💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
✅ አዲስ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖

📚አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ


【ክፍል፦ ⓵➈】

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
አላህ ሆይ !መፅሐፋችንን በቀኝ ከሚቀበሉት አድርገን ያረብ!

አላህ ሆይ! ከእድለኞች አድርገን
ያን ቀን ዋ!ነፍሴ ከማለት ጠብቀን

ጌታዬ ሆይ! እዘንልን

ነፍሳችንን በድለናል አንተ ካልመርከን ካለዘንክልን ከካሳሪዎች እንሆናለን
🛍ለኢብኑ ተይሚያ ጀግኖች🛍
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
በዬ ልጥራቺሁ የኢብኑ ተይሚያ ተማሪ
ነበረው ጀግና ኢማም የተላቁ መሪ
እናም የሱ ልጆች ጀግና ናችሁ ለኔ
ናቺሁ ጠንካራ ሥላቺሁ ማስመል ለምኔ
ልናገር እንጂ የለውን እውነታ የማየውን በአይኔ
አየሁም ጠየኩም እኔስ ዟዙሬ አላሁ
እንደናንተ እንቁወች ፈልጌ አጥቻለሁ
በሌላ መድረሳ ብዙ ተሯሯጥኩኝ
የናንተ አይነት ጀግና በየት አገኘሁኝ

➲ስተከባበሩ ስትዋደዱ በሩቅ ላያቸሁ
ስታስቀኑ ገና ላልገባ ከመድረሳቺሁ
ከውስጥ ያለማ ይቀርብለታል የእውቀት ማዕድ
በማስረጃ ነው የሚያስተምሩት በማለማመድ
የማይጠገብ ሸርህ ማብራሪያው
ተጅዊዱ በዚህ ኪታቡም በዚያው
ሌላው ትርጉሙ ያውም ቃል በቃል
ታዲያ ከዚች ውብ መንደር ቀርቶ አለመማር ሲያልፍም ይቆጫል !
ከአቂዳ አንስቶ እስከ ነህው ኪታም የኖረናል
ተጅዊዱ ሶርፉ ሁሉም ይቀርብልናል



➲ አንዷ ቁራዓን ከፊሏ ተጅዊድ
ሌላዋም ቃኢዳ ኪታቡ አተውሂድ
እያስቀራቺኝ ነህው ተምቢሀት
የሆነች እንቁ የምትመግበኝ ለዩ ትምህርት
በፈረቃ ሳይሰላቹ የብዙ ቺግር ደፍነው ቀዳዳ
ቀጥ ያሉ በመንሀጅ የሚሰጡ ቅድሚያ ለአቂዳ
ሂጃብ ኒቃባቸው አትብቀው ለብሰው ሊያሳዩን
ሲያንፀባርቁ የእናቶቻቸውን ሱና የእነ አዕሸትን
ፃባያቸው ማር አንደበተ እርቱ
የሆኑ ቅመም ላሞካሽ ብለም የለኝ ቃላቱ


➲እንዲህ ነው ጀግና የጀግኖቹ ልጅ
የእነ ኢብን ተይሚያ የ አቡል አባስ ልጅ
የጀግናው ሙሀዲስ ኢብን አብዱል ወሀብ
የላጋሱ ባረያ ብዙ ቀርተናል የልጁን ኪታብ
የሚሰሩበት ያድሮገን እንጂ ፈፁም ጀሊሉ
በዙ እውቅት ቀስመናል ከታላለቆቹ እንደሱካሉ
እነ አቡል አባስ የፃፉትን በስርቤት ሳሉ
ሙሉ ሂወታቸውን ለኢስላም የሰው
ሚስት ልጅ ሳይሉ ሳይቀምሱት ትዳርን ገብተው
ሁሌም በስርቤት የነበረው ከንዱ አስወጥተው

➲ሌላ እስርቤት ሲቀያይሯቸው ሊቀጧቸው
ለነሱ ግን አጋጣሚ ነብር ኪታብ ሲፅፉ የሚመቻቸው
ተሠረ ብሎ ጠላት ሢደሰት መስሏቸው የሚበረከክ
እሱ ግን በስርቤት ሆኖ ተውሂዱን ሲሰብክ
ተቆጥረው የማያልቁ ኪታቦችን ትቶልን ሂዷል
ታዲያ እኛ እድለኞችን ብንል ጉራ ይሆናል?
አረ!ፈፅሞ አይሆንም ይህ ፀጋ ነው ከጀሊሉ የተቸረ
ለባሮቹ የማይሰስት የጠየቁትን በመስጠት የዘወ
ከቶ ኪታቡን ማንቡ መማሩ ይቅርና
ይበቃ የለም የነሱን ተሪክ ማንበብ መፃፍ ይህ ለኛ


➲ታሪክ የማይረሳው የዛን ብሩህ ጀግና
ስሟን ያደረገች በኢስላሙ ሊቃውንት የኖረ በሱና
ኢብኑ ተይሚያ የጀግና አሊም ለዲኑ ታጋይ
የኖረ በስቃይ ደስታው የነበረች ከልቡ ላይ
ከላይማ ሰው ለሚያየው
ፈፅሞ አይጠረጥር ደስታ እንዳለው
ከግፉ ብዛት አንፅር ከነበሩበት
የተይማያ ልጅ ከባድ ፈተና ነው ያሳለፉት
ተላላቅ አሊሞች ፈተና ሲበዛበቸው
ይታገሱ ነበር በ አቋማቸው ፀንተው!
መንሀጁ ሰለፍን ነብያችን ያለፉበትን
ቀጥሎም ሱሀቦች ደማቸው እንደውሀ የፈሰሰለትንን
አለፍ ስንል እነ ኢማሙ አህመድ የተደበደቡለትን
እንደትስ ይረሳል የኢብኑ ተይሚያ የአቡል አባስን
ከጭቆናው ብዛት ኑ ሯቸወን በስር ቤት ያደረጉትን

