💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
❍قال الله تعالى

﴿ما كانَ إِبرٰهيمُ يَهودِيًّا وَلا نَصرانِيًّا وَلٰكِن كانَ حنيفًا مُسلِمًا وَما كانَ منَ المُشرِكين﴾

صدق الله ،، وكذب دعاة الدِّين الإبراهيميِّ المزعوم ..

🏷الشيخ صالح العصيمي

https://t.me/https_Asselefya1
ከነ ጉድለትሽ አንቺ ጋር ብቻ የሚቆዩ አንቺን ከልባቸው የሚፈልጉሽ ብቻ ናቸው!
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል 1⃣1⃣3⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲ከተውሂድ አርማዎች ➱➱➱➱➱➱➱➱➱ ➧ክፍል አስራ ሁለት ➻➻➻➻➻➻➻ ➲እነዚህ በሁለቱም ክፍል ያሉ ተውሂድን አረጋጋጭ ሰዎች - ሙቅተሲድና በመልካም ተሸቀዳዳሚዎች - የትንሳኤ ቀን ያለምንም ሂሳብና ቅጣት ጀነትን ይገባሉ፡፡ ➲አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡ ▪️ثُمَّ أَوْرَثْنَا الْكِتَابَ الَّذِينَ اصْطَفَيْنَا مِنْ…
ከተውሂድ አርማዎች
➛➛➛➛➛➛➛➛

ክፍል አስራ ሶስት


ይህ አይነቱ ማጋራት አራት አይነት ክፍሎች አሉት

አንደኛው አይነት፡ የተማጽኖ ወይም የጥሪ ማጋራት

ለዚህ ማስረጃው የሚከተለው የአላህ ቃል ነው፡

▪️فَإِذَا رَكِبُوا فِي الْفُلْكِ دَعَوُا اللَّهَ مُخْلِصِينَ لَهُ الدِّينَ فَلَمَّا نَجَّاهُمْ إِلَى الْبَرِّ إِذَا هُمْ يُشْرِكُونَ ◊◊لِيَكْفُرُوا بِمَا آتَيْنَاهُمْ وَلِيَتَمَتَّعُوا ۖ فَسَوْفَ يَعْلَمُونَ

➲“በመርከቦች ውስጥ በተሳፈሩ ጊዜም አላህን መገዛትን ለእርሱ ብቻ ያጠሩ ሆነው ይጠሩታል፡፡ ወደየብስ (በማውጣት) ባዳናቸው ጊዜም ወዲያውኑ እነርሱ (ጣዖትን) ያጋራሉ፡፡ በሰጠናቸው ጸጋ ሊክዱና ሊጠቃቀሙ (ያጋራሉ)፡፡ወደፊትም (የሚጠብቃቸውን) ያውቃሉ፡፡”( አል ዓንከቡት፡65___66)

ሁለተኛው አይነት፡ - በሀሳብ በፍላጎትና በአላማ ማጋራት ለዚህ ማስረጃው የሚከተለው የአላህ ቃል ነው

▪️مَن كَانَ يُرِيدُ الْحَيَاةَ الدُّنْيَا وَزِينَتَهَا نُوَفِّ إِلَيْهِمْ أَعْمَالَهُمْ فِيهَا وَهُمْ فِيهَا لَا يُبْخَسُونَ ◊◊ أُولَٰئِكَ الَّذِينَ لَيْسَ لَهُمْ فِي الْآخِرَةِ إِلَّا النَّارُ ۖ وَحَبِطَ مَا صَنَعُوا فِيهَا وَبَاطِلٌ مَّا كَانُوا يَعْمَلُونَ

➲“ቅርቢቱን ሕይወትና ጌጧን የሚሹ የሆኑትን ሰዎች ስራዎቻቸውን (ምንዳዋን)በእርሷ ውስጥ ወደነሱ እንሞላላቸዋለን፡፡ እነሱም በርሷ ውስጥ ምንም አይጎድልባቸውም፡፡ እነዚያ እነርሱ በመጨረሻይቱ ዓለም ለእነርሱ ከእሳት በቀር የሌላቸው ናቸው፡፡ የሰሩትም ስራ በርሷ ውስጥ ተበላሸ፡፡ (በቅርቢቱ ዓለም)ይሰሩት የነበሩትም በጎ ስራ ብልሹ ነው፡፡” ሁድ፡15___16

