💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል 1⃣2⃣6⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
የሙሓመድ አወል መንዙማ ( 5 )
Abu Useymin
➡️ ተከታታይ ሙሐደራ
➛➛➛➛➛➛


የሙሐመድ አወል መንዙማ!!

የሽርክ ስንኞቹ ከራሱ ድምፅ ጋር!

➡️ ክፍል አምስት

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/abuUseyminabdurehman/7107

https://t.me/https_Asselefya1
ጥሩ ሚስት እረፍት ናት💎
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

♦️قال الشيخ مقبل بن هادي الوادعي رحمه الله:"أحسن ما يستريح به العبد في هذا الزمان بعد الإيمان بالله، طلب العلم: والزوجة الصالحة"

▪️ሸይኽ ሙቅቢል ((ረሂመሁላህ)) እንዲህ ይላሉ፦

በአሁን ጊዜ አንድን ሰው ከምንም በላይ ደስተኛ ሊያደርገው የሚችለው ነገር እውቀትን መማርና መልካም ሚስትን ማግባት ነው::

📚((الإمام الألمعي ~٢٥٣))
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌹ተጋበዙልኝ🌹

ቁረአንን ላስተነተነው ሰው የማይጠገብ የአላህ ፀጋ ልብን የሚያረጋጋ ሀሳብን የሚያስረሳ ያአላህ ... የአርሹ ጌታ ልባችንን በዚህ በማይጠገበው ቃሉ ያለምልምልን ይሙላልን ሀቂቃ ለአወቀው ሰው እኮ እንደ ቁረአን የደስታ ሰበብ የለምምምም!
ጠፊዋ ዱኒያ የማይጠገበውን የአላህ ፀጋ ጀነትን እንዳታሳጣን ጌታችንን እንለምነው ወደ ጌታችን እንመለስ!

ከቁረአን ጋር እንኑር!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
❀•°


﴿ رَبَّنا لا تُزِغ قُلوبَنا بَعدَ إِذ هَدَيتَنا وَهَب لَنا مِن لَدُنكَ رَحمَةً إِنَّكَ أَنتَ الوَهّابُ ﴾ - آل عمران

القارئ عبد العزيز العسيري....

#تلاوة

.
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል 1⃣2⃣7⃣


♦️የመጨረሻ ክፍል

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
«ሰለፎች (ቀደምት ደጋግ የአላህ ባሮች) ስህተታቸውን (ድክመታቸውን) የሚነግራቸውን ሰው ይወዱ ነበር» !

«በአሁኑ ዘመናችን ግን አብዛኛው እኛ ዘንድ የተጠላው ሰው ያ ! ስህተታችንን (ድክመታችንን) የሚነግረን ሰው ነው» !

📝ኢብኑ ቁዳመህ መንሐጁ አል-ቃሲዲን: 158
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧ምርጥ ባል ማለት ለሚስቱ እንደ ህፃን ልጁ የሚሳሳላት ላይ ታች ብሎ ፍላጎቷን የሚያሟላላት!

➧እንደ ታላቅ ወንድሙ የሚያማክራት አስተያየቱን የሚቀበላት!

➧እንደ አባቱ የሚናፍቃት የሚወዳት እንዴ ባለ ስልጣን የሚጠነቀቃት!

➧እንደ ነፍሱ የሚኮራባት የሚተማመንባት ነዉ።

➭ሴቶችዬ አላህ ይወፍቃችሁ!


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
022 ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
♦️አዲስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