➲ከታሪክ መንደር ይችን ቀንጪቤ አርግቼ
ለእንቁ እህቶቼ በይበቃኝም በአጭሩ ቋጭቼ
እንደምወዳቺሁ በዚሁ ለንገራችሁ
በምንም በማን የማልተካቺሁ
ከእናቴ ልጅ አብልጨ የምወዳችሁ
አቂዳ መንሀጅ ያሥተሳሰራቺሁ
የእናንተ ፍቅር ሁሌም ይኖራል
ኢብኑ ተይሚያ መድረሳ ለዘላለም ይዘልቃል
በመንሀጁ ሰለፍ በሰለፎች አረዳድ
አለ የሚያስተምረን በሱና በተውሂድ
አልሃምዱሊላሂ ይመሥገን ጌታዬ
እሱ ነው የሰጠኝ እወቂ ኡህታዬ
እንዳንቺ አይነት እንቁ ማመስገኛዬ
ብልም ያንስበሻል ዝም ብዬ ላመስግነው እንጂ ቸሩን ፈጣሪዬ

✍️እህታችን ኡሙ አብዱረህማን

©በኢብኑ ተይሚያ ሴቶች ለሴቶች
ሙሐደራ ላይ የቀረበች!!

¶የኢብኑ ተይሚያ ኪታብ የሚቀሩ ደርሶች ያለቁና በጂምር ላይ ያሉ ኦዶዎች በሙሉ የሚገኝበት ቻናል ይቀላቀሉ¶

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Ibnuheyru123
https://t.me/Ibnuheyru123
🌹ኦን ላይን ያላችሁ የምንችላትን ያህል ለይልን እንስገድ ማስታወስ ለሙዕሚን ይጠቅማል!!
Audio
▪️تلاوة مؤثرة

🔊للشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله تعالى

https://t.me/https_Asselefya1
❞التوحيــد أصــل الإيمان وهــو الڪلام الـفارق بين أهل الجنـۃ وأهل النــار وهو ثمــن الجنـۃ ولا يصــح إســلام أحــد إلا بـہ ❛❛

▪️ابــن تیمیـۃ رحمـہ اللـہ
📓الــفتاوىـﮯ |235/24

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
↪️ አዲስ ሙሀደራ
➖➖➖➖➖➖

🌐«የአሹራ መለያዎችና የፃሙ ትሩፋቶች በተመለከተ የተዳሰሰበት።»

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
✅ ለኸይር ሰበብ እንሁን!!
📣📣📣📣📣📣📣📣

💎እንደሚታወቀው ከነገ ወዲያ የአሹራ ቀን ነው። ይህን ቀን መፃም የአንድ አመት ወንጀል ያስምራል። በተለይ ደግሞ የአላህ መልእክተኛ ቀጣይ አመት አላህ ካደረሰኝ ዘጠነኛውም እፃመዋለሁ ያሉትን የነገውን ዘጠነኛው ቀን ከተጨመረበት ምንዳው የተነባበረ ይሆናል።

✅ ነገር ግን የነዚህ ቀን ትልቅ ትሩፋት የማያውቁ፣ የተዘናጉና የረሱ ሰዎች ስለሚኖሩ እናት አባቶቻችን፣ ወንድም እህቶቻችን፣ ጓደኞቻችን፣ የቅርብ ዘመዶቻችንም ሆነ ማንኛውም ለምናውቀው ሙስሊም ሁሉ በማስታወስ የኸይር ሰበብ እንሁን።‼️

【አመላካች የሰሪውን አጅር ያገኛል】
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
Audio
♻️ልብ ይርገፈገፋል ይደነግጣል በደስታ ይሞላል በፀፀትም ይዋጣል
ነፍስም ትረካለች እራስዋን የበደለች
ትነቃለች ሱበሀነክ ቃሉ ስንሰማ ምን ይሰማናል እራሳችን እንየው ነው ድርቅ ብለናል አላህ ይጠብቀንና ከመድረቅ!!

እደሩ🛍

https://t.me/https_Asselefya1
♻️ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን -
አሏህ ይዘንላቸውና - እንዲህ ይላሉ ፦


➘ዒባዳን ከማብዛት ኢባዳን ማሳመር
(አሳምሮ መስራት) በጣም አሳሳቢ ነው።


(ቡሉጉል መራም ፥ 3/534 )

https://t.me/https_Asselefya1
✍ ውዷ እህታችን...
ተከታዩን ጥበባዊ ምሳሌ አስተዉዪ!


🍂 ዛፎች ቅጠላቸው ረግፎ ለሰዎች ተራቁተው ሲታዩ፤ እጣ ፈንታቸው ለዱንያዊው እሳት ማጋጋሚያ ማገዶ መሆኑ ግልፅ ግልፅ ነው!


🔥 ሴቶችም በባእዳን ፊት በይፋ ሲራቆቱ ጉዟቸው የጀሀነም ጉዞ ነው!!


አላህ ሁላችንንም ከጀሀነም እሳት ይጠብቀን!!
•┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈•

© ተንቢሀት

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Omar Nbrawi - wakhash|'at al-aswat
quran
▪️آيات من سورة الأنبياء

🔊القارئ : عمر النبراوي

👈أحيي قلبَكَ #بالقُرآن !!

https://t.me/https_Asselefya1