💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
¶ سورة الإبراهيم

للشيخ محمد ناصر الدين الألباني رحمه الله

=
¶ የሄደን መሸኜት እንጅ መለማመጥ አስፈላጊ አይደለም። አንዳዴ ስንለማመጣቸዉ ከነሱ ሌላ ሰዉ ያጣን ይመስላቸዋል ግን አንድ ቀን ዘወር ካልን ዘወር ብለን የምንቀር ።

=
ከሚያስደስትህና ከሚደሰትልህ ጋር ሁን!

||
t.me/https_Asselefya1
🛑👉የረመዷን ወር አቀባበል


ሲያም (ጾም) በቋንቋ ትርጉሙ ኢምሳክ ወይም መታቀብ ማለት ነዉ።

إِنِّی نَذَرۡتُ لِلرَّحۡمَـٰنِ صَوۡمࣰا
እኔ ለአረሕማን ዝምታን  ተስያለሁ !

ከንግግር  ለመታቀብ ተስያለሁ ማለት ነዉ ። እዚህ ቦታ ላይ ግን ፆም _ከኒያ ጋር ንጋት ከቀደደ አንስቶ እስከ ፀሐይ መጥለቅ ድረስ ፆምን ከሚያፈርሱ ነገሮች  መታቀብ ነዉ።

የፆም ትሩፋቱ ፦

عن ŘŁŘ¨ŮŠ هريرة ŘąŘśŮŠ الله عنه أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال: (قال الله ؚز وجل: كل عمل ابن آدم له إلا الصيام؛ فإنه لي وأنا أجزي به، والصيام جنّة، وؼذا كان يوم صوم أحدكم فلا يرفث، ولا يصخب، فإن سابّه ŘŁŘ­ŘŻ أو قاتله فليقل: إني امرؤ صائم، والذي نفس Ů…Ř­Ů…ŘŻ Ř¨ŮŠŘŻŮ‡ لخلوف فم الصائم أطيب عند الله من ريح المسك، للصائم فرحتان يفرحهما: ؼذا أفءع فرح، وؼذا لقي ربه فعح بصومه) رواه Ř§Ů„ب؎اعي ŮˆŮ…سلم.

አቡ  ሑረይራ  እንደዘገቡት የአላህ መልእክተኛ  እንዲህ ብለዋል፦ አላህ እንድህ አለ፦  ሁሉም የሰዉ ልጅ  ሾል ለርሹ ነዉ ፆም ሲቀር እርሱ ግን ለእኔ ነዉ። እኔም ነዉ በርሱ የምመነዳዉ። ፆም ጋሻ ነዉ።  የእያንዳዳችሁ የፆም ቀን ሲሆን የወሲብ ወሬ አታዉሩ፣  አትንጫጩ አትጃጃሉ፣አንድ ሰዉ ከተሳደበዉ ወይም ከተጋደለዉ ሁለት ጊዜ እኔ ፆመኛ ነኝ ይበል።  የሙሀመድ ነፍስ  በእጁ በሆነዉ ጌታ እምላለሁ፦ የፆመኛ አፍ ሽታ አላህ ዘንድ ከሚስክ ሽቶ ይበልጥ የጣፈጠ ነዉ። ፆመኛ  ሁለት ደስታዎች አሉት፦ ሲያፈጥር በፊጥሩ ይደሰታል። ጌታዉንም ሲገናኝ በፆሙ  ይደሰታል።

ورواية البخاري  .وأبي  داود " الصيام جنة، فؼذا كان أمدكم صائما فلا يرفث ، ولا يجهل ، فإن امرؤ  قاتله، أو شاتمه  فليقل.إني صائم. مرتين،  والذي  نفس محمد بيده، لخلوف فم الصائم أطيب عند الله من ريح المسك، يترك طعمه وشرابه  وشهوته من أجلى. الصيام لي . وأنا أجزي به .ولحسنة بؚشع؊ أمثالها ،

በቡዃሪ በአቢ ዳዉድ ዘገባ ደግሞ እንድህ ተዘግቧል፣  ፆም ጋሻ ነዉ ከእናንተ መሀል አንዳችሁ ፆመኛ ብትሆኑ ብልግናን እንዳትሰሩ እንዳትናገሩም አንድ ሰዉ ቢጣላችሁ ወይም ቢሰድባችሁ "እኔ ፆመኛ ነኝ" በሉ ደጋግማችሁ በሉ “የሙሐመድ ነፍስ በእጁ በሆነው እምላለሁ!  ከፆመኛ ሰዉ አፍ ዉስጥ የሚወጣዉ ሽታ ለአላህ ከሚስክ የበለጠ ነዉ። ምግቡን መጠጡን፣ ስሜቱን ለኔ ሲል ይተዋል። ፆም የእኔ ነዉ የምከፍለዉ እኔዉ ነኝ የአንድ በጎ ነገር ምትክ ክፍያዉ በአስር ነዉ።