▪️كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة

ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ

▪️ክፍል ሀያ ሁለት


♦️የኪታቧን PDF ለማገኘት
➴➴➘➘➷➷➴➴➘➘➷
https://t.me/https_Asselefya1/3725

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/https_Asselefya1
➲"ልብ የአይን ተከታይ ( ተጎታች) ነው ይባላል ፣ ያስለመደውን ይለምዳል ።
አይን መጥፎ ነገርን በለመደ ግዜ ቀልብም ይህንኑ መጥፎ የሚለምድና የሚመኝ ይሆናል ። መልካሙም ላይ እንዲሁ ነው ። እናም አይኖቻችንን ከሓራም እንጠብቅ ። መልካም ነገርን እናስለምዳቸው
"ያኦኽቲ ብልህ ሴት ማለት ነገ ለልጆቿ የምታወርሰዉን ሸሪዓዊ እዉቀት በመማር ላይ የበረታች ናት"። እናም ብልጥ ሁኚ!!
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
♦️ከተውሂድ አርማዎች ➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱ ➧ክፍል አስራ አምስት ➻➻➻➻➻➻➻➻➻ ➲አራተኛው፡- የመዞር ወይም የመተው ክህደት ለዚህ ማስረጃው የሚከተለው ቁርኣናዊ አንቀጽ ነው፦ ♦️ وَالَّذِينَ كَفَرُوا عَمَّا أُنذِرُوا مُعْرِضُونَ “እነዚያም የካዱትም ከተስፈራሩት ነገር (ትተው) ዟሪዎች ናቸው፡፡” አል አህቃፍ፡3 ➲አምስተኛው፡ የንፍቅና ክህደት ለዚህ…
♦️ከተውሂድ አርማዎች
➠➠➠➠➠➠➠➠➠

➧ክፍል አስራ ስድስት


የተውሂድ መሰረቱና ምንጩ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል

♦️وَلَقَدْ بَعَثْنَا فِي كُلِّ أُمَّةٍ رَّسُولًا أَنِ اعْبُدُوا اللَّهَ وَاجْتَنِبُوا الطَّاغُوتَ ۖ
በየሕዝቡም ሁሉ ውስጥ “አላህን ተገዙ ፤ ጣዖትንም ራቁ” በማለት መልክተኛን በእርግጥ ልከናል፡፡” አን ነሕል36

♦️أَتَىٰ أَمْرُ اللَّهِ فَلَا تَسْتَعْجِلُوهُ ۚ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَىٰ عَمَّا يُشْرِكُونَ ▪️يُنَزِّلُ الْمَلَائِكَةَ بِالرُّوحِ مِنْ أَمْرِهِ عَلَىٰ مَن يَشَاءُ مِنْ عِبَادِهِ أَنْ أَنذِرُوا أَنَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا أَنَا فَاتَّقُونِ

➲“የአላህ ትዕዛዝ መጣ ፤ ስለዚህ አታስቸኩሉት ፤ ከማይገባው ሁሉ ጠራ ከሚያጋሩትም ሁሉ ላቀ፤ ከባሮቹ በሚሻው ሰው ላይ መላእክትን ከራእይ ጋር በፈቃዱ ያወርዳል (ከሓዲዎችን በቅጣት) አስጠንቅቁ ፤ እነሆ ከኔ በቀር ሌላ አምላክ የለም ፤ ፍሩኝም ማለትን (አስታውቁ በማለት ያወርዳል) ፡፡” አን ነሕል፡1__2

ከተውሒድ ውጭ የሚገኙ እምነቶች ሁሉ ሰው ሰራሽ ፣ ሰዎች ያስገኙዋቸው ምድር በቀል እምነቶች ናቸው፡፡ በዚህ ምክንያት በሰዎች መካከል ያሉትን ሸርክ ፣ ክህደት ፣ኒፋቅ እና ሌላም የጥመት አይነቶችን ወህይ (ራዕይ) ያልወረደባቸውን እምነቶች ከንቱ ማድረግ ከነብያቶች መንገድና አላማ አንዱ ነው፡፡
▪️ዩሱፍ ለእስር ቤት ጓደኞቹ ምን እንደተናገረ አላህ እንደሚከተለው ገልጾልናል፡-

يَا صَاحِبَيِ السِّجْنِ أَأَرْبَابٌ مُّتَفَرِّقُونَ خَيْرٌ أَمِ اللَّهُ الْوَاحِدُ الْقَهَّارُ ▪️مَا تَعْبُدُونَ مِن دُونِهِ إِلَّا أَسْمَاءً سَمَّيْتُمُوهَا أَنتُمْ وَآبَاؤُكُم مَّا أَنزَلَ اللَّهُ بِهَا مِن سُلْطَانٍ ۚ إِنِ الْحُكْمُ إِلَّا لِلَّهِ ۚ أَمَرَ أَلَّا تَعْبُدُوا إِلَّا إِيَّاهُ ۚ ذَٰلِكَ الدِّينُ الْقَيِّمُ وَلَٰكِنَّ أَكْثَرَ النَّاسِ لَا يَعْلَمُونَ

