አንዳንዱ ስኬትን አንዳንዱ ውድቀትን ይመኛሉ ቢሆንም ሁል ጊዜም ጥንካሬን እጂ ውድቅትን አናሳያቸውም ኢንሻአላህ!

➧አል ኢህሳን መድረሳ መቸም ቢሆን ካሁን በኃላ ወደ ፊት እንጂ ወደ ኃላ አትሄድም ማንም አይኑ ቢቀላ የራስ ምታትም ቢሆንበት! ኡስታዞቻችን አላህ ከክፉ ይጠብቃቸውና በሰላም መተውልናል አልሃምዱሊላህ።

አል ኢህሳን መድረሳችን የተውሂድን ባድራ ታውለበልባለች አድጋም ትልቅ መድረሳ ሆና እናያታለን በኢዝኒላህ የእኛ መመኪያቸን የአርሹ ጌታ ነው ማንም ሴራ ቢጠነስስ ምንም አይመስለንም!

✍የአል ኢህሳን ተማሪ
➲ በዚህ ዘመን ፈች ለምን በዛ?
መልሱን ከሸይኽ ሱለይማን ሩሃይሊ ሀፊዘሁሏህ እንስማ፦

➲ ምክንያቱ ሰለፎች ከመናገራቸው በፊት ያስባሉ፣ በዚህ ዘመን ግን ከተናገሩ በኋላ ያስባሉ። በግርድፉ ሲተረጎም።

https://t.me/https_Asselefya1
🔊ወዳጄ!

☞ ጋብቻ አዎ ሱና ነው ሱናው ግን ያማረ ሱና እንዲሆንልህ ማንን እንደምትጣመር ጠንቅቀህ እወቅ ጋብቻ ዘለህ የምትገባበት የመዋኛ ገንዳ አደለም! የቃላት ድርደራ ሸንግሎህ ሰምጠህ እንዳትቀር ወዳጄ! ሰምጠው በጠፉ ሰዎች ተገሰፅ! ጋብቻን በጣምም አቅለህ አትየው አክብደህም አትየው በቃ አገባብህን አሳምር!

➲ ጋብቻ ላይ ያለ እርጋታ ዘሎ የሚገባ ምሳሌው ትልቅ ባህር ላይ ያለ እውቀቱ እንደሚዘፈቅ ነው ወይ ተምቦጫርቆ ተምቦጫርቆ ይወጣል ወይ ሰምጦ ይቀራል! እርጋታ ያለው እውቀቱ ያለው ግን አገባቡን አሳምሮ ባማረ አወጣጥ ሀጃውን ጨርሶ ይወጣል!

"በግልባጭ ሴቲቷም እንደዛው"

➧ አላህ ሆይ ወጣት ሆኖ ስለጋብቻ የማያስብ ወንድም ሴትም የለምና ነገሩን ሁሉ አግርተህላቸው ያማረ ትዳርን ካማረ ጥምርት ጋ ወፍቃቸው!

አሚን………

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
በማይሞተው አሏህ ላይ ተመካ ..
ልብ የሚሰብር ቂርኣት

መልካም ቀን

https://t.me/https_Asselefya1
➲አስተማሪ ለተማሪዉ ጥሩ ፀባይ ማሳየት
ለተማሪዉ ሞራል ነዉ። እናማ ጀማሪ ለሆኑ ተማሪዎች በተለይ የምታቀሩ ኡስታዞች ትዕግስት ሊኖራችሁ ይገባል ጀማሪ እደመሆናቸዉ መጠን ብዙ ሊያበላሹ ይችላሉ ነገር ግን የነሱ ሞራል በመጠበቅ ለማስተካከል ጣሩ። ግን ማመናጨቅ መቆጣት መናደድ ሃቂቃ ይሄ ጭራሺ ከቂርአት እድርቅ ያደርገዋልጂ አስተካክሎ አይቀራም።


➲እናም በተለይ on line የምታቀሩ ኡስታዞች አላህ ግዜችሁ በረካ ያርግላችሁና ቀስ እያላችሁ ለማስቀራት ለማስረዳት ጣሩ።

➲በፀባይ ቀስ ብለህ ያስረዳሀዉ ተማሪ አንድ ቀን አላህ አግረቶለት አስተካክሎ መቅራት ሲችል እድሜ ልኩን ሲያመሰግንህ ስምህን ሲያነሳ ሁለየ ዱዓ ሲያደርግልህ ይኖራል።

➲ግን በማመናጨቅ በመቆጣት ያስረዳሀዉ ገና ስምህ ሲጠራ ደሞ እሱ እያለ ሲጠላህ ይኖራል።

➲ስለዚህ ሚዛናዊ ሁነህ አስተምር አንተም እንደዚሁ ነበርክ አላህ አግርቶልህ የማቅራት ደረጃ ደረስክጂ ስለዚህ ያለፍከዉን አትርሳ ያሰብክበት ስትደርስ መለስ እያልክ የራስህ እያስታወስክ ልክ እደራስህ አድርገህ አቅራ!!!


https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1