💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🛑👉የረመዷን ወር አቀባበል ሲያም (ጾም) በቋንቋ ትርጉሙ ኢምሳክ ወይም መታቀብ ማለት ነዉ። إِنِّی نَذَرۡتُ لِلرَّحۡمَـٰنِ صَوۡمࣰا እኔ ለአረሕማን ዝምታን ተስያለሁ ! ከንግግር ለመታቀብ ተስያለሁ ማለት ነዉ ። እዚህ ቦታ ላይ ግን ፆም _ከኒያ ጋር ንጋት ከቀደደ አንስቶ እስከ ፀሐይ መጥለቅ ድረስ ፆምን ከሚያፈርሱ ነገሮች መታቀብ ነዉ። የፆም ትሩፋቱ ፦ عن أبي…
🛑👉የረመዷን ወር አቀባበል
وعن عبد الله بن عمرو ان النبي ﷺ قال : الصيام ولقرآن يشفعان للعبد يوم القيامه ، يقول الصيام رب منعته الطعم .والشهوات بنهار .فشفعني به . ويقول القرآن : منعته النوم بالليل، فشفعني فيه فيشفعان " رواه أحمد بسند صحيح
ከዐብዱላህ ቢን ዐምር እንደተዘገበዉ የአላህ ነብይ ﷺ እንድህ ይላሉ፦
وعن أبي أمامة قال : أتيت رسول الله ﷺ فقلت: مرني بعمل يدخلني الجنة : قال عليك باصوم فإنه لا عدل له " ثم أتيت الثانية ، فقال : عليك باصيام ، رواه أحمد ، النسائي، والحاكم، وصححه.
ከአቢ ኡማማ እንደዘገበዉ የአላህ መልእክተኛ ጋር መጣሁና "
وعن أبي سعيد الخدري رصي الله عنه : أن النبي ﷺ قال لايصوم عبد يوما في سبل الله إلا باعد الله بذلك اليوم النار عن وجهه " سبعن خريفا" رواه الجماعة إلا أبي داود.
አቢ ሰኢድ አል ኹድሪ «رضي الله عنه» በዘገቡት ዘገባ ነብዩ ﷺ እንድህ አሉ፦
وعن سهل بن سعد أن النبي ﷺ قال: إن للجنة بابا , يقال له الريان يقال يوم القيامة أين الصئمون ? فإذا دخل آخرهم أغلق ذلك الباب " رواه البخاري ومسلم"
ከሰህል ቢን ሰእድ «رضي الله عنه » እንደተዘገበዉ መልእክተኛዉ ﷺ እንድህ ይላሉ፦ ለጀነት በር አለዉ _ረያን ይባላል። ትንሳኤ ቀን እንድህ ይባላል
ይቀጥላል.......✍️
=
https://t.me/https_Asselefya1
وعن عبد الله بن عمرو ان النبي ﷺ قال : الصيام ولقرآن يشفعان للعبد يوم القيامه ، يقول الصيام رب منعته الطعم .والشهوات بنهار .فشفعني به . ويقول القرآن : منعته النوم بالليل، فشفعني فيه فيشفعان " رواه أحمد بسند صحيح
ከዐብዱላህ ቢን ዐምር እንደተዘገበዉ የአላህ ነብይ ﷺ እንድህ ይላሉ፦
ፆም እና ቁርአን የቂያም ቀን ለባሪያዉ ምልጃ ይሆናሉ። ፆም እንድህ ይላል፦ ጌታዬ ሆይ በቀን ምግብ እና ስሜቶቹን ከለከልኩት ይላል። ቁርአን ደግሞ ጌታዬ ሆይ በሌሊት ከመተኛት አገድኩት። አማልደን ይላሉ። ምልጃቸዉም ተቀባይነት ያገኛል። አሕመድ በሶሒሕ ሰነድ ዘግበዉታል።وعن أبي أمامة قال : أتيت رسول الله ﷺ فقلت: مرني بعمل يدخلني الجنة : قال عليك باصوم فإنه لا عدل له " ثم أتيت الثانية ، فقال : عليك باصيام ، رواه أحمد ، النسائي، والحاكم، وصححه.