የእስር ቤት ጓደኞቼ ሆይ!የተለያዩ አምላኮች ይሻላሉን? ወይስ አሸናፊው አንዱ አላህ “ከእርሱ ሌላ እናንተና አባቶቻችሁ (አማልክት ብላችሁ)
የጠራችኋቸውን ስሞች እንጅ አትገዙም፡፡ አላህ በእርሷ ምንም አስረጅ አላወረደም፡፡ ፍርዱ የአላህ እንጅ የሌላ አይደለም፡፡ እርሱን እንጅ ሌላን እንዳትገዙ አዟል፡፡ ይህ ትክክለኛው ሃይማኖት ነው፡፡ ግን አብዛኞቹ ሰዎች አያውቁም፡
፡” ዩሱፍ፡ 39__40

♦️أَفَرَأَيْتُمُ اللَّاتَ وَالْعُزَّىٰ▪️وَمَنَاةَ الثَّالِثَةَ الْأُخْرَىٰ▪️أَلَكُمُ الذَّكَرُ وَلَهُ الْأُنثَىٰ▪️تِلْكَ إِذًا قِسْمَةٌ ضِيزَىٰ▪️إِنْ هِيَ إِلَّا أَسْمَاءٌ سَمَّيْتُمُوهَا أَنتُمْ وَآبَاؤُكُم مَّا أَنزَلَ اللَّهُ بِهَا مِن سُلْطَانٍ ۚ إِن يَتَّبِعُونَ إِلَّا الظَّنَّ وَمَا تَهْوَى الْأَنفُسُ ۖ وَلَقَدْ جَاءَهُم مِّن رَّبِّهِمُ الْهُدَىٰ
አልላትንና አልዑዛን አያችሁን? ሶስተኛይቱንም አነስተኛዋን መናትን (አያችሁን? የምትገዟቸው ሃይል አላቸውን?) ለእናንተ ወንድ ለእርሱም ሴት (ልጅ) ይኖራልን? ይህቺ ያን ጊዜ አድሏዊ ክፍያ ናት፡፡ እነርሱ እናንተና አባቶቻችሁ (አማልክት ብላችሁ) የጠራችኋቸው ስሞች ብቻ እንጅ ምንም አይደሉም፡፡” አን ነጅም፡19____23

ሁድ ለህዝቦቹ የሚከተለውን ተናግሯል፡

♦️قَالَ قَدْ وَقَعَ عَلَيْكُم مِّن رَّبِّكُمْ رِجْسٌ وَغَضَبٌ ۖ أَتُجَادِلُونَنِي فِي أَسْمَاءٍ سَمَّيْتُمُوهَا أَنتُمْ وَآبَاؤُكُم مَّا نَزَّلَ اللَّهُ بِهَا مِن سُلْطَانٍ ۚ فَانتَظِرُوا إِنِّي مَعَكُم مِّنَ الْمُنتَظِرِينَ

እናንተና አባቶቻችሁም (አማልክት ብላችሁ) በጠራችኋቸው ስሞች አላህ በእርሷ ምንም ማስረጃ ያላወረደባት ስትሆን ትከራከሩኛላችሁን? ተጠባበቁም እኔ ከእናንተ ጋር ከተጠባባቂዎቹ ነኝና” አለ፡፡” አል አዕራፍ፡71

የተውሒድ ምንጭ የአላህ ኪታብ እና የነብዩ صلى الله عليه وسلم ሱና ናቸው፡፡


✍️ኢንሻአላህ ይቀጥላል

تأليف: فضيلة الشيخ عبدالرزاق بن عبد المحسن البدر

አንብብ በማንበብ ብዙ እውቀት ይገኛል】

🖊ام فاروق


ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ ን
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1