ይቀጥላል......✍️

=
http://t.me/https_Asselefya1
➩ፖስፖርት አስቸኳይ ቀጠሮ እንድያዝላችሁ ለምትፈልጉ እህታችንን አናግሯት
~የራሷን ሀላፊነት መሸከም ከተሳናት ሴት ጋር አትጣመር:: ለራሷ ያልሆነች ለአንተም ሆነ ለልጆችህ አትተርፍም:: በራስህ ብትጨክን እንኳ ለልጆችህ እዘን::
~
t.me/https_Asselfya
"ፍቅር ማለት በአንድ ሰው ልብ ውስጥ ቦታ መውሰድ አይደለም......ፍቅር ማለት ማንም ሊወስደው የማይችለውን ቦታ መፍጠር ነው።

=
t.me/https_Asselefya1
🔖 ሴቶች አትሞኙ የፍቅር ሀብታም አግቡ ልባችሁ በደስታ ፈንድቆ ይኖራል። ዱኒያ አብረሽ ስረተሽ ማንጣት ትችያለሽ ። የገንዘብ ሀብታም ግን ዉጫዊ ደስታ ቢሰጥሽ እንጅ ዉስጣዊ ደስታ የለም። በዚች ምድር ላይ ደግሞ የዉስጥ ደስታን የመሰለ ነገር የለም።

=
🎓مبروك🎓

ለዉዷ ባለቤቴ  ለ ዶ/ር ፈትሂያ ዑመር
እንኳን ደስ አለሽ, እንኳን ለዚህ አበቃሽ !
ከብዙ ልፋትና ድካም በኋላ ለዚህ ላበቃሽ ለ አምላካችን አላህ ምስጋና ይገባው!
በሙያሽም ኡማውን በቅንነት የምታገለግዪ ያድርግሽ ::
✍ أبو العباس ناصر
•• أصلح نفسك قبل رمضان

❍ كان عمرو بن قيس رحمه الله :

إذا دخل شعبان أغلق تجارته وتفرَّغ لقراءة القرآن؛ وكان يقول: طوبى لمن أصلح نفسه قبل رمضان.

‏‌لطائــف المعــارف (٥٣٨)


=
t.me/https_Asselefya1
በየሚዲያው የሚናፈሱ ወሬዎች (መታኝና አለቀሰ ቀደመኝና ከሰሰ) ያለው ቢጤ ናቸው ከአንድ ጎን ብቻ ሰምታችሁ አትፍረዱ።

t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل )
በየሚዲያው የሚናፈሱ ወሬዎች (መታኝና አለቀሰ ቀደመኝና ከሰሰ) ያለው ቢጤ ናቸው ከአንድ ጎን ብቻ ሰምታችሁ አትፍረዱ። t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
🛑👉ብዙ ጊዜ ወንድ ልጅ ነገሮች በዝምታ ስለሚያልፍ። እንደ ሴት ስለማያለቅስ። የሆነ ነገር በመጣ ቁጥር ወንዶች እየተባለ ይዘመራል ለምን !? ከሆነሽ ሆነ ካልሆነሽ ገልል በይ ከሂወቱ የተተፋ ምራቅ አይዋጥም ። ጥለሺዉ የሄድሽዉን ሰዉ ባገኘሽበት መጨቅጨቅ መዘመር አይከብድም!? ይሄ የራስሽ ክብር እያቀለልሽ መሆኑ ተረጅ ! ጀግና ሴት የተበደለች ብትበደል ሁሉንም በሆዷ ይዛ ከበፊቱ የተሻለ ማንነት እና የተሻለ ሂወት ለመመስረት የምትጥር ነች። በሚድያ እየወጡ መነፋረቅ መጃጃል ይሄ የሞኝ ሴት ሞያ ነዉ። ራሳችሁ ከዚህ ተግባር አርቁ ሴቶች ብልጥ ሁኑ ! ወንድ ያዋረድሽ የጎዳሁ መስሎሽ ራስሽ ያዋረድሽ እና የጎዳሽ። በሚድያ እየወጡ መጃጃል ትርፍ ወሬ ማብዛት ፣ድንበር ያለፈ ነገር መለቅለቅ ሀቂቃ በጣም የሚቀፍ ነገር ነዉ ከዚህ ነገር ራሳችሁ አርቁ ሴቶች ። የፈለገ ብትበደይ ለሰዉ ሳይሆን ለአላህ ንገሪ በደልሽ እሱ ይክስሻል። ለሰዉ ግን ክብርሽ ጥለሽ ስም ወጥቶልሽ ተዋርደሽ ትቀሪያለሽ። ✍️
ምን ሁኖ ይሆን፡ምናልባት ለማለት የፈለኩትን ሳይረዳኝ ቀርቶ ተቀይሞ ይሆን?ወይስ ሰዎች አሳስተው ነገሩት?ምናልባት የራቀው የተቀየምኩ መስሎት ይሆን የሚሉ ከቅን ሰዎች ውስጥ ያሉ ቅን ልቦች አሉ።ይሄ የመልካምነታቸው ማሳያ፡የደግነታቸው ምልክት ነው።ግና ምን ያደርጋል እነርሱ እንዲህ ይጨነቃሉ ሰው ግን አይረዳቸውም።ይባስ ብሎ ባልገባው በመተርጎም በክፋት ይከሳቸዋል።

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida