💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
‏التّوْحيد أوّل دؚو؊ الرسل، وأوّل منازل الطريق، وأوّل مقام يقوم فيه السالك إلى الله تعالى..

▪️ابن القيم رحمه الله
📓 مدارج السالكين (٣٢٧/٣)

https://t.me/https_Asselefya1
ሶስቱ ነጃ አውጭዎችና ሶስቱ አጥፊዎች!! !! በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር አልአሩሲ ثلاث منجيات…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
♦️ ثلاث منجيات وثلاث مهلكات!!

➧ሶስቱ ነጃ አውጭዎችና ሶስቱ አጥፊዎች!!


      
🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/AbumuslimAlarsi
➧ውዷ እህቴ
➛➛➛➛➛

የሙስሊምነትሺ ዋናው መልዕክቱ
ያጎንባሽነትሽ መለያ መስፈርቱ

ኒቃብሺ ነውና ውዱ መከበሪያሺ
ቤትኛውም ቦታ ኑሪ ተሸፋፍነሺ✍


➛ከእናንተው እህት ከሰለፍይ ወዳጅ

https://t.me/https_Asselefya1
✅ አዲስ የኪታብ ቂርአት
〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ ስላለቀ በሱ ቦታ ይህንን ኪታብ የምንጀምር ይሆናል። በአላህ ፍቃድ የፊታችን ሰኞ ደርሱ ስለሚጀመር ከወዲሁ ኪታቡን አዘጋጁ።

📚ኪታቡን በ pdf ለማግኘት
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/7241
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/7241

♦️በተጨማሪ
〰〰〰〰〰
▪️በወንዶችም በሴቶችም በኩል የሙራጀአ ፕሮግራም ይኖራል።
▪️ለሁሉም እንዲመች የደርሱ ደቂቃ ከወትሮው የቀነሰና ያነሰ ይሆናል።
▪️በደርሱ መሰረት በየእለቱ አስተማሪ ጥያቄዎች እየተዘጋጀ ይቀርባል።


http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
▪ውድ ነች መድረሳዬ
ኢብኑ ተይሚያዬ

➛ከቢድአ ግብራበር ምታስጠነቅቀኝ
በመንሀጄ እንድፅና ምታበረታታኝ
ዒልሜን እንድቀስም ጊዜዋ ምሰጠችኝ
!!

➛ውድ ነች መድረሳዬ የጀግኖቹ ማህደር
ኢብኑ ተይሚያዬ የሰለፊዮች መንደር
!!
➡️ጠፈተሻል ከቦታሽ‼️
➫➫➫➫➫➫➫➫

➭ጠፍተሻል ከቦታሸ እህቴ ምን ነካሽ
ኢማንሽ ደብዝዟል አኼራን እረሳሽ?

➭አላህ ያዘዘሽን መስራት ዘንግተሻል
የከለከለሽን አብዝተሽ ወደሻል!!

➭የነበረሽ ሀያዕ በቅፅበት ተገፏል
ወንጀልን መዳፈር ላንቺ ቀላል ሆኗል
!!

➭ሚዲያ ላይ ወጥተሸ በሀጃ አሳበሽ
አጅነቢን ማውራት ኧረ እንዴት ቀለለሽ!!

➭የሆነ ያልሆነውን ጥያቄን ደርድረሽ
አንዱን ሲፈታልሽ ሌላ እያስከተተልሽ!!

➭በሚዲያ ወጥተሽ ወንዱን መፈተንሽ
ለራስሸም ቀለሽ እሱንም ማቅለልሽ
ሳይደርሱብሽ ደርሰሽ እንዲህ ማስቸገርሽ
አላማው ይህ ነበር ሚዲያ መክፈትሽ!!

➭ተይ ተመለሽ እህቴ አላህን እንፍራው
እንዲህ ምንሆንበት እደሜያችን ስንትነው
ከ60 ና 70 አመት አያልፍም አብዛኛው!!


➭ለአንድ ቀን ቢይዝሽ ከባድ እራስምታት
የት መሄጃ አለሽ ትችያለሽ መግታት ?
አላህ ካላገራው አይደለም ያንቺ መብት !!

➭ሞትም እንደዚህ ነው አይቀርም መምጣቱ
ይመጣል የውመል ሀሽር የምንቆምበት ያቺን ቀን ከፊቱ!!


➭ሂጃብሽን ለብስሽ ሀራሙን በር ዘግተሽ
ግን ሚዲያ ወጥተሽ ወንድምሽን ፈተንሽ
ይሄን ድብቅ ወንጀል ምን አደፋፈረሽ
ከትላንቱ ቦታሽ ከሚያምረው ባህሪሽ
ዛሬ ምን ተገኘ እንዲህ ወርደሽ ልይሽ
!!

➡️እህቴ ልምከርሽ !
➛➛➛➛➛➛➛➛
➧ያዢው ሸሪዐሽን አላህ የ ሰጠሽን
በቁርዐን በሀዲስ ነስ የመጣልሽን

➧ሀያዕሽ አይጥፋ ጠብቂው እባክሽ
ሀቂቃ ኢስላምሽ ነው ትልቅ ስጦታሽ
ከሰዎች መርጦሽ አላህ ላንቺ ሰጠሽ
ታዲያ ይሄን ጌታ ለምን ማመፅ ፈለግሽ
ተይ ተውበት አድርገሽ ዛሬውኑ ተመለሽ!!


➧ከሚዲያ ፊትና እራስሽን አውጪ
በሀራም መንገድ ላይ መቼም አትስመጪ !!


➧አጅነቢን አታውሪ በሀራም መንገድ ላይ
ሀራም ላይ ተዘፍቀሽ ሚዲያ ላይ አትዋይ‼️

▪ምንጭ፦ከኢብኑ ተይሚያ ሴቶች ለሴቶች ነሲሓ ላይ ከቀረቡ ግጥሞች!

✍️በርቱልኝ ኢብኑ ተይሚያዎች የኔ ጀግኖች!!

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

♦️ ወንድም እህቶች ሆይ በአላህ ፍቃድ የተለያዩ የጌጥ አይነቶችን ማለት ከወርቅ እና ከብር የውጭም ይሁን የሀገር ውስጥ ሲፈልጉ !!

➲መሸጥ ከፈለጉ
➲መግዛት ከፈለጉ
➲ማሰራት ከፈለጉ
➲ ለማስቀየር ከፈለጉ


➧እና ሌሎችም አገልግሎቶችን ከፈለጉ ያናግሩን በጥራት እናቀርባለን ።

↪️ አድራሻችን 👇👇
@abuUseymin
@abuUseymin