ከአቢ ኡማማ እንደዘገበዉ የአላህ መልእክተኛ ጋር መጣሁና "
ጀነት የሚያስገባኝን ስራ ንገሩኝ አልኳቸዉ እርሳቸዉም "በፆም አደራ፣ እርሱ እኩያ የለዉም አሉኝ። ከዚያም ለሁለተኛ ጊዜ መጣሁና ጠየኳቸዉ "በፆም አደራ አሉኝ። አህመድ፣ ነሳዒይ እና ሐኪም ዘግበዉታል። ሀኪም ሶሂህ አድርገዉታል።وعن أبي سعيد الخدري رصي الله عنه : أن النبي ﷺ قال لايصوم عبد يوما في سبل الله إلا باعد الله بذلك اليوم النار عن وجهه " سبعن خريفا" رواه الجماعة إلا أبي داود.
አቢ ሰኢድ አል ኹድሪ «رضي الله عنه» በዘገቡት ዘገባ ነብዩ ﷺ እንድህ አሉ፦
አንድ ሰዉ በአላህ መንገድ ላይ እያለ አይፆምም በእለቱ አላህ ከእሳት ሰባ አመት ቢያርቀዉ እንጅ። "አቢ ዳዉድ ሲቀር ሁሉም ዘግበዉታል።"وعن سهل بن سعد أن النبي ﷺ قال: إن للجنة بابا , يقال له الريان يقال يوم القيامة أين الصئمون ? فإذا دخل آخرهم أغلق ذلك الباب " رواه البخاري ومسلم"
ከሰህል ቢን ሰእድ «رضي الله عنه » እንደተዘገበዉ መልእክተኛዉ ﷺ እንድህ ይላሉ፦ ለጀነት በር አለዉ _ረያን ይባላል። ትንሳኤ ቀን እንድህ ይባላል
ፆመኞች የታሉ? የፆመኞች መጨረሻዎቹ ከገቡ በኋላ በሩ ይዘጋል" ቡዃሪና ሙስሊም ዘግበዉታል።ይቀጥላል.......✍️
=
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
«የላጤወች ፀፀት!!
«ولقدْ شُتمتُ بألفِ سطرٍ كلُّها
هانتْ سوى في قولهم يا أعزبُ!»
በብዙ አልፍ ስድቦች ተሰድቤያለሁ ግን #ላጤ እንደሚባለው ስድብ ያመመኝ የለም።
ይልቅ ጊዜው ሔደ አግባና ተሰተር፡
በላጤነት ስቃይ ሁሌ አትኮማተር፡
ፊትና ነው ላጤነት ምን ብትኮሳተር፡
እኛ አግቡ ብለናል በል ወደ ትዳር ዳይ፡
እንቢ ካላችሁ ግን የራሳችሁ ጉዳይ፡
አምናና ካች አምና አለፈ በምፀት፡
ዘድሮም ይሔው ነው የላጤወች ፀፀት፡
t.me/nuredinal_arebi
«ولقدْ شُتمتُ بألفِ سطرٍ كلُّها
هانتْ سوى في قولهم يا أعزبُ!»
በብዙ አልፍ ስድቦች ተሰድቤያለሁ ግን #ላጤ እንደሚባለው ስድብ ያመመኝ የለም።
ይልቅ ጊዜው ሔደ አግባና ተሰተር፡
በላጤነት ስቃይ ሁሌ አትኮማተር፡
ፊትና ነው ላጤነት ምን ብትኮሳተር፡
እኛ አግቡ ብለናል በል ወደ ትዳር ዳይ፡
እንቢ ካላችሁ ግን የራሳችሁ ጉዳይ፡
አምናና ካች አምና አለፈ በምፀት፡
ዘድሮም ይሔው ነው የላጤወች ፀፀት፡
t.me/nuredinal_arebi
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🛑👉የረመዷን ወር አቀባበል وعن عبد الله بن عمرو ان النبي ﷺ قال : الصيام ولقرآن يشفعان للعبد يوم القيامه ، يقول الصيام رب منعته الطعم .والشهوات بنهار .فشفعني به . ويقول القرآن : منعته النوم بالليل، فشفعني فيه فيشفعان " رواه أحمد بسند صحيح ከዐብዱላህ ቢን ዐምር እንደተዘገበዉ …
🛑👉የረመዷን ወር አቀባበል
የፆም ዓይነቶቹ ፦
ግዴታ ፆም ለሶስት ይከፈላል፦
.