ሶስተኛው አይነትየመታዘዝ ማጋራት
ለዚህ ማስረጃው የሚከተለው ቁርኣናዊ አንቀጽ ነው

▪️اتَّخَذُوا أَحْبَارَهُمْ وَرُهْبَانَهُمْ أَرْبَابًا مِّن دُونِ اللَّهِ وَالْمَسِيحَ ابْنَ مَرْيَمَ وَمَا أُمِرُوا إِلَّا لِيَعْبُدُوا إِلَٰهًا وَاحِدًا ۖ لَّا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ ۚ سُبْحَانَهُ عَمَّا يُشْرِكُونَ

ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የሌለውን አንድን አምላክ ሊገዙ እንጂ ያልታዘዙ ሲሆኑ ሊቃውንቶቻቸውንና መነኮሳታቸውን ፣ የመርየምን ልጅ አልመሲህንም ከአላህ ሌላ አማልክት አድርገው ያዙ፡፡ ከሚያጋሩት ሁሉ የጠራ ነው፡፡”( አት ተውባህ፡31)

ይህን ቁርኣናዊ አንቀጽ አስመልክቶ ረሡል صلى الله عليه وسلم ለዓድይ ብን ሀቲም ረድየላህ አንሁ የሰጡት
ትንታኔ ምንም አይነት ችግር የሌለበት ተስማሚ ትንታኔ ነው፡፡ የአላህ መልክተኛ صلى الله عليه وسلم ለዓድይ ጥያቄ አቀረቡ “እኛ እኮ አንገዛቸውም” የሚል ምላሽ ሰጠ፡፡ ረሡልም እነሱን በመማጸን ብቻ ሳይሆን ክልክል በሆኑ ነገሮች እንኳ እውቀት ያላቸውንና ያለእውቀት አላህን እንገዛለን የሚሉ ባህታውያንን መታዘዝ አምልኮት እንደሆነ ለዓድይ ግልጽ
አደረጉለት፡፡


አራተኛው አይነት፡ በፍቅር ማጋራት
ለዚህ ማስረጃው የሚከተለው ቁርኣናዊ አንቀጽ ነው

▪️وَمِنَ النَّاسِ مَن يَتَّخِذُ مِن دُونِ اللَّهِ أَندَادًا يُحِبُّونَهُمْ كَحُبِّ اللَّهِ ۖ وَالَّذِينَ آمَنُوا أَشَدُّ حُبًّا لِّلَّهِ ۗ وَلَوْ يَرَى الَّذِينَ ظَلَمُوا إِذْ يَرَوْنَ الْعَذَابَ أَنَّ الْقُوَّةَ لِلَّهِ جَمِيعًا وَأَنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعَذَابِ

➲“ከሰዎችም ከአላህ ሌላ ባላንጣዎችን (ጣዖታትን) አላህን እንደሚወዱ የሚወዷቸው ሆነው የሚይዙ አልሉ፡፡ እነዚያ ያመኑትም አላህን በመውደድ (ከእነርሱ) ይበልጥ የበረቱ ናቸው፡፡ እነዚያም የበደሉት ሰዎች ቅጣትን (በትንሳኤ ቀን) ባዩ ጊዜ ሃይል ሁሉ ለአላህ ብቻ መሆኑንና አላህም ቅጣቱ ብርቱ መሆኑን (በዚህ አለም) ቢያውቁ ኖሮ (ባላንጣዎችን በመያዛቸው በተጸጸቱ ነበር)፡፡”( አል በቀራህ 165)

ሁለተኛው የማጋራት አይነትትንሹ ማጋራት የሚለውን ቀጣይ ክፍል እናየዋለን◉ ◉ ◉ ◉ ◉ኢንሻአላህ ይቀጥላል

تأليف: فضيلة الشيخ عبدالرزاق بن عبد المحسن البدر

አንብብ በማንበብ ብዙ እውቀት ይገኛል】

🖊ام فاروق

➧ ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ ን
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
018 ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
♦️አዲስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

▪️كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة

ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ

▪️ክፍል አስራ ስምንት


♦️የኪታቧን PDF ለማገኘት
➴➴➘➘➷➷➴➴➘➘➷
https://t.me/https_Asselefya1/3725

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/https_Asselefya1
🔸ﻗﺎﻝ ﺍﺑﻦ ﺍﻟﻘﻴّﻢ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ ﺇﺫﺍ ﻟﻢ ﺗُﺨﻠِﺺْ .. ﻓﻼ ﺗﺘﻌﺐْ

ኢብኑልቀይም አላህ ይዘንላቸውና ምን ይላሉ: ስራህን ካላጠራህ አትልፋ

# ﺍﻟﻔﻮﺍﺋﺪ 230 / 3
•••••••••✿🌺✿• •••••••
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1