💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
قال تعالى: ‏{ومَن يؤمن باللهِ يهدِ قلبهُ}

▪‏قال ابن ؚباس رضي الله عنه :

‏" يهدي قلبه لليقين، فيعلم أنَّ ماأصابه لم يكن ليخطئه، وما أخطأه لم يكن ليصيبه ".

📚تفسير الطَّبري (٤٢١/٢٣)

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➲ለሚጠቅምህ ነገር ትኩረት ስጥ ! የሌሎችን ወንጀል አትከታተል ። በፈፀምከው ወንጀል እንጂ ባለፈህ ነገር አትፀፀት ። « ቢሆን ኖሮ… » ከማለት ተጠንቀቅ - አላህ ወስኖ የሻው ሆናዋልና !✍

➧ https://t.me/https_Asselefya1
Audio
﴿رَبَّنا وَلا تُحَمِّلنا ما لا طاقَةَ لَنا بِهِ
وَاعفُ عَنّا وَاغفِر لَنا وَارحَمنا﴾

🎙احمد_الشافعي

➧https://t.me/https_Asselefya1
Audio
🍃🌸


🍃تــلاوات

‏﴿فَدعَا ربَّهُ أنِّي مَغلُوبٌ فانْتصِرْ ď´ž


➧https://t.me/https_Asselefya1
▪️አንዳንድ እህቶች ግርም የሚሉኝ!?
▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱

👉ለምን ግን!?

👉ከኛ ቻናል የበለጠ እዉቀት ያላቸዉ ወንድሞች
ቻናል ላይ ትኩረት ሰጥተን ብንሰራ ብናስተላልፍ
ምን ችግር አለዉ ምንስ እንሆናለን?!

👉የበለጥ ማህበረሰቡ እዛዉ ከእዉቀት ባለቤቶቹ ስር ሆኖ ቢከታተል አይሻልም ወይ
የበለጥ ይጠቀምበት እና ያን ሰዉም ስህተትም ካለ ለማረምም ለማበረታታትም ይመች ዘንድ!

👉ግን ከታዘብኩት አንዳንድ እህቶች አላህ ያስተካክለንና ከራሳችን ቻናል ዉጭ አናስተላልፍም
አ?! የኛ ቻናል ብናስተላልፍ ራሱ አልፎ አልፎ ቢሆን ተመራጭ ነዉ እላለሁ!

👉እናም እህቶች ከኛ የበለጥ የእዉቀት ባለቤቶች ቻናል ላይ ትኩረት እንስጥ የኛ አብዘሀኞቻችን አረብ ሃገር ነን ሃገር ስንገባ ልንተወዉም ይችላል ቻናሉ ስለዚህ በቋሚነት የሚያስተምሩ ኡስታዞች ወንድሞች ከጎን በመቆም አብረን ተዉሒድ እናስፍፍ ሽርክ እናጥፍ!

👉የባጢል ባለቤቶች ለባጢላቸዉ ስንት ይለፍሉ ደግሞ እኛ ሃቅ ላይ ሆነን የሀቅ ሰዎች በመደገፍ እንጠናከር!!!


✍️ኡሙ ዑሰይሚን ቢንት አራጋዉ

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
019 ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
♦️አዲስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

▪️كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة

➲ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ

▪️ክፍል አስራ ዘጠኝ
〰〰〰〰〰

♦️የኪታቧን PDF ለማገኘት
➴➴➘➘➷➷➴➴➘➘➷
https://t.me/https_Asselefya1/3725

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/https_Asselefya1
➲ለሰዎች ሁልጊዜ የደስታ ሰበብ እንጂ ለአንድም ሰው የሀዘን ምንጭ አትሁን ማስደሰት እንኳን ባትችል ማንንም ለመጉዳት አታስብ !!!

( رسايل من القلب24)
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1