እነዚህ ክፍል ዉስጥ የምንማረዉ ስለረመዷን ፆም እና ስለ ሱና(ትርፍ) ፆም ብቻ ነዉ። ስለ ሌሎቹ የፆም ዓይነቶች በቦታዉ ይነገራል።
የረመዷን ፆም፦ ብይኑ
ከቁርአን ብንጀምር( አላህ እንድህ ይላል፦
یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ كُتِبَ عَلَیۡكُمُ ٱلصِّیَامُ كَمَا كُتِبَ عَلَى ٱلَّذِینَ مِن قَبۡلِكُمۡ لَعَلَّكُمۡ تَتَّقُونَ
"እናንተ ያመናችሁ ሆይ ፆም
እንድህም ብሏል፦
شَهۡرُ رَمَضَانَ ٱلَّذِیۤ أُنزِلَ فِیهِ ٱلۡقُرۡءَانُ هُدࣰى لِّلنَّاسِ وَبَیِّنَـٰتࣲ مِّنَ ٱلۡهُدَىٰ وَٱلۡفُرۡقَانِۚ فَمَن شَهِدَ مِنكُمُ ٱلشَّهۡرَ فَلۡیَصُمۡهُۖ
" እንድተፆሙ የተፃፈባችሁ ያ እርሱ ዉስጥ
ወደ ሐዲስ ስንዞር ደግሞ ተከታዩ የነብዩ ﷺ ንግግር እናገኛለን ።
بني الإسلام على خمس:شهادة أن لا إله إلا الله وأن محمداً رسول الله، وإقام الصلاة، وإيتاء الزكاة، وصوم رمضان، وحج البيت من استطاع إليه سبيلاً»،
"እስልምና በአምስት ማእዘኖች ተገንብቷል።
وفي حديث طلحة بن عبيد الله، أن رجلا سأل البي ﷺ فقال : يا رسول الله أخبرني عما فرض الله علي من الصيام ? قال شهر رمضان قال :هل علي غيره ? قال : لا أن تطع .
በጦልሐ ቢን ዑበይዱላህ ሐዲስ ላይ እንደተጠቀሰዉ ፦ አንድ ወደ ነብዬ ﷺ መጣና _ የአላህ መልእክተኛ ሆይ አላህ ግዴታ ያደረገዉን ነገር ንገሩኝ አለ። እርሳቸዉም
_የረመዷን ወር አሉት። ሌላስ አለብኝ ? አላቸዉ። የለብህም ፤ አንተ ካልከጀልክ በቀር። አሉት።
የረመዷንን ወር መፆም ግዴታ በመሆኑ ላይ ሙስሊሞች ሁሉ ይስማማማሉ። የኢስላም አንዱ ማዕዘን በመሆኑም ላይ ልዩነት የለም።
የረመዷን ግዴታነት
ይቀጥላል......✍️
=
https://t.me/https_Asselefya1
የፆም ዓይነቶቹ ፦
ፆም ሁለት ዓይነት ነዉ። ግደታ(ፈርድ) የሆነ እና ትርፍ (ተጠዉዕ) ፆሞች ናቸዉ። ግዴታ ፆም ለሶስት ይከፈላል፦
.
የረመዷን ፆም
. የከፋራ(የመቀጫ) ፆም
. የስለት ፆምእነዚህ ክፍል ዉስጥ የምንማረዉ ስለረመዷን ፆም እና ስለ ሱና(ትርፍ) ፆም ብቻ ነዉ። ስለ ሌሎቹ የፆም ዓይነቶች በቦታዉ ይነገራል።
የረመዷን ፆም፦ ብይኑ
ረመዷንን መፆም በቁርአን ፣ በሐዲስ እና በዑለሞች ስምምነት (ኢጅማዕ) ግደታ መሆኑ የተረጋገጠ ነዉ።ከቁርአን ብንጀምር( አላህ እንድህ ይላል፦
یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ كُتِبَ عَلَیۡكُمُ ٱلصِّیَامُ كَمَا كُتِبَ عَلَى ٱلَّذِینَ مِن قَبۡلِكُمۡ لَعَلَّكُمۡ تَتَّقُونَ
"እናንተ ያመናችሁ ሆይ ፆም
በነዚያ ከናንተ በፊት በነበሩት(ሕዝቦች) ላይ እንደተፃፈዉ በናንተም ላይ ተፃፈ ልትጠነቀቁ ይከጀላልና። "አልበቀራህ 183"እንድህም ብሏል፦
شَهۡرُ رَمَضَانَ ٱلَّذِیۤ أُنزِلَ فِیهِ ٱلۡقُرۡءَانُ هُدࣰى لِّلنَّاسِ وَبَیِّنَـٰتࣲ مِّنَ ٱلۡهُدَىٰ وَٱلۡفُرۡقَانِۚ فَمَن شَهِدَ مِنكُمُ ٱلشَّهۡرَ فَلۡیَصُمۡهُۖ
" እንድተፆሙ የተፃፈባችሁ ያ እርሱ ዉስጥ
ለሰዎች መሪ ከቅን መንገድና (እዉነት ከዉሸት) ከሚለዩም ገላጮች (አንቀፆች) ሲኾን ቁርኣን የተወረደበት የረመዷን ወር ነዉ። ከእናንተም ወሩን ያገኘ ሰዉ ይፁመዉ ። (አል _በቀራህ 185)ወደ ሐዲስ ስንዞር ደግሞ ተከታዩ የነብዩ ﷺ ንግግር እናገኛለን ።
بني الإسلام على خمس:شهادة أن لا إله إلا الله وأن محمداً رسول الله، وإقام الصلاة، وإيتاء الزكاة، وصوم رمضان، وحج البيت من استطاع إليه سبيلاً»،
"እስልምና በአምስት ማእዘኖች ተገንብቷል።
ከአላህ ሌላ በሀቅ የሚመለክ አለመኖሩን መመስከር እና ሙሐመድ የአላህ መልእክተኛ መሆናቸዉ መመስከር ላይ፣ ሶላትን በመስገድ፣ዘካን በመስጠት ፣ ረመዷንን በመፆም እና በቤቱ ሐጅ በማድረግ وفي حديث طلحة بن عبيد الله، أن رجلا سأل البي ﷺ فقال : يا رسول الله أخبرني عما فرض الله علي من الصيام ? قال شهر رمضان قال :هل علي غيره ? قال : لا أن تطع .
በጦልሐ ቢን ዑበይዱላህ ሐዲስ ላይ እንደተጠቀሰዉ ፦ አንድ ወደ ነብዬ ﷺ መጣና _ የአላህ መልእክተኛ ሆይ አላህ ግዴታ ያደረገዉን ነገር ንገሩኝ አለ። እርሳቸዉም
_የረመዷን ወር አሉት። ሌላስ አለብኝ ? አላቸዉ። የለብህም ፤ አንተ ካልከጀልክ በቀር። አሉት።
የረመዷንን ወር መፆም ግዴታ በመሆኑ ላይ ሙስሊሞች ሁሉ ይስማማማሉ። የኢስላም አንዱ ማዕዘን በመሆኑም ላይ ልዩነት የለም።
ይኸዉም ከዲን እንደሚቆጠር በተለምዶ የሚታወቅ (አል_ማዕሉም ቢደሩራ)በመሆኑ እርሱን ያስተባበለ ይከፍራል፤ ከሃዲም ይባላል። የረመዷን ግዴታነት
የተደነገገዉ ሰኞ ዕለት ከሻዕባን ወር ሁለት ቀን ቀርቶት ከሂጅራ በኋላ ሁለተኛዉ ዓመት ላይ ነዉ።ይቀጥላል......✍️
=
https://t.me/https_Asselefya1
عبدالله محمد العبيد - والله يؤيد بنصره من يشاء
[ تلاوات خاشعة ▫️ tvquran@ ]
➾ጆሮ በቁረአን ሲሞላ ይብቃቃል
➾ልብ በቁረአን ሲቀራ ይፈወሳል
➾አይን ወደ ቁረአን መመልከት ሲያበዛ ይጠራል
➾ምላስ በቁረአን ሲረጥብ ይዋባል
➾ቁረአንን ስትጎዳኝ ነፍስህ ይፀዳል!!
صباح الخير
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
http://t.me/https_Asselefya1
➾ልብ በቁረአን ሲቀራ ይፈወሳል
➾አይን ወደ ቁረአን መመልከት ሲያበዛ ይጠራል
➾ምላስ በቁረአን ሲረጥብ ይዋባል
➾ቁረአንን ስትጎዳኝ ነፍስህ ይፀዳል!!
صباح الخير
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
http://t.me/https_Asselefya1
🔎ምን ነካሽ እህትዓለም❓
=• ፍቅር በገንዘብ ድለላ?
=•ትዳርን በብር?
አንች የስደቷ እህቴ ምን ሆንሽብኝ እውነት ገንዘብሽ ተርፎሽ ነው?
ወይስ አልደከምሽበትም?
ወይስ ድጋፍሽ የሚያስፈልገው ቤተሠብ የለሽ ሆኖ?
ለመተዛዘንም የማይመች ሆነ እኮ ገንዘብሽን ሁሉ ከስረሽ ያመጣሽው ወንድ ባል ሊሆንሽ ነው?
ተው እህቶቼ በአንዷ እህታችን በሚደርሠው እኛም እንማርበት ለምን ሁላችንም እናለቅሳለን አይ የእኔው እንደዚህ አያደርግም ይሉታል
ምን አሳወቀሽ? ኣ
ወንድሞቻችን ስንወቅሳቸው ወዳ ላደረገችው የሚል መልስ ይመጣል ተው እህቶቼ ልብ እንበል
የወደደሽ ወንድ አጅ ነብይጋ እየተጋፋሽ ሸቅይና ለእኔ ኢቃማ ግዢ አይልሽም ገንዘቡን ይዘሽው ነው ተብቃቅተን እንኖራለን ይልሻል እንጅ
ለወንድምሽ የማታደርጊውን ለገናው ባል የሆነኛል ብለሽ የምታፈሺው ብር አልደከምሽበትም?
እህቴ እህቴ ብሎ አላቅሶሽ አዛኝ ቅቤ አንጓች እኔ ግን እንደሌሎቹ አይደለሁም ሲልሽ አመንንሽው? እንደት ተዋጠልሽ?
በስደት ጉልበታችን የልጅነት ወዛችን ውበታችን ረገፈ ከዛ በገንዘብ ይሉኝታ የያዝሽው ወንድ እንደዚህ ስላደረገችልኝ እንጅ ማለት ይጀምራል
እህቶቸዋ ስለዚህ ጉዳይ እንወያይበት እስከመቼ እንሸወዳለን?
ባል ይሆናል ላልሽው የምታፈሽውን ገንዘብ ሀገርሽ ላይ የሆነ ነገር አድርጊና ግቢ
አፈቀርኩት ብለሽ በብርሽ ለመግዛት አትሞክሪ እህቴዋ ልብሽንም የደከምሽበትን ብርሽንም አትዘረፊ
✍️ኡሙ አብዲል ዓዚዝ

ተይ ልጄ አይጠቅምሺም እረፊ ልጄ ሆይ ተረጋጊ አስቢበት ተብላ ግን ምን አገባችሁ ብላ ቤተሰቧ አስከፍታ ትዳር የመሰረተች በትዳሯ ስኬታማ የሆነች እስከ አሁን እኔ አላየሁም። መጨረሻዋ ለቅሶ እና ፀፀት ያገኛት ግን ብዙ አሉ። ግደላችሁም ለደቂቃ ጆሮ ሰጥታችሁ ቤተሰብ ያላችሁን ስሙ አድምጧቸዉ ቀስ ብላችሁ ለማስረዳት እነሱ ለማሳመን ሞክሩ እንደዉ ገና ወድጀዋለሁ በሚል ስንት አመት ሙሉ ዋጋ የከፈሉ ቤተሰብ በተራ ወንድ ቀይራችሁ አትሂዱ ኋላ ፀፀቱ ይገላችኋል .....! የምር ከሌሎች ትምህርት ዉሰዱ! የቤተሰብ እርግማን ይደርሳል አትሞኙ ! የእርግማናቸዉ ዉጤት ሂወታችሁ እንድበላሽ ሳይሆን የምረቃታቸዉ ዉጤት ሂወታችሁ እንድያብብ እንድያበራ ሰበብ ሁኑ ጣሩ ! ይሄ የሚጠቅማችሁ !
=
t.me/https_Asselefya1
=
t.me/https_Asselefya1
ተምረን ነበር physics, chemistry, maths ንም
ጭምር እንድሁም biology. ሰደት መጣንና ሆን እንጅ ሩዝ ሰሪ!
አል-ሐምዱሊላህ አትሉም ወይ ይሄንንስ ማን አየበት
የፈለገ ሰቃይ ተማሪ ብትሆኝ ትምህርት ብቻ ምን ጥቅም አለው መጀመሪያ ሸሪዓውይ እውቀት ከሌለ ሁሉም ከንቱ ነው ። መጀመሪያ አላህን ማወቅ ድንን ማወቅ ይቀድማል ስደት ደግሞ አላህ ለወፈቀው ለተጠቀመበት ድንን ያስተምራል አል-ሐምዱሊላህ በይ ሩዝ እየቀቀልሺ ድንሺን ተማሪማ እህቴዋ!!
ስደት ኒዕመቱሏህ ነው ለተማረበት ላወቀበት።

ልማድ !
"ልማድ ሲሰለጥን ተፈጥሮ ይሆናል የምንፈልገውን ማንነት ራሳችን ላይ ለመገንባንት እያንዳንዷ የየዕለት ልማዳችን ከፍተኛ አስተዋፅኦ አላት ! ስለዚህ ልማድሽ ላይ አጥብቀሽ ስሪ!
=
t.me/https_Asselefya1
አላማ አንተ ውስጥ መሰራት የሚጀምረው ለዚያ አላማ ማስፈፀሚያ የሚሆን ጀግና ሰው ሆነህ መገኘት ስትችል ነው ይሄን ጀግና ሰው የሚፈጥረው ደግሞ የየእለት ልማድ ነው!"ልማድ ሲሰለጥን ተፈጥሮ ይሆናል የምንፈልገውን ማንነት ራሳችን ላይ ለመገንባንት እያንዳንዷ የየዕለት ልማዳችን ከፍተኛ አስተዋፅኦ አላት ! ስለዚህ ልማድሽ ላይ አጥብቀሽ ስሪ!
=
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
Audio
➲ማራኪ ቲላዋ
➛ልብ ከምትደሰትባቸው ነገሮች ቁረአን በተመስጦ ማዳመጥ ነው!!
ቀናችሁን አላህን በማውሳት ጀምሩት
صباح الخير
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
http://t.me/https_Asselefya1
➛ልብ ከምትደሰትባቸው ነገሮች ቁረአን በተመስጦ ማዳመጥ ነው!!
ቀናችሁን አላህን በማውሳት ጀምሩት
صباح الخير
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
http://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
ከብዙዎች በላይ ትልቅ ፀጋ እንደተሠጣችሁ አውቃችሁ ደግ ሠርታችሁ የምትውሉበት ቀን ይሁን ።
ተመርቃችሁ ዋሉ።«ሐያት online »ኢስላማዊይ አልባሳቾችና ኪታቦች መሸጫ!
« ኪታቦች፣
«ጅልባቦችና ኒቃቦች ፣
«የሶላት፣ ሸርሸፎችን ።
«አርማ ያላቼዉ ኩቦች።
ይዘዙን ሳዑዲ ሁሉም ቦታ እንልካለን።
የምትፈልጉትን ለማዘዝ በዚህ አናግሩኝ
↳@Hayat_Bint_Seid_Aselefly↲
+966532934803
👉ወደ ጉሩፑ ይቀላቀሉ፦
t.me/Online_Eslamawiy_Market
« ኪታቦች፣
«ጅልባቦችና ኒቃቦች ፣
«የሶላት፣ ሸርሸፎችን ።
«አርማ ያላቼዉ ኩቦች።
ይዘዙን ሳዑዲ ሁሉም ቦታ እንልካለን።
የምትፈልጉትን ለማዘዝ በዚህ አናግሩኝ
↳@Hayat_Bint_Seid_Aselefly↲
+966532934803
👉ወደ ጉሩፑ ይቀላቀሉ፦
t.me/Online_Eslamawiy_Market
Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
ليس من الأدب
👉ከስርዓት አይደለም.....!!
لا تَسأل المَرأة عن عُمرها
والرَّجل عن راتبهِ
ሴትን ስለ እድሜዋ
ወንድን ስለ ደመወዙ መጠየቅ አደብ አይደለም።
الأعزَب عن متىٰ يتزوّج
والأعزَب عن متىٰ يتزوّج
والأعزَب عن متىٰ يتزوَّج
ላጤን መቼ እንደሚያገባ
ላጤን መቼ እንደሚያገባ
ላጤን መቼ እንደሚያገባ መጠየቅ አደብ አይደለም።
t.me/nuredinal_arebi
👉ከስርዓት አይደለም.....!!
لا تَسأل المَرأة عن عُمرها
والرَّجل عن راتبهِ
ሴትን ስለ እድሜዋ
ወንድን ስለ ደመወዙ መጠየቅ አደብ አይደለም።
الأعزَب عن متىٰ يتزوّج
والأعزَب عن متىٰ يتزوّج
والأعزَب عن متىٰ يتزوَّج
ላጤን መቼ እንደሚያገባ
ላጤን መቼ እንደሚያገባ
ላጤን መቼ እንደሚያገባ መጠየቅ አደብ አይደለም።
t.me/nuredinal_arebi